cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Islamic knowledge for all

بسم الله الرحمن الرحيم ኢንሻ አላህ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የሰሀቦች ታሪክ እንዲሁም ቁርአን እና ሀዲስ ወቅታዊ መረጃዎች እናደርሳለን በአላህ ፍቃድ, እንዲሁም ጣፋጭ ታሪኮችን ያገኙበታል እናም ለአላህ ብላቹ ቻናላችንን share ማድረጉን እንዳትረሱ ግሩፓችን @Islamic_grouplove አስተያየትካሎት በዚህ አድርሱኝ @Arehimu

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
915
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+1330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌴🌴🌴🌴 ግጥም 🌴🌴🌴🌴 🌸 የሞት ቅርብነት 🌸 የሞት ቅርብነትን ሁላችንም እረስተን ፣ ለዱንያ እንሮጣለን አኼራን ዘንግተን ፣ የአኼራን ነገር ጠንቅቀን ብናውቅ ፣ ብዙውን በለቅሶ ጥቂቱን በሳቅ ፣ ዛሬ በዱንያ ላይ በደስታ ስንኖር ፣ መግባት የማይቀርነው እጠባብ ቀብር ፣ ነኪርና ሙንከር መረቡክ ሲሉን ፣ እንደው ምንድን የሆን የእኛ መልሳችን ፣ መልሱን ለማገኘት ኸይር ስራ እንስራ ፣ እፍረት እንዳይዘን ነገ በአኼራ ፣ ስንወጣም ስንገባም ስለኢስላም እናውራ ፣ ጊዜን መፅዋት እናድርግ እንደ አቡሁረይራ ፣ ምላሳችን ሲያሳስቀው አይናችን ፣ ቅልብልብ ትላለች ያቺ ቀልባችን ፣ ይዘነው የምንሄደው ምንድን ነው መልሳችን ፣ ኸይር ስራ ቀሎ ሲከብደን ወንጀላችን ፣ መሙያ አናገኝም ለዛ ሚዛናችን ፣ መፍትሄ የሚሆን ምንድን ነው መልሳችን ፣ ኢባዳን ማብዛት ነው ዱንያ ላይ ሁነን ፣ ለአኼራ ጉዳይ ይህን ስላልን ፣ ወሰላሙ አለይኩም በሉ አውፍ በሉን ። ✍️✍️✍️ @Ebnu_Oumer @rezakuhakimu @rezakuhakimu @rezakuhakimu if you like it sher it Sher sher sher sher sher sher
نمایش همه...
👍 2
⚠️🚫ለዘፈን_አፍቃሪያን_መገሠጫ_ትሆን_ዘንዳ_ይህችን_ታሪክ_አንብቧት 👇👇👇 ታሪኩ እንዲህ ነው፦ *ልጁ በጣም ሙዚቃ ማዳመጥ ይወዳል። ጠዋት፣ ማታ፣ቀን፣ለሊት፣ሁልም ጆሮው ላይ ኤርፎን ሰክቶ፣ አላህ ለቁርአን፣እንዲሁም ለተግሰጽ የለገሰውን ጆሮ ለሃራም እናለማይወደው ድርጊት ይጠቀማል። ፡ ፡ ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ት/ቱን ጨርሶ፣ ቤት ይገባል። ልቡ የሚገኘው ዛሬ ምን አይነት ዘፈን አውርጄ ላዳምጥ ነው ። ከዚያም ፍራሹ ላይ ጋደም ብሎ፣ ሞባይሉን ከፍቶ፣በማዳመጥ ላይ ሳለ የክፍሉ መብራት ድንገት በኃይል ድርግም ብሎ ይጠፋል ። ደንግጦ የሞባይሉን ፍላሽ በማብራት፣ ኤርፎኑን ለመንቀል ቢሞክር እንቢ ይለዋል። ከጆሮው ውስጥ የተጣበቀው ኤርፎን፣አልነቀልም ብሎ ብዙ አታገለው። በመጨረሻም ስላልቻለ ለቤተሰቡ ተናገረ። https://t.me/rezakuhakimu ቤተሰቡ ሙዚቃ በማዳመጡ ቢናደዱም፣አሁን ለችግሩ መፍትሔ እንፈልግ በማለት በፍጥነት ወደ አቅራቢያው ከአንገት በላይ እስፔሽላይስት ህክምና ወሰዱት።