fa
Feedback
Haniya Decor &calligraphy 🎨

Haniya Decor &calligraphy 🎨

رفتن به کانال در Telegram

ለማንኛውም የ calligraphy ስራ እንዲሁም የዲኮር ስራ ማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን 0987081523 በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን ... ለማንኛውም አስተያየት @Hanuni_calligraphy_bot

نمایش بیشتر
2 583
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-97 روز
-5730 روز
آرشیو پست ها
እድሜዎ ስንት ነው? እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ
እድሜዎ ስንት ነው? እድሜዎን በመንካት የሚመጣሎትን ይቀላቀሉ

haniya decor በተመጣጣኝ ዋጋ የፈለጉትን ፕሮግራም ማሰራት ከፈለጉ ለ ልደት🍰 ለ baby shower🤰 ለ አራስ ቤት 🤱 ለ ብራይድ💃 ክርስትና ✝️ ሰርግ 👰🤵 ኒካህ 💍 መልስ .....
haniya decor በተመጣጣኝ ዋጋ የፈለጉትን ፕሮግራም ማሰራት ከፈለጉ ለ ልደት🍰 ለ baby shower🤰 ለ አራስ ቤት 🤱 ለ ብራይድ💃 ክርስትና ✝️ ሰርግ 👰🤵 ኒካህ 💍 መልስ ..... በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን ከናንተ የሚጠበቀው 👉 09-87-08-15-23 መደወል ብቻ ☎️ አድራሻ:- #ደሴና ከደሴ ቅርብ አከባቢዎች #Telegram @haniya_calligraphy & @hanu_ss

Set by haniya ❣️❣️ ማሰራት የምትፈልጉ አናግሩኝ በፈለጉት መጠንና ቅርፅ እንሰራለን 0987081523 or @hanu_ss @hanuni_calligraphy_bot
Set by haniya ❣️❣️ ማሰራት የምትፈልጉ አናግሩኝ በፈለጉት መጠንና ቅርፅ እንሰራለን 0987081523 or @hanu_ss @hanuni_calligraphy_bot

ጊዜው የተመራቂዎች ነውና ለስጦታ የሚሆኑ calligraphy ማሰራት ለምትፈልጉ DM 0987081523 / @hanu_ss @haniya_calligraphy
+1

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

አንድ አይሁዳዊ ሙስሊሞችን ፊትና ውስጥ ለማስገባት ይፈልግና ወደ ሙስሊሞች ሀገር ጉዞ ይጀመራል፡፡ ልክ እንደደረሰም የከተማይቷ ጫፍ ላይ አንድ እረኛ ወጣት ያገኛል አስ እስኪ ፈተናውን #ከሱ ልጀምር ይላል ከብዙ ጫወታዎች በውሀላ #ሙስሊም በመምሰል ጥያቄውን ይሰነዝርበታል:- #አይሁዳዊው:-ይህ ቁርአን ግን የበዛ አይመስልህም ለምን ግን ተመሳሳይ ተመሳሳይ የሆኑትን ቦታዎች አጥፍተን ከ30 ጁዝ አንቀንሰውም እንደገና 30 ጁዝ መሀፈዙ ራሱ ይከብዳል... #እረኛው #ወጣት :-አዎ ልክ ነህ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቁርአን ውስጥ እየተደጋገሙ የሚመጡትን ከማጥፋታችን በፊት ከሰውነትህ ውስጥ ተደጋጋሚ የሆኑትን አናጠፋም!! #ለምሳሌ ☞ከአይኖችህ ውስጥ አንዱን ☞ከጆሮዎችህ ወስጥም አንዱን ☞ከእግሮችህ ውስጥም አንዱን...... #አይሁዳዊውም በጣም ይደናገጥና እንዲህ ይላል:- #እረኛዎቻቸው አንዲህ ከሆኑ ኡለማኦቻቸው ምን ያህል ጠንካሮች ናቸው ሲል ይደነቃል ... ወድያውም ከተማዋን ለቆ ይወጣል::

+1
አሁን ላይ ዲኮር ያለ nino light ምንም ነው በምንልበት ዘመን ብቻውን ለዲኮር ማሳመሪያ ትጠቀሙት ዘንድ በኪራይ አምጥተንላችኋል ለ ብራይድ ክርስትና ✝️ ሰርግ 👰🤵 ኒካህ 💍 መልስ ልደት 🎂 ..... በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ከናንተ የሚጠበቀው 👉 09-87-08-15-23 መደወል ብቻ ☎️ አድራሻ:- #ደሴና ከደሴ ቅርብ አከባቢዎች #Telegram @haniya_calligraphy &@hanu_ss

