cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
203
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✍. ላስተዋለና ላስተነተነ ሰው ሁሉም የአላህ ፍጡር የእራሱን የሆነ ልዩ ውበት አለው !🍃🍂 ከሰው ልጆች መካከል ግን አንጸባራቂውና በውበት ላይ ውበትን የሚጨምረው ያ! በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጸው ብቻ ነው... !🍃🍂 t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

የአንድ ባሪያ ወንጀል የቱንም ያህል ቢገዝፍ የአላህ ምህርት ከባሪይው የበለጠ ግዙፍ ነው t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

ወዳጀ አንተ ኖርክም አልኖርክም አለም ይቀጥላል ፡ አንተ ባለመኖርህ አንተ ብቻ ትጎድላለህ እንጅ አለም ሁሌም ሙሉ ነች አንተ ስለጎደልክ አለም የሚጎድልባት ቅንጣት ነገር የለም ምክያቱም አንተ ስትጎድል ያንተን ቦታ ሊተካ የሚችል ሌላ አንተን ትተካለች ስለዚህ በሚያልቀው ጊዜህና በሚጠፋው አንተነትህ ላይ ቆመህ ጊዜህን በከንቱ ኑሮህን በሀሰት አታቃጥል ይህን ቀመር ስንረዳ ሁሉም ሀሳቦች ሁሉም ጭንቀቶች ይጠፋሉ የአሁኗን ሰዕት ማጣጣም እንጀምራለን። ዋናው ችግር ግን እኛ አሁን ላይ አደለንም ያለፈው ትላንት ላይ ነን ወይም, በእጃችን የሌለው ነገ ላይ ነን የአሁኗ ሰዕት ላይ ግን የለንም, ሁላችንም ከልብ አስተውለን የ አሁኗ ሰዕታችን ላይ ሆነን የሚሆነውን እንመልከት? ምክንያቱም ትላንት እና ነገ አሁን ላይ የሉም , አንዴ ብቻ ኖረህ ስለምታልፍ የማይደገመው ቆይታህን አታበላሸው ለራስህና በራስህ መንገድ ብቻ ተጠቀምበት። ትላንት ትላንት አልፋዋል ነገ ነገ ይደርሳል t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

✍️በዝምታ ውስጥ ብዙ ውብ ነገሮች አሉ ! ጫጫታ በበዛበት በዚህ ዘመን ራስን ወደጉን ገለል አድርጎ ከራስ ጋር ትግል ራስን መጠየቅ ከራስ ጋር መወያየት መቻል አንዱ የሂወት ስኬት ነው::ከነፍስያ ጋር ጅሀድ መግጠም ነፍስያን ማሸነፍ መቻል ጥንካሬን ይጠይቃል ለመምሰል ሳይሆን ለመሆን ስንጥር ያኔ አሸናፊ እንሆናለን ሂወት ውስብስብና ውጣውረዷ የበዛ ጠመዝማዛ ነች በዚያች በተውሰበሰበ ጠባብ መንገድ ለማለፍ የመጀመሪያው መርህ በራስ መተመመን ነው ሁል ጊዜም ቢሆን በራሳችን ከተማመንና ጠንካራ ከሆን ምንፈልገውን ነገር ለማገኘት ሚያግደን ምንም ነገር አይኖርም ቢኖርም እንኳን በመከራ ውስጥ ሆነን የነገን ብርሀን በልባችን አልመን ወደፊን ከመጓዝ ጨለማው አያግደንም እምነት ± ተስፋ± ሶብር ±ብረታት=አንድቀን ስኬት ይኖራል ጉዞ ወደፊት የምን ተሰፋ መቁረጥ የምን ወደኋ
نمایش همه...
ጥንካሬ ያገኘሁት ክብደት በማንሳት ሳይሆን ገፍተዉ ሲጥሉኝ እራሴን በማንሳት ነው። ብዙ ግዜ ሰዎች ጥሩ ስትሆን ገፍተው ይጡልሃል! ቢሆንም ተነስ በነሱ መንገድ አትሂድ! መልካም ሁን በፍቅር አሸንፋቸዉ! በፍቅር ሲመጡ ደግሞ በተራህ ተሸንፍላቸዉ።❤️
نمایش همه...
የማለዳ ማስታወሻ #7 . ትናንትና ማታ የተኛሁት፣ጠዋት ስለምነቃ አልነበረም፤እንቅልፍ ልረታው 'ማልችለው ባላንጣዬ ስለሆነ ነው።የነቃሁትም ድጋሚ ሲመሽ እተኛለሁ ብዬ አይደለም፤እንቅልፍ ስለጠገብኩ እና እንቅልፍ ብቻውን የሕሊና እረፍት ስለማይሆነኝ ነው። . ዛሬ ጠዋት ስነሳ ቢያንስ ገፍፌ የምነሳው ብርድ ልብስ ነበረኝ፣የእንቅልፍ ምስሌን የማብ ስበት ውኃ ነበረኝ፣የምበላው ቁርስ ነበረ፣ ከሁሉም በላይ አዲስ ቀን ነበረኝ፣አዲስ ትንፋሽ! . እንደራሴ ዕቅድና ውሳኔ እንኳ ባልኖር ለራሴ ማኖር 'ማልችላቸው ብዙ ነገሮች አሉኝ። . ልለውጠው የማልችለውን፣ያለጊዜው የማይሆነውን እያሰብኩ ስለምን እባክናለሁ? ባለህ ተጽናና! ያለህ ካሰብከው በላይ ውድ ነው፣ አንድ ቀን ይገባሃል! . t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

