cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🔔Jesus our wisdom 🙏

Just join our chanal And u get so best things 😁@jesusourwisdom join and share it @jesusourwisdom @jusesourwisdom

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
185
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መዝሙር 91 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። ¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ። ¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
نمایش همه...
4_5918180911995685268.mp32.55 MB
ሐዋርያት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው። ⁷ በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥
نمایش همه...
ሰላም አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የእስራኤል ልጆች ምነው ተሸበሩ ይሄ ያልተገረዘ ከሆነ የሚያስጨንቅ በአምላኬ ስም ልግጠመው ማንም ልቡ አይውለቅ ♦️ ተከስተ "አንተ ታናሽ መንጋ፥መንግስትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፍቃድ ነውና አትፍሩ" ሉቃ 12,32💪 መልካም ውሎ🙏🙏🙏
نمایش همه...
♦️♦️ለቁፉሮ ጊዜ የለንም 🙅‍♂ 👇👇 የሆነ ሰው በእኔ ላይ እንዲህ አደረገ ሰንሰለትም ዘረጋብኝ👹 ጠማማ ተንኮለኛም ሆነብኝ ብላችሁ ለእዛ ሰው አፀፋን😡 በመጥፎ መንገድ ለመመለስ አትሂዱ እናንተ ክፋን በክፋ ልትመልሱ አልተጠራችሁምና🙅‍♂ ጉድጓድን ጥልቅ አድርጎ ቆፍሮም ከሆነ ተውት እንዳሻው ይቆፍር እናንተ ዝም ብላችሁ ከእ\ር ጋር ተጓዙ🛣 ከፊታችሁ ቀድሞ የመጣው እ\ር ስለሆነ ጉድጓዱ መሻገሪያ እንጁ ጥፋት አይሆንባችሁም😂 ለምን ተሳካላችሁ😡 ብሎና እንዳይሳካልችሁም ቀድሞ ጉድጓድን የቆፈረ👺 ጠላት ለራሱ መውደቂያና መኖሪያ እያዘጋጀ ስለሆነ አትስጉ😉 ⚠️ እኛ የሚጠላን ሰው እንዲህ አደረገብን ብለን🤦‍♂ አንበሳጭ እርሱ ጉድጓድ ቆፈረብኝ አይደል ለምን እኔም ቀድሜ ሌላ ጉድጓድን በጊዜ አልቆፍርም እያልን ለሴራ🙅‍♂ አንነሳ "እኛ ለቁፋሮ ጊዜ የለንም የስራ ሰዎች ነና🤷‍♂" ጠላታችን እየቆፈረ ማገልገል ቆፍሮም መውደቂያችንን ሲጠባበቅ ማገልገል ይሆናልና 🤣 🙏 ♦️ በሃሳቡ ቀረ ♦️ በኔ ተመካክረው ሊያጠፉኝ ሲጥሩ እግሬ እንዲሰናከል መጥመድን ሲሰሩ😳 እጃቸውን አርዝመው ሲዘረጉ ገመድ ጉድጓድ ሲቆፍሩ እንድቀር ከመንገድ👹 ቀስታቸውን ወጥረው ኢላማ ሊያደርጉኝ ሃሳባቸው ነበር በመና ሊያስቀሩኝ🤔 ግን ያሰቡት ሃሳብ በከንቱ ቀረና ሟርትና ጥንቆላው እንዲሁ አለፈና😄 አንዳሰቡት ሳይሆን ጌታ አንዳሰበልኝ በአስተማማኝ ክንዱ አምላኬ ሸፍኖኝ🙏 ጠላቴ ሊገድለኝ እኔኑ ፈልጎ አንዴትስ ያግኘኝ እርሱ የሚጠብቀኝ የኪዳኑ ልጅ ነኝ💪 ♦️ቦና🐅 "ከሚጠሉአቸው እጅ አዳናቸው፣ ከጠላትም እጅ ተቤዣቸው" መዝ 106, 10 ተባረኩ🙏 @KekaluMaed
نمایش همه...