ዶክቶሮች በድንጋጤ እንዲሁም በመገረም እንዲህ አይነት ሁኔታ አጋጥሟቸው እንደማያውቁና ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው ወደ ሌላ የሕክምና ማዕከል ሪፈር ይጽፋለታል። ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል። ልጁ ምንም አያወራም፣ ዝምታን ተከናንቦ አይኑን ያቁለጨልጫል።በአብዋራ የተሞላ ፀጉሩን እያከከ በዙሪያው ያሉ ሰዎች የሚያወሩትን ለማዳመጥ ይሞክራል። ነገር ግን ምንም ነገር አይሰማውም። ጆሮው ደን ቁሯል። አላህ የሰጠውን ጆሮ ቁርአንን ለማዳመጥ ሳይጠቀም ሙዚቃ አዳምጦበታል። በዚህም የፀፀተው ይመስላል። ፡ ፡ ወደ ሌላ ሕክምና ማዕከል ተጉዘው ከከባድ የ 2፡00ሠዓት ቀዶ ጥገና ሕክምና በኃላ ኤርፎኑ ለብቻው መወገድ ስላልቻለ ሁለቱ ጆሮዎች፣ከቦታቸው ተነቅለው የማዳመጥ ፀጋን አሳጥቶት ከሕክምና ማዕከሉ ወደ ቤት ተመለሰ። ከዚያ በኃላም ጤና እያለው ያልቀራውን ቁርአን ለማንበብ ይታገላል። ሕይወቱንም በፀፀት እና በማልቀስ ለመግፋት ተገዷል። ፡ ኢኽዋኒ ወ አኽዋቲ አላህ የሰጠንን ፀጋ እሱን ለማመስገን እንጂ፣እሱን ለማስቆጣት አንጠቀመው። ሙዚቃን ከመስማት ርቀው፣ ቁርአንን በማዳመጥ ከሚረኩት ያድርገን!!! አላሁመ አሚን! Share ማድረጎን አይዘንጉ 1 ሰው በኛ ሰበብ ሊመለስ ይችላል እናም share ለማድረግ አንሰስት ። በተቻለን አቅም ለሌሎች በማድረስ ከሀራም ነገራቶች እንዲርቁ ሰበብ እንሁናቸው ። ተመሳሳይ አስተማሪ ታሪኮች እንዲደርሶት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 ✨https://t.me/rezakuhakimu✨
نمایش همه...
Islamic knowledge for all

بسم الله الرحمن الرحيم ኢንሻ አላህ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የሰሀቦች ታሪክ እንዲሁም ቁርአን እና ሀዲስ ወቅታዊ መረጃዎች እናደርሳለን በአላህ ፍቃድ, እንዲሁም ጣፋጭ ታሪኮችን ያገኙበታል እናም ለአላህ ብላቹ ቻናላችንን share ማድረጉን እንዳትረሱ ግሩፓችን @Islamic_grouplove አስተያየትካሎት በዚህ አድርሱኝ @Arehimu

ይጠንቀቁ‼ በአዲስ አበባ ሌቦች ሊሰርቋቹ ሲያስቡ  ከሚጠቀሙት ዘዴዎች መካከል:— 👇           👇              👇 ✔ሞተር  እና ሳይክል ወደ እርሶ ሲጠጋ ይጠንቀቁ  ስንቱ  ስልኩን ተበልቷልና። ✔የማያውቆት ሰው ፀያፍ ስድብ ይሰድቦታል።  ለመጣላት ሲጋበዙ ገላጋይ መስለው   የተሳዳቢው ተባባሪ ሌቦች ኪሶትን  ያጥቦታል። ✔ ታክሲ ውስጥ ሆን ብለው የታመመ  ወይም ነፍሰ ጡር የሚመስል ሰው  አስቀምጠው መስኮት እንዲከፍቱ በጥድፊያ   ይጠይቆታል ። እርሶም መስኮቱን ሲከፍቱ ወይም ቦታ ለመቀየር ሲያስቡ ኪሶት ይገባሉ። ✔ የታክሲ ረዳት በመመስል "የት ኖት " ብለው በሚያልፉበት መንገድ ይጠይቆታል።  እርሶ ወደጠሩት ቦታ  እንደሚሄዱ በማስመሰል ታክሲ ካስገቦት በኋላ  ዘርፈው ደብድበው ያወርዶታል። ✔ አውቀው በታክሲ ትርፍ  እንዲጫኑ ካደረጉ በኋላ "  ትራፊክ መጣ፣ውረድ  ፣ውረጂ " በማለት አዋክበው አውርደው  በመሀል ገንዘቦትን ወይም ሞባይል  ስልኮትን ይሰርቆታል። ✔ አሁን አሁንማ  ማር ፣ቅቤ ተልኮለት ነው  በማለት  እቤት ሰተት ብለው ገብተው  የላከኝን ሰው ልንገረው ስልኮትን አውሱኝ በማለት ያልተሰማቸው በማስመሰል ሹልክ ብለው ያመልጣሉ። ✔ መንገድ ላይ  አጣዳፊ ካልሆነ   ስልክ ባያወሩ ይመረጣል። መንታፊው በዝቷልና። ✔ ሎተሪ ደረሰኝ  ብሎ ወይም የማያውቁት ሰው መንገድ ላይ  እያወሮት ሲሄድ  ይጠንቀቁ። ኮፒ
