fa
Feedback
NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

رفتن به کانال در Telegram

የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ

کانال NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ (@nesihatv) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 28 605 مشترک است و جایگاه 2 556 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 194 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 28 605 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -53 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.78% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.96% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 7 087 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 991 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 43 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

28 605
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
-5330 روز
آرشیو پست ها
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከ 10 አመት በላይ ላሉ ወንድ ታዳጊዎች የ 2 ወራት የዲን ትምህርት በተመላላሽ ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። ለበለጠ መረጃ - 0972757575/0912023190 ኢብኑ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር  ከ 10 አመት በላይ ላሉ ወንድ ታዳጊዎች የ 2 ወራት የዲን ትምህርት በተመላላሽ ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል። ለበለጠ መረጃ - 0972757575/0912023190 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @nesihatv

" የመስጂድ ምርቃት ! " 🕌 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው የዳሩል ሒጅረተይን መስጂድ የምረቃ ፕሮግራም በዳለቲ (ዱረቶ) ተካሂዷል:: 🔖 ተቋሙ ቀደም ሲል የቁርዓን ሒፍዝ ማዕከል
" የመስጂድ ምርቃት ! " 🕌 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው የዳሩል ሒጅረተይን መስጂድ የምረቃ ፕሮግራም በዳለቲ (ዱረቶ) ተካሂዷል:: 🔖 ተቋሙ ቀደም ሲል የቁርዓን ሒፍዝ ማዕከል ብቻ ሆኖ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ነበር:: አሁን የግንባታ ስራው በመጠናቀቁ ከማዕከልነቱ ተጨማሪ ለአካባቢው ማህበረሰብ የመስጂድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ያበስራል :: ልዩ ዝግጂቱን በዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ 👇👇 https://youtu.be/y28N1f_luSA ======================== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv

" ቁርኣን ያለ ሀዲስ... "     🎤  ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ ============== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv Facebook ፡  https://www.facebook.com/@nesihatv Telegram :  http://t.me/nesihatv 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000

" የዱንያ እውነታ ! "     🎤  ኡስታዝ አብዱሽኩር ሱልጣን ============== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv Facebook ፡  https://www.facebook.com/@nesihatv Telegram :  http://t.me/nesihatv 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000

" የአሹራ ፆም ድንጋጌ ! " √ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv

ነሲሓ ሪሳላ : 🌙 የአሹራ ቀን ፆም! የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
ነሲሓ ሪሳላ : 🌙 የአሹራ ቀን ፆም! የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🖍 በሌላ ሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000 @nesihatv

" ቁርኣን እና ሀዲስ መሰረታዊ ማስረጃ " 🎤 በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ https://youtu.be/2NGytSYGlZs?si=lg3nG1QVZqkPkuxb ============== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ
" ቁርኣን እና ሀዲስ መሰረታዊ ማስረጃ "     🎤  በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ https://youtu.be/2NGytSYGlZs?si=lg3nG1QVZqkPkuxb ============== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv Facebook ፡  https://www.facebook.com/@nesihatv Telegram :  http://t.me/nesihatv 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000

🕌 ታላቅ የመስጂድ ምርቃት ፕሮግራም 🕌 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር በሚገኘው ዳሩል ሒጅረተይን የቁርአን ሒፍዝ ማዕከል በዳለቲ (ደረቶ) ያስገነባውን አዲስ መስጂድ በታላቅ ድምቀት ያስመር
🕌 ታላቅ የመስጂድ ምርቃት ፕሮግራም 🕌 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር በሚገኘው ዳሩል ሒጅረተይን የቁርአን ሒፍዝ ማዕከል በዳለቲ (ደረቶ) ያስገነባውን አዲስ መስጂድ በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል። በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ቀን፦ እሁድ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ቦታ፦ ዳለቲ (ደረቶ) — በዳሩል ሒጅረተይን የቁርአን ሒፍዝ ማዕከል ግቢ ውስጥ

" የሙኣዚኖች ደረጃ "     🎤  በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ ============== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv Facebook ፡  https://www.facebook.com/@nesihatv Telegram :  http://t.me/nesihatv 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000

" ሞት " √ በኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ ======================== ነሲሓ ቲቪ እስላማዊ እውቀት ለሁሉም! 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000 @nesihatv

" ወደ አላህ መመለስ "     🎤  ኡስታዝ አብዱልካፊ ሙሀመድ ============== ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም! YouTube : https://www.youtube.com/@nesihatv Facebook ፡  https://www.facebook.com/@nesihatv Telegram :  http://t.me/nesihatv 📡 Ethiosat  /11545 / H / 45000

" የበጎ አድጎት ስራዎች በትጉህ ወጣቶች " https://youtu.be/3gBa3dbcqto ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
" የበጎ አድጎት ስራዎች በትጉህ ወጣቶች " https://youtu.be/3gBa3dbcqto ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat   /11545 / H / 45000 @nesihatv

" አራቱ የተከበሩ ወሮች " https://youtu.be/Y0x-3GpA-iU ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
" አራቱ የተከበሩ ወሮች " https://youtu.be/Y0x-3GpA-iU ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat   /11545 / H / 45000 @nesihatv

እንኳን ለ 1447ኛው የዒድ-ኣል-አድሐ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ አል አድሃ ሙባረክ ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም !
እንኳን ለ 1447ኛው የዒድ-ኣል-አድሐ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ አል አድሃ ሙባረክ ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም !

" ዒዳችን ደስታችን " በአረፋ እለት በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን ! ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
" ዒዳችን ደስታችን " በአረፋ እለት በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን ! ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat   /11545 / H / 45000 @nesihatv

" አራቱ የተከበሩ ወሮች " በአረፋ እለት በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን ! ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
" አራቱ የተከበሩ ወሮች " በአረፋ እለት በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን ! ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat   /11545 / H / 45000 @nesihatv

አራቱ የተከበሩ ወሮች በአረፋ እለት በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን ! ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat /11545 / H / 45000 @nesihatv
አራቱ የተከበሩ ወሮች በአረፋ እለት በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን ! ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat   /11545 / H / 45000 @nesihatv

የኢብራሒም ትውልዶች በዓረፋ እለት በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን ! ============ ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat   /11545 / H / 45000 @nesihatv

ነሲሓ ሪሳላ: የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳይረሳ! 🔖 ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِ
ነሲሓ ሪሳላ: የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳይረሳ! 🔖 ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 📋 ማስታወሻ ፦  የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 ነው። ========================== ነሲሓ ቲቪ 📡 Ethiosat   /11545 / H / 45000