Bored Cellphone
رفتن به کانال در Telegram
Bored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018. #BCAA, #BCM, #BCA, https://boredcellphone.com/ https://www.instagram.com/boredcellphone/ https://twitter.com/BoredCellphone
نمایش بیشتر4 223
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-117 روز
-3230 روز
آرشیو پست ها
4 223
ለመላው የክርስትና እና የሙስሊም ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለመስቀልና ለመውሊድ አደረሳችሁ
.
ለመስቀል በዓል ደግሞ በልዩ ወደሚከበርበት አከባቢዎች የገባችሁ - የምትሄዱም በያላችሁበተት የበዓሉን ድባብ የሚያሳዩ ፎቶዎችን በBored Cellphone Addis Ababa ውስጥ አጋሩን
.
የBCAA መስቀልን በጉራጌ ጉዞም ነገ ጥዋት ይነሳልአራት ቀናት በእነሞር ጉንችሬ
.
ፎቶዎችም እናጋራቹሀለን
4 223
የመስቀል በዓል በጉራጌ ከመስከረም 12 ጀምሮ የሚካሄድ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ከወጣት እስከ አዛውንት ከተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ለበዓሉ የሚከትሙበት - ከ 2ሚሊዮን በላይ የአከባቢው ነዋሪዎች በድምቀት የሚያከብሩት በዓል ነው።
የመስቀልም ጉዞዋችንም ይህንን በዓል - ወደ ጉራጌ ከተሞች ሳይሆን ጥልቅ ወደ ገጠሩ ገብተን ቱባ ባህሉ ከሚገኝበት መንደር ዘልቀን ከአንዱ ቤተሠብ ጋር አብረን እናከብራለን።
.
ዛሬውኑ ደውለው ቦታዎን ይያዙ
አብረውን ይጓዙ
0996980983
0930616509
4 223
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን አደረሳችሁ!
አንድ እሮብ ረፋድ ጎተራ አከባቢ የተነሳች ፎቶ ዛሬ ከ200ሺ በላይ ፎቶዎች የያዘ ትልቅ ጋለሪ መነሻ ትሆናለች ብሎ ማን አሰበ? 🙂
እስከዛሬም
9 የተሳኩ አውደርዕዮች
18 የደመቁ ጉዞዎች
2 ባለሙሉ ቀለም የፎቶግራፍ መፅሄቶች
ከ230 በላይ የሚያሸልሙ ሳምንታዊ ጨዋታዎች ተዘጋጅተዋል
ከጅማሮው ሀሳባችን በተቻለ መጠን- ምርጥ እና ውድ ፎቶግራፈሮቻችንን ፎቶዋቸውን የሚያሳዩበት - ችሎታቸውን የሚያዳብሩበት - ራሳቸውን እና ስራዎቻቸውን የሚያስተዋውቁበት ልዩ መድረክ ፈጥረናል ብለን እናምናለን
ይህ ሁሉ የሆነው እና የተሳካው በእናንተው ጥረት ነው - ለዚህም በቅድሚያ ፎቶግራፈሮቻችንን - ብሎም ሞደሬተሮቻችንን - ይህም ግሩፕ ቆንጆ እና ከአላስፈላጊ ነገሮች ነፃ እና ንፁህ እንዲሆን - 'የኔም ግሩፕ እኮ ነው' ብላችሁ ሳትታክቱ ለምታግዙን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
የግሩፓችንን ሀሳብ ደግፋችሁ አብራችሁን ላላችሁ ድርጅቶች በሙሉ ምስጋናችን ይድረስ
.
አሁንም የሁላችሁም እገዛ እና ተሳትፎ ይቀጥል እንላለን
.
መስቀልንም በደመቀ ሁኔታ ጉራጌ ሄደን እናከብራለን
BCAA Tours & Events ላይ ገብታችሁ መረጃ ታገኛላችሁ
.