نمایش همه...
👍 4
በአላህ ስም *🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው* ① ሚስትህን ② ልጆችህን ③ ቤተሰብህንና ④ ጓደኞችህን *🍃 4 ነገሮችን ቀንስ* ① እንቅልፍን ② ምግብን ③ መሰላቸትንና ④ ንግግርን *🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው* ① የቲም ላይ ② ሚስኪን ላይ ③ ድሃ ላይና ④ ህመምተኛ ላይ *🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው* ① ሙኽሊስ የሆነ ሰው ② ቃሉን ጠባቂ ③ አዛኝንና ④ ታማኝን *🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው* ① ጃሂልን ② ተከራካሪን ③ ቂልንና ④ ባዶን *🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው ① ውሸታምን ② ሌባን ③ ምቀኛንና ④ ራስወዳድን *🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው* ① ሰላት ② ቁርአን ③ ዚክርንና ④ ዝምድናን *🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው* ① በትእግስት ② በቻይነት ③ በእውቀትና ④ በቅንነት *🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ ① ከትካዜ ② ከሀዘን ③ ከድብርትና ④ ከስስት *2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?* ®= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡ 3, ጤና ትፈልጋለህ ? _®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_ _4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_ _እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_ _5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_ _ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_ _6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_ _®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_ _7, በረካ ትፈልጋለህ ?_ _®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_ _8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ? _®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_ _9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_ _®=አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_ @yasin_nuru  @yasin_nuru
نمایش همه...
👍 5
نمایش همه...
