176
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ስለ አንተ 10 እውነታዎችን አውቃለሁ።
〰〰〰〰 ልንገርህ ❓❓❓
እውነታ 1፣ አንተ ይህን ፅሁፍ እያነበብክ ነው
እውነታ 2፣ "መ" የምትለውን ፊደል ከንፈርህን ሳታገናኝ ካነበብካት አንተ ጂኒየስ ነክ ፣ ግን በጭራሽ አታነባትም።
እውነታ 3፣ ለማንበብ እየሞከርክ ነበር።
እውነታ 4፣ ፈገግ አልክ።
እውነታ 6:ፈገግ አልክ ወይም ሳቅክ።
እውነታ 7፣ “እውነታ 5" ን መዝለሌን ልብ አላልክም ።
እውነታ 8፣ መዝለሌን አረጋገጥክ
እውነታ 9፣ ፈገግ አልክ ።
እውነታ 10፣ ይህ ፅሁፍ ስለተመቸክ ወይ shear ልታደርግ ነው።