አሳዛኝ ታሪክ ። የታሪኩ ርእስ እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ ? 💞ኡሚ ኡሚ ኡሚ 💞 አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ ይወድና ለጋብቻ ያጫታል ከተጫጩ በኃላ ግን ግልፅ በሆነ አረፍተ ነገር እናቱን እንደማትወዳት እና አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ። እሱን ብትወደውም እናቱን ግን ልትወድለት አልቻለችም እናቱም በእድሜ የገፉ ስለነበሩ ልጂቷ ብዙ ታስቸግራቸው ጀመር። ከዛም ልጅ እንደማያገባትና እንደሚለቃት አስረግጦ ሲነግራት ልጂቱ ልጁን ስለምትወደው ደነገጠች እንደምታስተካክልና እናቱን እንደምታከብር እንዲያገባት ተማፀነችው። ልጁም ካስተካከልሽ ብሎ እሽ አላት ከዛም የሰርጋቸው ቀን ደረሰ ምሽቱ ላይ ሠዎች በተሰበሰቡበት መሐል እናቱ ተጋባዥ እንግዶችን ለማስተናገድ በደስታ ሽር ጉድ ሲሉ ሙሽሪት በንዴት ይህችን አሮጊት እናትክን ወዲያ በልልኝ አታሳየኝ ከቻልክ እንደውም ሽጣት አለችው። ልጁም ፈገግ ብሎ ተነሳና ሰዎች ከተሰበሰቡት መካከል እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ "ለ 3 ጊዜ በተከታታይ ማለት ጀመረ እናቱም ከልጃቸው አንደበት የሰሙትን ማመን አቃታቸው ማዘንና ማልቀስ ጀመሩ እንግዶቹን በጣም ተገረሙ አዘኑ ከዛም ሙሽራው ወደ ሙሽሪት ዘወር አለና "አየሽ እናቴን ማንም ሊገዛት አልቻለም ለምን እንደሆነ ታቂያለሽ? ምክንያቱም እናት ውድ ነች እናቴ ከምንም በላይ ውድ ነች ዋጋ አይተምናትም እኔ ግን እናቴን እገዛታለው አንችን ደግሞ ሸጨሻለው ፈትቼሻለው በማለት የሰርጉ ቀን ቀለበቱን ከፊቷ ላይ በመወርወር ትቶላት እናቱን ይዞ ሲወጣ ወዲያው ከእንግዶቹ አንዱ ተከተለውና እንዲህ አለው " ለሴት ልጄ ከአንተ የተሻለ ጥሩ ልጅ አላገኝም ፍቃደኛ ከሆንክ ልጄን ልዳርልክ ብሎት ልጁን ይዞ ወደ ቤቱ ወሰደው ልጁም የዛን ሰው ልጅ ሲመለከታት እጅግ ውብና አደበኛ ነበረች አገባትም ለባሏም ሆነ ለባሏ እናት ፍቅሯን ያለ ገደብ ትሰጣቸውና ትንከባከባቸው ጀመር። የወለደቻት እናቷ እስክትመስላት ድረስ የሚጠበቅባትን ሁሉ መወጣት ጀመረች። መልካምና ደስተኛ የሆነ ህይወት ይኖሩ ጀመር። አንድን ነገር ለ አሏህ ብሎ የተወ አሏህ የተሻለውን ይወፍቀዋል እህቴ ከታሪኩ ብዙ ቁምነገሮችን ተማሪበት፣ ለጓደኞችሽም አጋሪው። t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