BCAA እንደደመቀ ይቀጥላል
መልካም አዲስ አመት ከወዲሁ ተመኘን
4 223
The wait is over 📢
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ 5ኛ ዓመት የፎቶ ዓውደርዕያችን ሸብረቅ ብሎ ተከፍቷል ። ከፎቶ በተጨማሪ የተለያዩ የጥበብ ሥራዎችን አካቶ ለእይታ የቀረበው ይህ የጥበብ ማዕድ ከዚህ ሰዓት አንስቶ እስከ እሁድ የሚዘልቅ ይሆናል :: ኑ ጥበብን ተጋሩ ንጉስን ተጎንጬ ሰን ችብስ ብሉ በሚኖሩን ውድድሮች ላይ ደግሞ አሸናፊ ይሁኑ
4 223
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
አንድ የሚጠላ አንድ የሚወደድ
የአመቱ ትልቁ የፎቶግራፍ አውደርዕይ በመሀል አዲስ አበባ
መንገድ ፣ ሰው ፣ ፎቶግራፍ
በሚል ርዕስ ከ Bored Cellphone አምስተኛ አመት ጋር ለ አራት ቀናት ይቀርባል።
ከጳጉሜ 02-05
ዋሪት ህንፃ ( ሀያ ሁለት ካፒታል ሆቴል ፊትለፊት)
ከተለያዩ አዝናኝ እና የሚያሸልሙ ጨዋታዎች ከነፃ ንጉስ ጋር
BCAA Photography Exhibition ‘05 🤏
ከWaryt Furniture እና Negus Malt ጋር በመተባበር
መግቢያ 100 ብር ብቻ
4 223
Bored cellphone presents
In collaboration with Waryt Furniture and Negus Malt
The biggest photography exhibition of the year
Along with our 5th year anniversary
Dont miss out !
Sept.07-10 2023 at Waryt building infront of capital hotel.
.
Today Marks our 5th year, Aug 29.
Congrats to us all who were part of this journey, Thankyou for your support and appriciation.
It was an amazing journey to come and to look forward too.
Hundreds of photographers have been brought up…thousands to come.
We made Exhibitions fun and awesome.
.
Join us on our 5th exhibition… Free Negus Malt, Games and fun people to meet.
Enterance 100br
.
Use these link to confirm 👇
https://facebook.com/events/s/bcaa-photography-exhibition-05/1339719970009899/
4 223
አዲስ አመት መጣሁ እያለ ነው
ለበዓል በጉን ወደ ቤት የሚወስደው ማነው
የውሀ ማጣሪያዎቹንስ? .
.
አውደርዕያችንም የዛሬ ሳምንት ከጳጉሜ 02-05 ይካሄዳል ሰብሰብ ብላችሁ ካፒታል ሆቴል ፊትለፊት ካለው ዋሪት ህንፃ ታደሙ ተብላቹሀል.
ከ Waryt Furniture ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ጨዋታ
.
Exhibition Game
People at work
ሰዎች በስራ ላይ
.
የስራ ትንሽ የለውም - እንደ ባሪያ ስራ - እንደ ንጉስ ትከብራለህ አይደል አባባሉ ራሡ 🙂
ስንት ስራ እንዳለ መጥቀስ ይከብዳል - ሁሉም በየፈርጁ ሲታገል ይውላል - ሠራተኛውን አክብረን - ፊት ማስገባት ሣይኖርብን የሚገራርሙ ፎቶዎችን እያነሣን እንጋራ ።
ጨዋታው እስከ እሮብ ማታ ብቻ ይቆያል
.
ሽልማቶቹም
1ኛ. ለበዓሉ በግ ( ከ BCAA የሚበረከት)
2ኛ እና 3ኛ ዋሪት የውሀ ማጣሪያ
.
የእምነት ነክ እና የህፃናት ፎቶዎች ተቀባይነት የላቸውም።
.
እነዚህን ሊንኮች ይጠቀሙ
#BCAAExhibition
#ጳጉሜ02_05
#Peopleatwork
#WarytFurniture
.
መልካም ጨዋታ ተመኘን
4 223
5 Years of BCAA
ጊዜው እንዴት ነው የሚሮጠው? እንዳማረበት እንደደመቀ ከ @bored Cellphone ጋር ዛሬ አምስት አመት ሞልቶናል!
.
እንኳን ደስ አለንእንኳን አደረሰን!
.