Decor ደሴ ላላችሁ እንዲሁም የዲሮር መስሪያ ብረቶች መከራየት ለምትፈልጉ DM አረጉ 0987081523
Decor ደሴ ላላችሁ እንዲሁም የዲሮር መስሪያ ብረቶች መከራየት ለምትፈልጉ DM አረጉ 0987081523

photo content

ሰላሙ አለይኩም አህባቢ 🦋🦋 አንድ ነገር ሹክ ልበላችሁ 👂👂 ካሌግራፊ ደጋግሞ በመስራት /በመሞከር የሚሻሻል ነገር ነው እናም ፍላጎቱ ያላችሁ ሳትሰለቹ ደጋግማችሁ ሞክሩ ስለ ካሌግራፊ ጥያቄ ካላ
ሰላሙ አለይኩም አህባቢ 🦋🦋 አንድ ነገር ሹክ ልበላችሁ 👂👂 ካሌግራፊ ደጋግሞ በመስራት /በመሞከር የሚሻሻል ነገር ነው እናም ፍላጎቱ ያላችሁ ሳትሰለቹ ደጋግማችሁ ሞክሩ ስለ ካሌግራፊ ጥያቄ ካላችሁ መጠየቃችሁን አትርሱ ። ወሰላሙ አለይኩም 😍😍

ሰላሙ አለይኩም አህባብ እንዴት ናችሁ ዛሬ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነበር የው እኔ የምኖረው #ደሴ እንደሆነ ታቃላችሁ ብዬ አስባለሁ እናም እዚህ channel ላይ ከደሴ ምን ያህል ሰው እንዳለ ማወቅ ፈለኩ እንዲሁም ከሌሎች ከተሞች ካላችሁም ከየት እንደሆናች commente እንድትፅፉልኝ እጠይቃለሀለ።🦋🦋🥰😘 ወሰላሙ አለይኩም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

አላሁመ ሰሊ አል ሀቢብ 💚💚 ጁምአ

ሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ የ calligraphy ወዳጆች ተጠፋፋን ኢንሻአላህ ካሁን ቡሀላ አንጠፋፋም ብዬ አስባለሁ እናንተም ድጋፋችሁን አሳዩኝ እንደተለመደው ደሞ የ calligraphy ስራወቻችሁ
ሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ የ calligraphy ወዳጆች ተጠፋፋን ኢንሻአላህ ካሁን ቡሀላ አንጠፋፋም ብዬ አስባለሁ እናንተም ድጋፋችሁን አሳዩኝ እንደተለመደው ደሞ የ calligraphy ስራወቻችሁን የሞከራችሁትን ላኩልኝ አስተያየት እንሰጥባቸዋለን እንዲሁም ማሰራት የምትፈልጉ n @hanuni_calligraphy_bot yanagerugn መልካም ቀን 🦋🦋

ከዲናችን በጣም ከመራቃችን የተነሳ ... ሰላትን በወቅቱ የሚሰግድና ቁርዐንን የሚቀራ ሰው ዲናዊ ሰው ነው ብለን እናስባለን፡፡ @anbeb_islamic

⚠️መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው❗️ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما من نبيٍّ بَعثَهُ اللهُ في أُمَّةٍ قبْلِي، إلّا كان لهُ من أُمَّتِه حوارِيُّونَ، وأصحابٌ يأخُذونَ بِسنَّتِه، ويَتقيَّدُونَ بأمْرِهِ، ثمَّ إنَّها تَخُلُفُ من بعدِهِمْ خُلُوفٌ، يقولُونَ ما لا يَفعلُونَ، ويفعلُونَ ما لا يُؤْمَرُونَ، فمَنْ جاهدَهمْ بيدِهِ فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بِلسانِه فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بقلْبِهِ فهوَ مُؤمنٌ، ليس وراءَ ذلكَ من الإيمانِ حبَّةُ خرْدَلٍ﴾ “ከኔ በፊት አላህ የላከው አንድም ነብይ የለም፣ ከህዝቦቹ ሱንናውን የሚይዙ፣ በትእዛዙ የሚጓዙ ሐዋርያትና ባልደረቦች የኖሩት ቢሆን እንጂ፡፡ ከዚያም ከነሱ በኋላ ክፉ ምትኮች ይተካሉ፡፡ የማይሰሩትን ያወራሉ፡፡ ያልታዘዙትን ይፈፅማሉ፡፡ በእጁ የታገላቸው እሱ አማኝ ነው፡፡ በምላሱ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ በልቡ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ የሰና-ፍጭ ፍሬ ታክል ኢማን የለም።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 5790