የሚስቴ አባት ደውለው <<ልጄ እንደምን ነህ? ባለፈው ያበደርኳችሁን ብድር መቼ ልትከፍሉኝ አስባችኋል?>> ብለው ጠየቁኝ። ለቤት ለማስጨረሻ የሚሆን ገንዘብ ከተበደርናቸው አንድ አመት ይሆነዋል። <<እንዴት ነዎት ፋዘር? ኧረ እንከፍላለን። #$=$&=$#&$ ችግሮች ስላሉብን እንጂ እንከፍላለን>> ብዬ የባጥ የቆጡን ዋሸሁ። እሳቸውም <<አይ ችግርስ ካለባችሁ እታገሳለሁ።>> ብለውኝ ተሰነባብተን ወደ ስብሰባ አዳራሽ ገባሁ። ከስብሰባ እስክወጣ ለወሬ ቸኩዬ፣ ስልኬን መዥርጬ የፅሁፍ መልዕክት ወደ ሚስቴ መፃፍ ጀመርሁ...<<ስሚ እንጂ....ሼባው ብድሩን ይሰርዙልናል ብለሽኝ አልነበር እንዴ? ኧረ ደውሎ ፈራንካውን አዘጋጁ እያለ ነው። እኔማ #$=$&=$#&$ ችግር አለብን ብዬ ዋሽቻለሁ። ስለዱባዩ ሽርሽር ዕቅድ ትንፍሽ እንዳትዪ። ድንገት ከደወሉልሽ ቃላችን አንድ ይሁን።>> ከዚያ <<Send>> ቁልፍ ተጭኜ ስብሰባዬን መከታተል ጀመርኩ። ከደቂቃ በኋላ መልዕክት ስልኬ ላይ ገባ። <<እኔ የዓለም ባንክ አይደለሁም ዕዳ የምሰርዝላችሁ የማደርግላችሁ/። ዱባይ ለዱባይ ሽርሽር ከምትዞሪ ዕዳሽን ክፈዪ ብሎሻል በላት>> ይላል - አባቷ ናቸው። አለቆቼ አዩኝ አላዩኝ ብዬ የፃፍኩትን መልዕክት ለካስ ለአባቷ ነው የላክኩት። ወይኔ እኔ! ወይኔ! አሁን ምን ብዬ ነው ዐይኗን የማየው? ©ወጎች t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

የማለዳ ማስታወሻ #6 . የማይነጋ መስሎሽ ነበር? "ጨረቃ ዘወትር ትነግሳለች፣ፀሐይም ዘወትር ሲሳደድ ይኖራል" ብለሽ ገምተሽ ነበር? ሰዎች የየብቻ አዋዋል እንጂ የየብቻ ምሽት የየብቻ ንጋት የላቸውም! ይኸው ነጋ! መንጋቱንም ነገርኩሽ! ምክንያቱም እንደማይነጋልኝ ስትነግሪኝ ነው አንቺ ላይ የመሸብሽ። . t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

የምትፈልገው ጥግ ድረስ መሄድ የምትፈልግ ከሆነ መቼም የማይቆሙ ልማዶች ያስፈልጉሀል፤ እነዚሆኖ ልማዶች ለማስኬድ ደግሞ ዲስፕሊን ወሳኝ ነው! ዲስፕሊን ማለት ቢመችህም ባይመችህም፤ ደስ ቢልህም ቢከፋህም በቀን ውስጥ ማድረግ ያለብህን ሁሉ ማድረግ ነው። ፀባይህ እንዲህ ከሆነ ከምታስበው በላይ ስኬታማ ትሆናለህ! 👇👇👇ሼር 👇👇 t.me/sitamood
نمایش همه...
Sitamood💥💕

Welcome to my channel U get fashion hijab dress..... Video May delay pic Join plsssss @sitamood For any comments ask me @sitamahsewgf

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.