cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👳‍♂ SALA OFFICIAL 👳‍♂

ይህ ❤የ ሰለሀዲን የቻናል ገጽ ነዉ ። የሀድራ መንዙማዎች ኢስላማዊ ትምህርቶች ዲን ተኮር ትምህርቶች እና ቂሳዎች ። እናም የተለያዩ አዳዲስ የመንዙማ ስራዎች አዳዲስ ነሺዳዎች ያገኛሉ ። አርሂቡ ብለናል ....... 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 130
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ተናናሹ_ነብይ ነብዩ صلى الله عليه وسلم ከሶሃቦቻቸው ጋር በጉዞ ላይ ሳሉ ፍየል እንዲታረድ አዘዙ። ከእነሱም አንዱ ሶሃባ ማረዱ የኔ ፋንታ ነው አለ። ሁለተኛው ደግሞ ቆዳውን መግፈፍ የኔ ፋንታ ነው አለ። ሦስተኛው ደግሞ መቀቀሉ (ስጋ ማብሰሉ) የኔ ፋንታ ነው አለ። ነብዩ صلى الله عليه وسلم  በበኩላቸው "ለማገዶ የሚሆን እንጨት መልቀሙ የኔ ፋንታ ነው" ሲሉ ሶሃባዎቹ እኛ እንበቃለን ያ ረሱሉላህ ሲሏቸው "እንደምትበቁ አውቃለሁ ነገር ግን ከእናንተ የተለየ ክብር እንዲኖረኝ እጠላለሁ ብለው እንጨት መልቀም ጀመሩ። ነቢያችን ነብይ እንደመሆናቸው መጠን ኩራትና ልዩ ክብር አይሹም። ሌሎች የበሉትን በልተው ሌሎች የተቀመጡበት ነው የሚቀመጡጥ ጉራና አጉል ክብር እንደዚሁም ኩራት አያውቁም። 🌻 ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለሏህ🌻 ======================== https://t.me/al_wedud_jema https://t.me/al_wedud_jema
نمایش همه...
👳‍♂ አል ወዱድ ጀመአ 👳‍♂

ይህ ❤የ አል ወዱድ የሀድራ ጀመአ❤የቻናል ገጽ ነዉ ። የሀድራ መንዙማዎች ኢስላማዊ ትምህርቶች ዲን ተኮር ትምህርቶች እና ቂሳዎች ። እናም የተለያዩ አዳዲስ የመንዙማ ስራዎች የኛንም ጨምሮ እናም አዳዲስ ነሺዳዎች ያገኛሉ ። ለአስታየት👉 @yehabibelahI አርሂቡ ብለናል ....... 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡ ((إِذَا جَائَكُمْ مَنْ تَرْضَوْنَ دِينَهُ وُخُلُقَهْ فَزَوِجُوهْ وَإِلَّا تَكُنْ فِتْنَةٌ فِي الْأرْضِ وَفَسَادٌ عَرِيضْ)) ((ዲኑን እና ስነምግባሩን ምትወዱለት ሰው ወደ እናንተ ከመጣ አጋቡት ካልሆነ ምድር ላይ ፊትና እና ብዙ መጥፎ ነገር ይከሰታል)) SHer Join https://t.me/al_wedud_jema
نمایش همه...
ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ🔥🔥ተለቀቀ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/9e63WipGy8Y?si=5tZn7yfAAyD-V1ov https://youtu.be/9e63WipGy8Y?si=5tZn7yfAAyD-V1ov
نمایش همه...
አለይከሰላሚ ||አሳም አህመድ || አቡበከር ሰፊዩ || ALEYIKESELAMI || ESAME AHMED || ABUBEKER SEFIYU | NEW MENZUMA