ከአምስተኛ አመታችንም ጋር ተያይዞ በሚቀጥለው ሳምንት በዋሪት ህንፃ በደማቁ ይቀርባል እንዳያመልጣችሁ!
በዚህ ሊንክ መምጣታችሁን አረጋግጡhttps://facebook.com/events/s/bcaa-photography-exhibition-05/1339719970009899/
4 223
“መፀ ት መፀ ት
ኣሸንዳ ዕምበብ መፀ ት
ኣሸንዳዋይ ናይ ዓሚ ናይ ዓሚየ
ተራኺብና ሎሚየ”
Coming coming
Ashenda the flower is coming
After a long year,
Now we met Ashenda
አሸንዳን በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች ሄደን ልናከብር ነው - መቀለ ደሞ በደማቁ
አክሱም ሔደን ሀውልቶቹን ብቻ ሳይሆን የንግስተ ሳባን ቤተመንግስት - የአፄ ካሌብን ቤተመንግስት ፅዮን ማርያምን ሳናይ አንመለስም
አድዋ ተራሮችስ? - ደብረዳሞስ? - ጥንታዊው ቅድመ አክሱም የሀ ስልጣኔ ቅርሶችስ? አል ነጃሽ ምንም አይቀረንም
ምን ይሄ ብቻ
ገረአልታ ተራሮች አቡነ የማታን ጨምሮ ሌሎችም ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት የጉብኝቱ አካል ናቸው
ከእንግዳ አክባሪው ሰው ወዳዱ ህዝብ ጋር አብረን
መፀት መፀት አሸንዳ እንበብ መፀት... እያልን እንሰነብታለን
ከBCAA Tours ጋር ብቻ
ከነሐሴ 13-19
ሰባት ቀናትን በትግራይ - ጉዞ በቱሪስት ኮስተር ባስ ይሆናል
ጥቂት ቦታ ብቻ ስለሚኖር ቀድሞ መያዝ ይመከራል
0930616509/0996980983
N.B
(አዲስአመትም እየመጣ ነውና ለተማሪዎች ደብተር እና እስክሪብቶ መላክ የምትፈልጉም ደውሉልን)
4 223
🏆የአሸናፊዎች ሰዓት🏆
ከ Negus Malt ጋር በመተባበር በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ላይ ባደረግነው የፎቶ አውደርዕያችን ላይ በመገኘት ንጉስን ከጥበብ ጋር በማዋሃድ ፎቶዎችን አጋርተው አሸናፊ የሆኑትን እነሆ
* * * * *
የአርባምንጭ አሸናፊዎች
* * * * *
1. Adisu Y Alem
2. ብሩህዓለም ብርሃኑ ጌቶ
3. Yonas Assefa
* * * * *
Prize
1st place - Headset
2nd place - 20000 mAh Powerbank
3rd place - 32GB Flash
* * * * *
4 223
ሳሮ - አሻም ሳሮ
አይመሌ ሎኦ
ሎኦ ጦሴ ገለታ
አሜን ጦሳ ወልቃ
አርባምንጭ ዝግጁ?
አርብ ረፋድ አራት ሰዓት አውደርዕያችን ይከፈታል እስከ እሁድም ይቆያል
አዳማ - ሀዋሳ ብለን አርባምንጭ ደርሰናል
.
Bored Cellphoneከ Negus Malt ጋር በመተባበር በዓይነቱ ልዩ የፎቶግራፍ አውደርዕይ ይዘን መጥተናል
የአሁኑ አርብ እስከ እሁድ (ሐምሌ07-ሐምሌ09)
በ Haile Resort, Arbaminch እንገናኝ
.
