fa
Feedback
Amhara Occupational Competence Assessment and Certification Agency

Amhara Occupational Competence Assessment and Certification Agency

رفتن به کانال در Telegram

Assess and Certifide

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استآموزش93 276
1 387
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+31
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+1 417
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+3
20 دسامبر+1
19 دسامبر0
18 دسامبر0
17 دسامبر+1
16 دسامبر+1
15 دسامبر0
14 دسامبر0
13 دسامبر+3
12 دسامبر+2
11 دسامبر+1
10 دسامبر0
09 دسامبر+4
08 دسامبر+1
07 دسامبر+1
06 دسامبر+1
05 دسامبر+3
04 دسامبر+3
03 دسامبر0
02 دسامبر+1
01 دسامبر+5
پست‌های کانال
በአብክመ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ የደሴ ክላስተር ማዕከል የ2016 በጀት ዓመት የምዘና መርሃግብር ይፋ ተደረገ
በአብክመ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ የደሴ ክላስተር ማዕከል የ2016 በጀት ዓመት የምዘና መርሃግብር ይፋ ተደረገ

2
የአብክመ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋጋጫ ኤጀንሲ የደብረ ማርቆስ ክላስተር ማዕከል ዓመታዊ የምዘና ፕሮግራም
የአብክመ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋጋጫ ኤጀንሲ የደብረ ማርቆስ ክላስተር ማዕከል ዓመታዊ የምዘና ፕሮግራም
529
3
بدون متن...
506
4
بدون متن...
506
5
በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ከ121 ሽህ በላይ ተመዝነው ለበቁ ተመዛኞች አገር አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መሰጠቱ ተገለጸ ባህርዳር፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (የሙብምማኤ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ከ121 ሽህ በላይ ተመዝነው ለበቁ ተመዛኞች አገር አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር መሰጠቱን የአብክመ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የሙያ ብቃት ምዘና ዝግጅትና አገልግሎት አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በዙ በየነ እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ ተመዝነው ብቁ ለሆኑ ዜጎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለመስጠት ታቅዶ በብቃት አሃድ ተመዝነው ብቁ ለሆኑ ለ53 ሽህ 803፣ በደረጃ 1 እና 2 ለ34 ሽህ 144፣ በደረጃ 3 እና በላይ ለ33 ሽህ 793 በድምሩ ለ121 ሽህ 740 ተመዝነው ብቁ ለሆኑ ዚጎች ሰርተፍኬት ተዘጋጅቶ ተሰጥቷቸዋል ብለዋል፡፡ የድጋሜ ማስረጃ ዕድሳት አገልግሎት ፈልገው ጥያቄ ላቀረቡ ተገልጋዮች በብቃት አሃድ ደረጃ ለ484፣ በደረጃ 1 እና 2 ለ12 ሽህ 244፣ በደረጃ 3 እና በላይ ለ6 ሽህ 973 በድምሩ ለ19 ሽህ 710 ሰርተፍኬት በማዘጋጀት መስጠት መቻሉን አቶ በዙ በየነ ተናግረዋል፡፡ እንደዳይሬክተሩ ገለጻ ከደረጃ 1 እስከ 5 በደረጃ ተኮር ተመዝነው ብቁ ለሆኑ የ113 ሽህ 424 የተመዛኞችን ማስረጃ በድረ-ገጽ መልቀቅ መቻሉን ተናግረዋል፡፡ ብቁ የሆኑትን የተመዛኞችን ማስረጃ በ15 ቀን ግዜ ውስጥ አጠናቆ በመስጠት በኤጀንሲው ድረ-ገጽ እጠለቀቀ ያለ መሆኑን የገለጹት አቶ በዙ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ተቋም የማስረጃውን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በኤጀንሲያችን ድሕረ ገፅ-አድራሻ www.amharaocaca.gov.et በመግባትየተመዛኙን ሰርተፍኬት ቁጥር በማስገባት ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ እንደሚቻል ተናግረዋል፡፡
500
6
بدون متن...
504
7
بدون متن...
1
8
بدون متن...
1
9
بدون متن...
633
10
+2
بدون متن...