Islamic knowledge for all

بسم الله الرحمن الرحيم ኢንሻ አላህ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የሰሀቦች ታሪክ እንዲሁም ቁርአን እና ሀዲስ ወቅታዊ መረጃዎች እናደርሳለን በአላህ ፍቃድ, እንዲሁም ጣፋጭ ታሪኮችን ያገኙበታል እናም ለአላህ ብላቹ ቻናላችንን share ማድረጉን እንዳትረሱ ግሩፓችን @Islamic_grouplove አስተያየትካሎት በዚህ አድርሱኝ @Arehimu

👍 6
09:35
Video unavailableShow in Telegram
እደው አይናችን እያየ እደት እሕታችንን። እንጣትበ። በአላሕይሑንብኝ ይችልጂ ታዋቂብትሖን ሑሉም ሰው ይረባረብላትነበር ይኸንንቢዶወ በቲዪቭ ተለቋ ያየውሰው በጣምትንሸነው ሸርኮ ያረገው የለም የአደም ልጂሖይ አላሕኮ። የተቸገረን እረዱ እኔበሰጣችሑትእጥፍ አርጌ እተካችሐለሑ ነው ያለው እጂ እየመረጣችሑ ታዋቄንብቻ እረዱ አላለም እድሑም አሳኙጌታችን እድሕ ይላል አድትን ነብሰ ያተረፈ ሰው ልክ የአለም ሕዝብን እዳተረፈነው ያጠፋምእደዛው አድበጣም የገረመኝነገረ እኔ በውሰጥ እየገባሑ ሰለዝችእሕቴ እድትረዱኝ ሳማክራችሑ እድሑምወዴትላልቅ ቻናል እድደረሰ እድሑም ለኡሰታዞችእድታደረሱልኝ ሳማክራችሑ መልሳችሑ ኡሰታዞች ይቆጣሉ ?ሱብሐንአላሕ ጭራሹኑ ሳጠይቆቸው አላሕ ይጠብቃቸውና በነሱላይቢደረሰ እኛ እተዋቸዋለንን?? ብዙወቻችን ችግረኛን ከጭቁየማላቅን ፈድልና አጂር አልተረዳንም ምናቀውኖሮ ችላባላልንነበረ እያየናትባላየባላ ለፍናትነበር ለመሰጂድ ለመድረሳ ቀዳሚወችና እሸቅድምድም እደምንዝሑሉ ምነው ለየቲሞች እናት ችላማለታችን እደዝሕ ትትሰቃይ እያየን። ለመሰጂድ አታውጡማለቴአደለም ይሰመርበት እናምንለማለትፈልጌነው። ለተቸገረ ተጎኑ እንሑን ተዋቂ ቢሖንም ባይሖንም እኔሰ ምላረጋት አልቻልኩም ሐበታምነትን ዛሬ ተመኘሑ አላሕ ሐብታም እደረገኝ እሱም ለተቸገረሰው ፈጥኖ ደረየራሸ እደሖን )ከአረሕማን )በታች የሱንፊትፈልጌ አበዛሑኝ ሰለጨነቀኝነው አወፎን 👉የኢትዮጵያ አካውት 1000558459682 ዘይነባ የሱፍ ሀሰን 👉የቴሌ ግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/+791-yieASWFmNjRk 👉የዋትሳፕ ግሩፕ ጆይን👇👇 Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/KCKCj6Kv9Tv011dTp8LJtH ሊኩን ሼር ሼር ሸር ሸር
نمایش همه...
👍 3
የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን የሂጅራ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ ። https://t.me/hijraabot?start=5076870555
نمایش همه...
