cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Yad breezy fans🤓🤑

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
160
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Yadri online shopping 👟 https://t.me/yadri2429
نمایش همه...
Yadri online shopping 👟

We deliver whatever you want ,we deliver Shoes ,clothes,bags, socks quickly

ሚስቴ ሀምሳ አለቃ የሴት ወታደር ነች 👮‍♀ በተጣላን ቁጥር ታስፈራራኛለች😔 የሴት ኮማንዶ ነች 👩‍🏭 ካራቴ ታውቃለች አንድ ቀን እንጃልኝ ተዘርረኛለች @yad2914 @yad2914
نمایش همه...
4.47 KB
نمایش همه...
نمایش همه...
3.12 MB
3.21 KB
➛➛ለሚ ኩራ እንዴት ተወለደች ➛➛ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➮ በሳቅ ፍረስ የምታረግ በጣም ገራሚ ወግ ናት አድምጧት! ➮ የ ክፍለ ከተሞች ወግ ━━━━━✦✗✦━━━━ @yad2914 @yad2914 ━━━━━✦✗✦━━━━━━
نمایش همه...
የክፍለ ከተሞች ወግ.mp33.92 MB
ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስልን የተወደዳችሁ "የፋና ብዕር" ቤተሰቦቻችን! ዛሬም እንደተለመደው ቢነበብ ሸጋ ነው ያልነውን መፀሐፍ እናስተዋውቃችሁ፦ የመፀሐፉ ርዕስ = ተከርቸም የመፀሐፉ ደራሲ = ይስማዕከ ወርቁ የመፀሐፉ የገፅ ብዛት = 184 መፀሐፉ የታተመበት ዘመን = 2004 ዓ.ም የመፀሐፉ ይዘት = ወጥ ታሪክ ሲሆን፥ የመሸጫ ዋጋውም 81.00 ብር ብቻ ነው። ደራሲው ሌሎች እጅግ ተወዳጅ እና ታሪካዊ መፀሐፍትን ለንባብ አብቅቷል። #የወንድ ምጥ # ዴርቶጋዳ #የቀንድ አውጣ ኑሮ #ራማቶሓራ #ተልሚድ #ዣንቶዣራ #ክቡር ድንጋይ #ዮቶድ # የኦጋዴን ድመቶች # ደህንነቱ ተጠቃሾች ናቸው። "ዘወትር እናንብብ በሀሳብ እንድናብብ" (ፋና ብዕር)
نمایش همه...
አቤቱታ """""""""" የስጋ መታከት መንገድ አቆላሞ፣ የነፍስ ብሩህ ገፅ ቢታወር ጨልሞ፥ በማን ነው ሚቆጠር ? በዳይ የት ተገኝቶ፣ ስጋ ራሱን ሲያሸሽ በነፍስ አመኻኝቶ! አረጋኸኝ መንገሻ(ፋና ብዕር)
نمایش همه...
ሰላምና ጤና ለናንተ ውድ የፋና ብዕር ቤተሰቦች ! ምን እናንብብ ላላችሁን ሁሉ ይኸው ውብ መፀሐፍ፦ የመፀሐፉ ርዕስ = ሐሰተኛው(በእምነት ሥም) የመፀሐፉ ደራሲ = አለማየሁ ገላጋይ የመፀሐፉ የገፅ ብዛት = 303 የመፀሐፉ የመሸጫ ዋጋ = 180 ብር የመፀሐፉ የመጀመሪያ ህትመት = 2012ዓ.ም መፀሐፉ ወጥ ታሪክ ሲሆን የቀለጠ ንባባችንን እንዲያቀልልን ቀደም ብለው ለህትመት የበቁትን "በፍቅር ስም" እና "ታለ(በእውነት ስም)" የተሰኙትን ስራዎች ብናነብ ይመረጣል! ተወዳጁ ደራሲ "አለማየሁ ገላጋይ" በርካታ ለንባብ የበቁ መፀሐፍት ሲኖሩት ለአብነት ያህል፦ * አጥቢያ * ኩርቢት * ቅበላ * የፍልስፍና አፅናፍ * ኢህዲግን እከሳለሁ * የብርሀን ፈለጎች * መለያየት ሞት ነው * ወሪሳ በፍቅር የሚወደዱ ስራዎቹ ናቸው! " እንደ አቅማችን ፣ በየዕለቱ ለድንቅ አስተሳሰብ እናንብብ!" (ፋና ብዕር)
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.