457
11
"የሙያ ብቃት ምዘና እና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ስርዓቱን የማዘመን ተግባር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል፡፡" ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር በክህሎት ልማቱ የሥልጠና ጥራት እንዲጠበቅ በዘርፉ የሙያ ብቃት ምዘና እና እውቅና አሰጣጡ ላይ የነበሩ ክፍተቶችን በመለየት ስርዓቱን ዲጂታላይዝድ የማድረግ ሥራ በመከናወን ላይ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በፌስ ቡክ ትስስር ገጻቸው ላይ ገላጸዋል፡፡ የሙያ ብቃት ምዘና እና እውቅና አሰጣጥ ስርዓቱ ዘመኑን የዋጀ እንዲሆን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የአንበሳውን ድርሻ ወስዶ ሥርዓት የማበልፀጉን ሥራ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ አድርሶታል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ስርዓቱን ለማዘመን እያከናወነ ያለውን ሥራ እና የቀጣይ ተግባራትን በተመለከተ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በተገኙበት ስራው የደረሰበት ደረጃ ላይ ውይይት ማድረጋቸውን ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት አክለው ገልጸዋል :: ሚኒስትሯ አያይዘውም ስራው የመጨረሻው ምዕራፍ የደረሰ ሲሆን የሙያ ብቃት ምዘና እና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ስርዓታችን ዘመኑን የዋጀ ከማድረግ ባለፈ በዘርፉ ያሉ ብልሹ አሰራሮችን ከመሰረታቸው የማድረቅ አቅም እንደሚፈጥር፣ ፍትሃዊነትና ተደራሽነትን እንደሚያረጋግጥ እና ሀሰተኛ ማስረጃዎችን ለመከላከል የተጀመረውን ጥረት በእጅጉ እንደሚደግፍ ገምግመናል፡፡ በቀጣይም ወደ ተግባር ለማስገባት አቅጣጫዎችንም ማስቀመጣቸውን አንስተዋል፡፡ በመጫረሻም የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና ለሰጡት ቁርጠኛ አመራር እንዲሁም ሥርዓት የማበልፀጉን ሥራ እያከናወኑ ያሉ የሥራና ክህሎት ሙያተኞች በተለይም የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች በራሳቸውና በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስም ልባዊ ምስጋና ማቅረባቸውን ወ/ሮ ሙፈሪሃት በፌስ ቡክ ትስስር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል ::
422
12
بدون متن...
419
13
بدون متن...
471
14
በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለ3መቶ 17 የኢንዱስትሪ ባለሙያወች አዲስ የመዛኝነት እውቅና መሰጠቱ ተገለጸ ባህርዳር፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (የሙብምማኤ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለ317 የኢንዱስትሪ ባለሙያወች አዲስ የመዛኝነት እውቅና መሰጠቱን የአብክመ ሙያ ብቃትና ምዘናና ማረጋገጫ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የሙያ ደረጃ ምደባ፣ትናትና አውቅና አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ባያሌው መነሻ እንደገለጹት በክልሉ የመዛኝ እጥረት ባለባቸው ሙያወች ለ220 አዲስ የኢንዱስትሪ ማዛኞችን ለማፍራት ታቅዶ አስከ ተጠናቀቀው በጀት ዓመት ድረስ በተደረገው እንቅስቃሴ የአምስቱን ክላስተር ጨምሮ 317 ለሚሁኑ የኢንዱስትሪ ባለሙያወች አዲስ የመዛኝነት አውቅና የተሰጣቸው ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 42ቱ ሴቶች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ አፈጻጸሙ ከ144% በላይ ቢሆንም አሁንም የማዛኝ እጥረት ያለባቸውና የሙያ ደረጃወች የተቀየሩ በርካታ ሙያወች ያሉ በመሆኑ ሌሎች ተጨማሪ መዛኞችን ማግየትን የሚጠይቅ በመሆኑ በቀጣይ በጀት ዓመት ችግሩን ሊፈታ የሚችል የቅንጅት ስራ መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ አዲስ የመዛኝነት አውቅና የተሰጣቸው መዛኞችም በግብርና፣በኢኪኖሚክ መሰረተ-ልማት፣በኢንዱስትሪ ልማት፣በጤና ፣ በሆቴልና፣ቱርዝምና ስፖርት ዘርፍ መሆናቸውን አቶ ባያለው ተናግረዋል፡፡ በተመሳሳይም 653 ለሚሆኑ የነባር መዛኞችን መረጃ በማጣራትና ተገቢነቱን በማረጋገጥ አውቅናቸው አንዲታደስ ተደረጓል ፡፡ ያላሰደሱ ነባር መዛኞች መስፈርቶች ተዘጋጅተው ለሁሉም ክላስተር የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከላት፣ለክልል ቢሮወች ፣ለምዘና ማዕከላት፣በኤጀንሲው ድረ-ገጽ እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት መስፈርት ተዘጋጅቶ እንዲውቁት ቢደረግም የመዛኝ ፍቃድ ለማደስ ያለቸው ፍቃደኝነት ዝቅተኛ በመሆኑ ማሳካት የተቻለው 65%ብቻ ነው ያሉት ዳይሬክተሩ አውቅና ካገኙ ሶስት ዓመት የሞላቸውና የሙያ ደረጃ ለውጥ ያልተደረገባቸው ሙያወችን ያሉ ነባር ሙያወች በወቅቱ እውቅናቸውን እንዲያድሱ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
477
15
بدون متن...