📣 📣 ታላቅ የምስራች 📣 📣   🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹 በኢትዮጲያ እና በተለያዮ የአለም ሀገራት ለምትገኙ ኢትዮጲያውያን በሙሉ!!🎉🎉🎉 ብራይት የስልጠና ማዕከል የብስራት ዜና ይዞላችሁ መቷል! ባሉበት ቦታ ሆነው በ online (ኦንላይን) 👩‍💻👨‍💻 እንግሊዘኛ እና አረብኛ ቋንቋን በዘርፉ  በማስተማር የበርካታ አመታት ልምድ ባላቸው መምህራኖች እና እጅግ  ዘመናዊ የሆነ ኢንተርናሽናል ማስተማሪያ ሲስተምን በመጠቀም እንዲሁም በአዲስአበባ ዮኒቨርስቲ ሌክቸረሮች የቦርድ አማካሪነት እየተመራ ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ባሉ የተለያዩ መረሀግብሮች በሰርተፍኬት ፕሮግራም በላቀ ጥራት እና ብቃት በጥቂት ክፍያ ብቻ ሊያስተምርዎ በፍቅር ይጠብቅዎታል ❤😍📚📚📚 🫵 በሀገር ውስጥ ባሉ ቋንቋዎች በአማርኛ በኦሮምኛ በጉራግኛ እንዲሁም በቅርቡ በትግረኛ ማስተማራችን ልዮ ያደርገናል። 🫵 ኑኑኑ!!! የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! በአለማቀፋዊ ቋንቋዎች አለማቀፋዊ ይሁኑ የከፍታ ጉዞን ይቀላቀሉ እያለ ብራይት የስልጠና ማዕከል ብሩህ ጥሪውን በደስታ ያቀርብሎታል  🌺🌺🌺 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ❓ 👉 ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ ፈጥነው በእዝህ ስልክ ቁጥር ይምዝገቡ 👇👇👇👇 0948890874 ☎️☎️☎️ ወይም በእዝህ 👉👉👉 @Ebnu_Oumer  በውስጥ መስመር አሁኑኑ ያናግሩን በአካል ማግኘት የምትፈልኩ አድራሻ ፡ አዲስአበባ ፡ ቤተል ፡ AJ ሞል አራተኛ ፎቅ ያገኙናል። ብራይት የስልጠና ማዕከል ለብርሀናማ ህይወት ትክክለኛ ቦታ 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
نمایش همه...
👍 3
ጥርዝ አትበላት❞ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘ ያልፍልኛል ብላ ስዴት በተጓዘች፣ ቤተሰብ ለማቅናታ ደክማ ባስደሰተች፣ ለ24ሰአት በቁሟ በሰራች፣ ሂወት ለመቀየር ለፍታ በደከመች፣ የሰዉ ሀገር እሳት እየተገረፈች፣ ድካምና ናፍቆት እያፈራረቀች፣ ዛሬ ሞላ ነገ በስስት እያየች፣ ሰዴት በቃኝ በላ ሀገሬን እያለች፣ በድኗ ጠንክራ ኒቃብ በለበሰች፣ አልቀርብም ይቅርበኝ አላህን ፍሪ ነኝ የወጣሁት ስዴት በደንብ ለወጠኝ፣ መጥፎና ጥሩዉን እደለይ አረገኝ፣ ደኔን መገንዘቤ ክብሬን መጠበቄ፣ ተዉሂድን ተመሬ ሱናን በማወቄ፣ መጥፎና ጥሩዉን ለይቸ ማወቄ፣ አልሃምዱሊላሂ ስደትን ወደድኩኝ፣ ከትናንቱ ዛሬ ለዉጥን አገኘሁኝ፣ እኔን ባለማወቅ ጥርዝ አትበለኝ፣ ስድብ መስሎህ እንደሁ እኔ ለዉጥ ላይ ነኝ፣ ለስራ ለለዉጡ ስዴት የተጎዝኩኝ ቂርዓት ቀርቸ ድኔን የተማርኩኝ ለቤተሰብ ደስታ ቁሜ የታጠቁኝ ለመልካም ነገሮች ቀደሜ የሆንኩኝ የስዴት እንቁ ነኝ ከመጥፎ የራኩኝ በአሏህ እገዛ ትልቅ ህልም ያቀድኩኝ የሰዉ ሀገር ኑሮ እጅግ የመረረኝ ሀገሬ ለመግባት እቅድ  ያወጣሁኝ ብለፋ ብደክም ምኞቴን የኖርኩኝ ስዴት በቃኝ ብየ ሀገሬ ቢያመጣኝ ከሜዳ ተነስተህ ጥርዝ አትበለኝ ✍𝑆𝒆𝒍𝒂𝒉𝒖𝒅𝒊𝒏 ᵃᵇᵘ ᵒᵘᵇᵉⁱᵈᵃ 𝐓𝐞 ~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
نمایش همه...
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች

ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በወንድም ሶላሁዲን አቡ ኡበይዳ ይለቀቃሉ። t.me/selahudin_Islamic_knowlages t.me/selahudin_Islamic_knowlages ለአስተያየት ጥቆማ @SelahudinsatinBot