የተለያዩ ደስ የሚሉ ጨዋታዎች ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር - ንጉስን በነፃ እየተጎነጩ የሚዝናኑበት - መግቢያ 100 ብር ብቻ 👇🏼
https://fb.me/e/13kbGi3M5?mibextid=RQdjqZ
ለትኬት በዚህ ይደውሉ
096 860 7931
4 223
🏆የአሸናፊዎች ሰዓት🏆
ከ Negus Malt ጋር በመተባበር በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ላይ ባደረግነው እና እየተካሄደ ባለው የፎቶ አውደርዕያችን ላይ በመገኘት ንጉስን ከጥበብ ጋር በማዋሃድ ፎቶዎችን አጋርተው አሸናፊ የሆኑትን እነሆ
* * * * *
የአዳማ አሸናፊዎች
* * * * *
1. Sam Get
2. Mastewal Eyasu
3. Ruhama KZ Nani
* * * * *
Prize
1st place - Headset
2nd place - 20000 mAh Powerbank
3rd place - 32GB Flash
* * * * *
4 223
🏆የአሸናፊዎች ሰዓት🏆
ከ Negus Malt ጋር በመተባበር በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ላይ ባደረግነው እና እየተካሄደ ባለው የፎቶ አውደርዕያችን ላይ በመገኘት ንጉስን ከጥበብ ጋር በማዋሃድ ፎቶዎችን አጋርተው አሸናፊ የሆኑትን እነሆ
* * * * *
የሀዋሳ አሸናፊዎች
* * * * *
1. Yam Zedo
2. Habric Photos
3. Aser Abrham
* * * * *
Prize
1st place - Headset
2nd place - 20000 mAh Powerbank
3rd place - 32GB Flash
* * * * *
4 223
ሳሮ - አሻም ሳሮ
አይመሌ ሎኦ
ሎኦ ጦሴ ገለታ
አሜን ጦሳ ወልቃ
አርባምንጭ ዝግጁ?
አርብ ረፋድ አራት ሰዓት አውደርዕያችን ይከፈታል እስከ እሁድም ይቆያል
አዳማ - ሀዋሳ ብለን አርባምንጭ ደርሰናል
.
Bored Cellphone ከ Negus Malt ጋር በመተባበር በዓይነቱ ልዩ የፎቶግራፍ አውደርዕይ ይዘን መጥተናል
የአሁኑ አርብ እስከ እሁድ (ሐምሌ07-ሐምሌ09)
በ Haile Resort, Arbaminch እንገናኝ
.
የተለያዩ ደስ የሚሉ ጨዋታዎች ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር - ንጉስን በነፃ እየተጎነጩ የሚዝናኑበት - መግቢያ 100 ብር ብቻ 👇🏼
https://fb.me/e/13kbGi3M5?mibextid=RQdjqZ
ለትኬት በዚህ ይደውሉ
096 860 7931
4 223
የፎቶ ዓውደ ርዕይ! አርባምንጭ ዝግጁ?
Bored Cellphone እና ንጉስ ማልት በመተባበር!
🕒 ከሐምሌ7 እሰከ ሐምሌ9
📌 በ ሀይሌ ሪዞርት
ከተለያዩ ጨዋታዎች ጋር!
በዕለቱ ከንጉስ ማልት ጋር የራስዎን ፈጠራ የሚያሳይ ፎቶ አንስተው በ Bored Cellphone ላይ በማጋራት ይሸለሙ ።
እነዚህን ሀሽ ታጎች መጠቀም እና የንጉስ ፔጅን ታግ ማድረግ አይዘንጉ!
#Artexhibition
#NegusMalt
#arbaminch
#boredcellphone
ከማን ጋር ይመጣሉ?
4 223
የፍቅር ስጦታ 📸 🎁
#Ethiopia | አቶ አምደማርያም ዜና እና ወ/ሮ አልማዝ ማዘንጊያ ይባላሉ፣ አቶ አምደማርያም ሀዋሳ ሀይቅ ዳር ት/ቤት በመምህርነት አገልግለዋል።
ወ/ሮ አልማዝ በሀዋሳ ማዘጋጃ በጸሐፊነት አግልግለዋል።
©ሱራፌል አምዴ
በዚህ ሳምንት በሀዋሳ BCAA Photography Exhibition ላይ ተጠርተው ሄደው ፎቶውንም ባነሳቸው ሱራፌል እጅ፥ ቤታቸው ይሰቅሉት ዘንድ በስጦታ ፎቶግራፋቸው ተበርክቶላቸዋል።
Bored Cellphone Addis Ababa
BCAA Photography Exhibition - Hawassa
Rori Hotel Hawassa
Negus Malt