675
16
بدون متن...
605
17
የምዘና አገልግሎቱን ተደራሽነት ለማሳድግ በበጀት ዓመቱ ለ166 የምዘና ማዕከላት እውቅና መሰጠቱ ተገለጠ ባህርዳር፣ሰኔ 30፣ 2015 (የሙብምማኤ) የምዘና አገልግሎቱን ተደራሽነት ለማሳድግ በበጀት ዓመቱ ለ166 አዲስ የምዘና ማዕከላት እውቅና መሰጠቱ የአብክመ ሙያ ብቃትና ምዘናና ማረጋገጫ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የሙያ ደረጃ ምደባ፣ ጥናትና አውቅና አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ባያሌው መነሻ እንደገለጹት ኤጀንሲው በበጀት ዓመቱ ለ280 የምዘና ማዕከላት አዲስ አውቅና ለመስጠት ታቅዶ ከመካከለኛና ከፍተኛ እንዱስትሪዎች 22 እና ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች 144 በድምሩ ለ166 የምዘና ማእከላት አውቅና አግኝተው ወደ ምዘና አገልግሎቱ መግባታቸውን ገልጸዋል፡፡ በክልሉ ውስጥ ምንም እንኳን እውቅና እንዲሰጣቸው ጥያቄ ያቀረቡ ተቋማት በረካታ የነበሩ ቢሆንም መስፈርቱን አሟልተው የተገኙት ግን 59.28% ብቻ ናቸው ብለዋል፡፡ እቀዱን ለማሳካት ባለድርሻ አካለት የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት በትኩረት አለመወጣት፣ የምዘና ማዕከልነት ጥያቄ ያቀረቡ የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ስታንዳርዱን የማያሟሉ መሆን ዋና ዋና ችሮች እንደነበሩ የገለጹት ዳይሬክተሩ በዋጋ ንረቱ ምክንያት አንድ አንድ ሙያዎች ላይ ለምዘና የሚወጣው ወጭ ተመዛኞች ከሚከፍሉት የምዘና ክፍያ በላይ መሆኑ ምዘናው አክሳሪ ነው በሚል አንዳ አንድ የጥቃቅና እና አነስተኛ ተቋማት እውቅና ቢያገኙም ወደ ምዘናው አለመግባት በትግበራው ወቅት ያጋጠሙ ችግሮች እንደነበሩ አቶ ባያሌው ተናግረዋል፡፡ እንደ አቶ ባያሌው መነሻ ገለጻ ለ95 ነባር ምዘና ማዕከላት በ206 ሙያዎች ተጨማሪ የምዘና ማዕከላት ፈቀድ መሰጠቱን እንዲሁም ለ155 ለነባር ምዘና ማዕከላት ደግሞ በ1 ሽህ 441 ሙያዎች እውቅናቸው እንዲታደስላቸው መደረጉን ተናግረዋል፡፡ የሙያ ብቃት ምዘና መስጫ ማዕከላትና መዛኞችን ለማፍራት፣ ምዘና ውጤትን መሰረት ያድረገ ጥናትና ምርምር ለማድረግ እና ተያያዥነት ያለቸውን ጉዳዮች በውጤታመነት ለማከናወን በአንድ ተቋም ብቻ ሊሳካ ስለማይችል በቀጣይ በጀት ዓመት ሁሉም አካላት ከዝግጅት ምራፍ አስከ ተግበራ ምራፍ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል ሲሉም አቶ ባያሌው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
554
18
بدون متن...