♦️ የውስጥ ፅዳት( ቅድስና )🙏 👇👇👇 ጊዜው ትንሽ ወደ ኃላ ርቋል እኔ አንዲትን ውብ🛣 መንደር ልጎበኝ የሄድኩ ለት መንደሩም የሚገኘው በአሜሪካ ግዛት ውስጥ ካለች ቴክሳስ በምትባል ከተማ ውስጥ ነው ታዲያ🤔 እዚያ ባሳለፍኩበት ትንሽ ጊዜ ይህ ሆነ👇👇 ታዲያ በዚህች መንደር አንድ በጣም😍 የሚያምር ለዓይን ሲታይ የሚማርክ ቆንጆ የመዝናኛ ስፍራ🏖 ነበር ይህ የመዝናኛ ስፍራ ከተሰራ ትንሽ ቆይቷል ምንም ግን ውጪውን ቢያሳምሩትም አጥሩንም በተለያየ ቀለማት 😲ቢያሸበርቁትም በዚያ መዝናኛ ቦታ ውስጥ ግን አንድም ሰው አይገለገልም ነበር 😳 ለምን 🤷‍♂ይሆን እንደዚያ አሸብርቆና አምሮ ሰው ወደዚህ መዝናኛ ቦታ🤔 የማይመጣው የማይገለገለውስ የሚለው ነገር ትንሽ ጥያቄ ❓ስለፈጠረብኝ ለመልሴ ይረዳኝ ዘንድ በዚያው አቅራቢያ የሚኖሩትን መንደርተኞችን መጠያየቅ ጀመርኩ👍 ከዚያም ያገኘሁት መልስ አስደናጋጭ 😳ነበር ለምን አንድ አባት ያሉኝን ነገር አልነግራችሁም👇👇 " ልጄ አሉኝ ቁጭት አዘል ድምፅ አንገታቸውን😔 እያነቃነቁ ይህ የምትመለከተው የመዝናኛ ስፍራ እንደሚያየው ውጪው ውብ ያሸበረቀ😍 ነው ነገር ግን ውስጡን ገብተህ ብታይ በጭቃ የተላወሰ መሬት መጥፎ ሽታ ባለቸው ፍሳሾች😬 የተሞላ ቆሻሻም ያዘለ ነው ለዚህም ነው ሰው ዘልቆ ለመግባት ያልደፈረው እንዲህ👁 ስታየው ያማረ ይመስላል ግን ውስጡን ተወው… እያሉ ነገሩን😔 በቁጭት ነገሩኝ " እኔም አመሰገንኳቸውና ከዚህ ነገርም የተረዳሁትን እንዲህ ላውጋችሁ👇👇 ምን ተረዳሁ🤔 መሰላችሁ ሰዎች አውነት ነው ይህ አባት የተብሰለሰሉበት ም\ክ ለምን ውጪው እንዳማረ ውስጡም አላሸበረቀም ነው👍 የሚሉት እኔም ይህንኑ ወደ ራሴ ሳመጣው "የእኔም ነገር እንዲሁ🤔 ይሆን እንዴ ብዬ ራሴን ጠየኩት እኔም የላይ የላይ ህይወት ነው የምኖረው 🤔በአለባበሴ ባለኝ ንብረትና ሃብት ላዬን አሸብርቄ ውስጤን ሳለለብስ ክፍተትን ለልቤ አበጅቼ 😬እየተንቀሳቀስኩ ነው ላዬስ እንዳማረ ውስጤ ልቤ በእ\ር✝ መንገድ የሚጓዝ ቅድስናንና ንፅህናን🙏 የተላበሰ ነው እያልኩ ራሴን መጠያየቅ ጀመርኩ ♦️" ለበዙ ሰው መዳን ም\ክ መሆን የምንችለው ባለን ሃብትና ጥሪት አይደለም🙅‍♂ ለእዛ ሰው ገንዘብን ብንሰጠው ህይወት አይሆነውም ክስረት🤷‍♂ እንጂ ውስጣችን ግን በጌታ ሙሉ ከሆነ ከውስጥ✝ የሆነ ነገር ለእዛ ሰው እንሰጠዋለን " " እንግዲህ ወዳጆች ሆይ ፣ ይህ የተስፋ ቃል ስላለን ስጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንፃ… " 2ቆሮ 7,1🙏
نمایش همه...
“በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን፦ እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ?” — መዝሙር 11፥1
نمایش همه...
4.62 MB
Join us on prayer team and let's pray and learn z🔥 powerful🔥word of God https://t.me/joinchat/GmB8ViENrzMWAzF8 Join☝️ join☝️
نمایش همه...
Watch "" SEMEH" SIFEN DEREJE || ሲፈን ደረጄ || NEW AMHARIC GOSPEL SONG" on YouTube https://youtu.be/wfx-jwqp_y0
نمایش همه...
" SEMEH" SIFEN DEREJE || ሲፈን ደረጄ || NEW AMHARIC GOSPEL SONG

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.