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ! YouTube

https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction

Facebook

https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl

Telegram

https://t.me/ethioalfaruk

Website http://alfarukmultimedia.com

አሪፍ አሪፍ Profile & Wallpaper ከፈለጉ JOIN JOIN
نمایش همه...
📸profile...
📸wallpa...
🍁JOIN✨
سلام عليكم ورحمة الله وبركاته صباح الخير🥰🥰 .አሳላሙ አለይኩም ነቢዩ አሳላሙ አለይኩም ነቢዩ አሳላሙ አለይኩም ነቢዩ ያሰይድ ያሻፍዕዩ አሳላሙ አለይኩም ነቢዩ አሳላሙ አለይኩም ነቢዩ ያሰይድ ያሻፍዕዩ ነቢየ ነቢየ ነቢየ ኣላህ  ሃሙዱልላሂ ይድረሰዉ ጋላታ ባዘል ብደግሰዉ ኑሩ ለኛ ፋንታ  ማካልን ተዉ ልዶ ረብዕ ሰኞ ዊለታ በብራሃን ከደ ነው የፀለመተ ቦታ ያንነዉ ጀልለ የኣብ ድላህ ሽታ ኣይነ ጢፈዎ  ውበቱ ያበራ ቀንማታ ተውሂዱ ደመቀ ሹሩኩ ገደል ገብ ባንቱ ማሩ ከዉኑ ባኑቱ ኑሩ ተራባ ልበ ምሰዉረዎ የሱ ግርማ ሐይብ ባዘል የተካለ በኑር የተቀባ ግንባሩ እንደ ጣሃይ ግንጨቹ እንደ አበባ ወገበ  ቀጪ ነዉ ዛታቸዎ ደርባባ  ማሓመድ በመወ ለዱ ሞእሙናቹ  ብደስታ ሳብዱ  ሸይጣኑዉ በዛስቃዉ 💚 ሳላሙ አለይኩም ነቢዩ  ነቢዩ ነቢዬ ሶለሏሂ አለይሂ ወሰለም 💚 የኛ ባለ ውለታ ኣላሁ ሞሰል ዓላ ሙሓመድን ዓብድካ ወነብይካ ወረሱልካ ኣነብይ  ኢሚይ ሶለሏሂ 💚አለይሂ 💚 ወሰለም 💚 መልካም ሰኞ ይሁነላቹ  ኣሕባብ በሱጁዳቹ አስታዉሱኝ💞💞
نمایش همه...
መንገዱ የጠፋበት ወደ ቀብሮች ይሂድ.. ምክኒያቱም የዱንያ መንገድ መጨረሻ ቀብሮች ናቸውና... Sher
نمایش همه...
💞ሀቢቢዋ 💞 የፍቅሮን ጭነት የገድልዎን ትዝታ አስተንትና ልትወድ ቀልቤ አደብ አጥታ አንቱን ሳላወድስ መሽቶ ሲነጋብኝ የሰሀቦች ፍቅር ሚዛን አስከዳብኝ አንቱን ሲያወድሱ ጠቦ ማታው  ቀኑ አልበቃ ቢላቸው የእድሜያቸው ውጥኑ ስላንቱ መባከን ሱስ ሆነ ይዟቸው አደራ ይላሉ አንቱን ለህዝባቸው ሀቢቢዋ💘💘 መልካም ኸሚስ ያአህባብ❣❣ ሰሉ አላረሱሊሏህ💘💘 ቢንቱ አብደሪያ
نمایش همه...
✍ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ የአንዲት ሴት ክብር ተነካ ብለው ጦር ያዘመቱት መሪ "የኔ ነብይ ﷺ" ናፈቁኝ! እንኳን የሰጋጅ መስጅድ ሲፈርስና የሰጋጅ ደም ሲፈስ ቆሞ ማዬት ይቅርና፤ ዘካት መስጠትን በከለከሉት ላይ እንኳን ክተት ያወጁት መሪ "ሲዲቅ" ናፈቁኝ! እንኳን ኢስላም ሊናቅ ቀርቶ አንድ ሙስሊም አንገቱን ሲደፋ የሚከነክናቸው ጀግናው መሪዬ "ፋሩቅ" ናፈቁኝ! ።።። ብቻ ግን ሸሂድ ሆኖ "መሞት" እንደሚያስደስተንና እንደምንፈልገው ሁሉ እስልምናችን አስከብረን "መኖርም" ያስደስተናል፤ እንፈልገዋለንም! (መሞት የሚያስደስተን "ሸሂድ" ሆነን እንደሆነው ሁሉ "መኖር" የሚያስደስተን ደግሞ እስልምናችንን አስከብረን ነው!) Sher Join https://t.me/al_wedud_jema
نمایش همه...
👳‍♂ አል ወዱድ ጀመአ 👳‍♂

ይህ ❤የ አል ወዱድ የሀድራ ጀመአ❤የቻናል ገጽ ነዉ ። የሀድራ መንዙማዎች ኢስላማዊ ትምህርቶች ዲን ተኮር ትምህርቶች እና ቂሳዎች ። እናም የተለያዩ አዳዲስ የመንዙማ ስራዎች የኛንም ጨምሮ እናም አዳዲስ ነሺዳዎች ያገኛሉ ። ለአስታየት👉 @yehabibelahI አርሂቡ ብለናል ....... 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

" #ጥሩ_ህይወት_ማለት_ትዕግስት የታከለበትና በትእግስት የተመራ  ህይወት ነዉ፡፡ትእግስት የህይወት ማድመቂያና የኢማን ማጣፋጫ ሲሆን አሏሁ ተዓላ ለሚወደዉ ባሪያዉ እንጅ ለሌላ ፍፁም አይቸረዉም፡፡        ትእግስት ኢስላምን በመተግበሩ ሂደት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ፣ ከእኛው ከራሳችን ስሜት ብሎም ከሸይጧን የሚደረጉብንን አሉታዊ ግፊቶች ተቋቁሞ የመፅናት ባህሪ ሲሆን  ፥ የኢስላማዊ ስነ ምግባር ዓይነተኛ  ልዩ መለያ ነው ። إِلَّا الَّذِينَ صَبَرُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ أُولَـٰئِكَ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَأَجْرٌ كَبِيرٌ እነዚያ የታገሱ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እነዚያ ለእነሱ ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው፡፡ አሏሁ ተዓላ ሶብርን ይወፍቀን፡፡   መልካም ቀን جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
نمایش همه...
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6

አስታዬት👇 @Seadtu

በንፁህ ልብ ተረዱት🫰
نمایش همه...