538
19
የምዘና መርሁን ያለከበሩ ግለሰቦችና ተቋማት ላይ እንደየ ጥፋት መጠናቸው የተለያዩ የእርምት እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፡፡ በበጀት ዓመቱ የምዘና መርሁን ያለከበሩ ግለሰቦችና ተቋማት ላይ እንደየ ጥፋት መጠናቸው የተለያዩ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የአብክመ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የሙያ ብቃት ምዘና ዝግጅትና አገልግሎት አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳሬክተር አቶ በዙ በየነ እንደገለጹት የምዘና ሥርዓቱን የሚያደናቅፉ የሙስና አመለካከትና ድርጊት ላምክሰም በየምዘና ዙሩ በቅድመ ምዘናው ላይ ለመዛኞች፣ ለተመዛኞች፣ ለሰልጣኝ አደረጃጀት ተወካዮች፣ ለሱፐርቫይዘሮች፣ ለምዘና ማዕከላት ሃላፊወችና ሌሎች በምዘና ስራው ላይ ለሚሳተፉ አካላት የተሰጣቸውን ኃላፊነት በተገቢው መንገድ እንዲወጡ ግንዘቤ መፍጠር መቻሉን በመግለጽ ህግና ስርአትን ባለከበሩ አካላት ላይ አስተማሪ አስተዳደራዊ የእርምት እርምጃ መወሰዱን ተናግረዋል፡፡ በበጀት ዓመቱም የአምስቱን ክላስተር ጨምሮ የተለያዩ የድስፒሊን ጥፋቶችን የፈጸሙ በ120 ተመዛኞች ላይ ከፁሁፍ ማስጠንቀቃያ እስከ ሙሉ በሙሉ ከምዘና ማገድ፣ በ84 መዛኞች ላይ ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ሙሉ በሙሉ ከመዛኝነት የማገድ፣በ7 የምዘና ማዕከል ላይ ጹሁፍ ማስጠንቀቂያ የእርምት እርምጃ የመውሰድ እንዲሁም በ10 ሱፐርቫይዘሮች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባለመወጣትና በድስፕሊን ግድፈት ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ለሁለት ዓመት ከደረጃና ከደሞወዝ ዝቅ እንዲሉና ከነበራቸው ኃላፊነት እንዲወርዱ አስተዳደራዊ የእርምት እርምጃ ተወስዷል ብለዋል፡፡ ለሁሉም ተመዛኞች ያለልዩነት ከአድሎ የጸዳ መንገድ የምዘና አገልግሎት ለመስጠት የምዘና ፓኬጆችን ሚስጥራዊነት የመጠበቅ፣ የምዘና ቨርዥኖችን እያፈራረቁ ሳይደጋገም ለምዘናው ጥቅም ላይ ማዋልና የምዘና መርህን ተከትሎ ሙያዊ ስነ ምግባር በመላበስ የመዘናው ስራው ተግባራ እንዲሆን በበጀት ዓመቱ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራቱን አቶ በዙ በየነ ተናግረዋል፡፡ እያደገ የመጣውን የምዘና ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግና የሙስና አመለካከትና ድርጊት ለመዋጋት እና ከአድሎ የጸደ የምዘና አገልግሎት ለመስጠት ሁሉም ባለድረሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
502
20
ለኤጀንሲው ከቀረቡ 1 ሽህ 25 የሙያ ብቃት ምስክር ወረቀት ትክክለኛነት ይረጋገጥልን ጥያቄ ውስጥ 65 የሚሆኑት ሀሰተኛ ማስረጃ ሆነው መገኘታቸው ተገለጸ በ1 ሺህ 25 የሙያ ብቃት ምስክር ወረቀት ላ
ለኤጀንሲው ከቀረቡ 1 ሽህ 25 የሙያ ብቃት ምስክር ወረቀት ትክክለኛነት ይረጋገጥልን ጥያቄ ውስጥ 65 የሚሆኑት ሀሰተኛ ማስረጃ ሆነው መገኘታቸው ተገለጸ በ1 ሺህ 25 የሙያ ብቃት ምስክር ወረቀት ላይ የህጋዊነት የማረጋገጥ ስራ ተሰርቶ 65 የሚሆኑት ሀሰተኛ ሆነው መገኘታቸውን የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዘላለም አዕምሮ እንደገለጹት በጀት ዓመቱ ከተለያዩ 74 ተቋማት ትክክለኛነት እንዲረጋገጥ ከቀረቡ 1ሽህ 25 የሰርተፍኬት ማስረጃወች ውስጥ 65 የሚሆኑት ሀሰተኛ ሰርተፍኬት መሆናቸው ተረጋግጧል ብለዋል፡፡ ሀሰተኛ የሆኑ ማስረጃዎችን በእጃቸው ይዘው የተገኙትን እና የቀረቡ የሰርተፍኬት ማጭበርበር ጥቆማወችን ለፍትህ አካል በማቅረብ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉንም የህዝብ ግንኙት ኃላፊው ተናግረዋል፡፡ ሀሰተኛና የተጭበረቡ የሙያ ብቃት ምስክር ወረቀቶችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በኤጀንሲው ድህረ-ገጽ አድራሻ www.amharaocaca.gov.et ወይም www.amharacoc.gov.et በመግባት ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ የሚቻል መሆኑን በመረዳት የሚመለከተው አካል ሁሉ የድርሻውን እንዲወጣ ሲሉ ኃላፊው ጥሪ አቅርበዋል፡፡
598