cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

orthodox new mezmur

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃለን!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
84 949
مشترکین
+4024 ساعت
+4297 روز
+3 92530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
نمایش همه...
🎧 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🎧
📚 የቅዱሳን ታሪክ 📚
🎤 ኦርቶዶክሳዊ ስብከት 🎤
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ 📖
? ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ?
💒 የቤተክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት 💒
✍ ትምህርት በጽሑፍ ✍
🗣 የአባቶች ምክር 🗣
🖐 ሳይመርጡ ለማለፍ ይህን ይንኩ 🖐
የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር ይምረጡ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል። ኑና የእግዚአብሔርን ቃል አብራችሁን ተካፈሉ። 😍 1 😘 2 🥰 3 😍 4 😘 5 🥰 6 😍 7 😘 8 🥰 9 😇 0
نمایش همه...
38👍 13😍 10🥰 9❤‍🔥 5😁 1
#ቅዱስ_መሆን “፤ እንግዲህ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።”  ዘሌዋውያን 11፥45       ምድር በእርክስና ተሞልታለች። ክፉ መስራት እና ሌላውን ረግጦ ማለፍ እንደ ጀብድ የሚቆጠርበት ዘመን ላይ ደርሰናል። የሰው ልጅ በአጉአጉል ሱሶች ራሱን ጠምዶ ልማዱ ይሆን ዘንድ ፈቅዱአል። ይህ ልማድ ደግሞ አድጎ እና ጎልምሶ ባህሪይ ከመሆን የሚያግደው ነገር አይኖርም። ባህሪይ የሰው ልጅ መገለጫ ነው። አንድ ሰው ማንነቱን የሚወስነው ባለው እና በሚያሳየው ባህሪይ ነው። ባህሪይ የስብዕና መለኪያም ተደርጎ ይወሰዳል። መልካም ባህሪይ በሰዎች ዘንድ ክብርን ሲያጎናፅፍ፣ በተቃራኒው ደግሞ እኩይ የሆነ ምግባር ውርደትን ያስከትላል። እግዚአብሔር አምላክ የሰውን ልጅ ሲፈጥር ፍፁም አድርጎ ነበር። ነገር ግን ኃጢአት በሰው ልጆች ላይ ከሰለጠነ በኃላ ፍፅምናውን አጣ። ነገር ግን የሰው ልጅ መጨረሻው ይህ ይሆን ዘንድ አምላክ አልፈቀደም። “ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ (ፊል 2፥7) በመስቀል ላይ በመቸንከር ድነትንም ሠጠን። ፍፁማንም አደረገን  !      “እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተ ፍጹማን ሁኑ። ” (ማቴ 5፥48) የእግዚአብሔር ሀሳብ እና መሻት፣ የሰው ልጅ በቅድስና ይመላለስ ዘንድ ነው። ባህሪውንም በልጆቹ ላይ መትከል ይፈልጋል።  ለዚህም ነው “፤ እንግዲህ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ። ” (ዘሌ 11፥45) የሚለን። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው። ከሌሎች አማልክት የተለየ። ወገኖቼ፣ ዛሬ ይህንን ጥሪ ልንቀበል ያስፈልጋል።   ምን አልባት እስከዛሬ በዙሪያችን ያሉትን ሰዎች ላለማጣት እና ላለማስቀየም ስንል ተመሳስለን ኖረን ይሆናል። ነገር ግን ይህ ሊያዘልቀን አይችልም። የዘላለምን ሕይወት ወራሾች አያደርገንም። ስለዚህ ተብትበው ከያዙን ነገሮች በአምላክ ፀጋ ጥሰን እንውጣ። የባህሪያችን መለኪያ ቅድስና ይሁን። እንደ ሰማያዊው አባታችን ቅዱስ እንሁን። እግዚአብሔር  ከማይከብርበት ስፍራ ራሳችንን በማቀብ እንለይ @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur
نمایش همه...
👍 54 21🥰 11👏 4
133👍 53🙏 20👏 14❤‍🔥 8🥰 8👎 5😍 5🤩 3🤗 3🫡 2
42🥰 33👍 32🙏 19❤‍🔥 7😍 3
35👍 29🥰 8🕊 8🔥 2
68👍 39😍 8🤷‍♀ 7🙏 7👎 3🔥 2👏 2😁 2🤗 2🥰 1
30👍 28😁 4🙏 4🕊 4🥰 3👏 3👎 1
👍 28 26🙏 10👏 4🕊 2
👍 28 19👏 3🙏 3🕊 3🥰 2🫡 1