cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💝እኔ ና አንቺ💖

❤ ፍቅር❤ እንዴትስ አድርጌ የሆዴን ላሳይሽ ምንቃል ተጠቅሜ ፍቅሬን ልግለፅልሽ..? 👉ለምን ወደድኩሽ ?እንጃ...እንዴት ማረከኝ እንጃ..? ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት ፤ ያለምላሽ ወዶ መገኘት ፤ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት። ስለ ፍቅር ሚተነተንበት Channel😍 ጣፋጭ የፍቅር መልእክቶች @Azebye Crater @Firaa216

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
234
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

………? 💔 ፍቅሬ ሆይ አድምጪኝ ልንገርሽ አንድ እውነት ላንቺ ስል ኖርያለው እስከዛሬዋ ለት ግን አጣሁሽና እስትንፋሴ አይቆምም ላንቺ ሲል የኖረው ላንቺ ሲል አይሞትም [ 📥Comment @Firaa216 ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @Azechi ☜ @Azechi ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝
نمایش همه...
የምትወደው ሰው ላይ ስንት የማትወደው ነገር አለ መሰለህ ረጋ ብለህ ስታስበው ሲጀመር በመውደድህ ትገረማለህ ደግነቱ አብረህ ስትሆን የምትወደው እንጂ የማትወደው አይታይህም:: [ 📥Comment @Firaa216 ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @Azebye ☜ @Azebye ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝
نمایش همه...
ከልብ የራቀ ከአይን የራቀ ነው ልብ የኔ ያለው ሰው ሲርቀው አጠገቡ ያገኘውን ሌላ ሰው የራሱ አድርጎ ያስተናግዳል ልብ የፍቅር ማግኔት ነውና የወደደው ቢርቀው በቀረበው መሳቡ አይቀርም የኔ ያለው ሰው የራቀው ልብ ውሎ አድሮ የሌላ ሰው የሆነውን የራሱ ለማድረግ ያቆበቁባል፡፡ የልብ አፋ መፋቻ ቋንቋ ስሜት ሳይሆን መቀራረብ ነውና፡፡ [ 📥Comment @Azebye ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @Azebye ☜ @Azebye ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝
نمایش همه...
………? ❤️ ❝ብዙ ወንዶች አበቦችን ይሰጡሻል...ግን አንድ ቀን የምትወጂዉን አበባ..የምትወጂዉን ሙዚቃ..የምትወጂዉን ጣፋጭ የሚያዉቅ ወንድ ትተዋወቂያለሽ😘 እና አንዱንም ቢሆን ሊሰጥሽ ባይችል.. ምንም ደሃ ቢሆንም ጣጣ የለውም ምክንያቱም ጊዜዉን ወስዶ ማንም ሊያዉቅሽ ከሚችለው በላይ አዉቆሻልና። ለእሱ ብቻ ነው ልብሽን ልትሰጪው እሚገባው!♥️❞ [ 📥Comment @Firaa216 ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @Azebye ☜ @Azebye ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝
نمایش همه...
ታሜ 😘😍 ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ @Azebye 👈 ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ @Azebye 👈 ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ @Azebye 👈 💌✽̶»̶̥🌹📥 @Firaa216🌹»̶̥✽̶💌 👆👆📍Comment 👆👆🎸 ❣💚❣
نمایش همه...
........? #ግራ ......የምሬን አፍቅሬሽ ወይ አልኖርኩ አብሬሽ። የእውነት ጠልቼሽ ወይ አልሔድኩ ሸሽቼሽ፡፡ ሰው የማያውቀውን ካለእግዜር በስተቀር ምስጢሬን ልንገርሽ ተመሥጥሮ እንዳይቀር፡፡ ይኸውልሽማ ውስጣዊ ስሜቴ መላቅጡ ጠፍቶ መላው ሕዋሳቴ ሥርዓቱ ተናግቶ ግራ እሚያገባ ቢሆን የኔ ነገር አቅቶኛል መጥላት፤ ተስኖኛል ማፍቀር...! ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Firaa216 ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @Azebye ☜ @Azebye ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝
نمایش همه...
.........? 😂 ........ውሸታም እንደሆንሽ እያወቅኩኝ ዝም ያልኩሽ ስለ ማፈቅርሽ እንጂ ውሸታም መሆንሽን ሳላውቅ ቀርቼ አይደለም 😂 አሁን ግን ውሸቶችሽን ሁሉ ሰለቹኝ ልቤ በእውነት የተመሰረተ ፍቅር እንጂ በውሸት የተመሰረተ ፍቅር አይፍልግም.......! ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ [ 📥Comment @Firaa216 ] ╔═══✿💌♡💌✿═ ══╗ ☞ join & share ☜ ☞ @Azebye ☜ @Azebye ☜ ╚═══❀💌♡💌❀═ ══╝
نمایش همه...
ሳላውቅሽ ወደድኩሽ ውዴ 😍አንቺ ማነሽ? እወድካለውኝ ብለሽ ስትነግሪኝ የዋሁ ልብሽን ሳትሰስች ሰጠሽኝ እኔ ግን ከዳሁሽ ፍቅርሽን አጣጣልኩ ፍቅሬ ነህ ስትዪኝ አታውቂኝም እያልኩ ግና...ግና🤔 ነገሩ ተገላበጠና አንቺ እኔን ስጠዪኝ እኔ አንቺን❤️አልኩና ስቃዬ በረታ ሰቆቃዬ በዛ @Azebye @Azebye @Azebye
نمایش همه...
ከክፍላችን ብዙ ቆንጆዎች ቢሞሉም እንደስዋ ግን አይሆኑም። ሳስባት ልቤ ይበረግጋል ልክ እንደስሟ ማጀቢያ ድንቅ ነች ። ✨ ካንድ ወዳጄ የተላከ ✨ ❤️ ሮቤል የማርቆስ ልጅ ❤️ 🥰 @Azebye @Azebye 🥰 🥰 @Azebye @Azebye 🥰
نمایش همه...
pls እሄንን ሙዚቃ 😔ሁላችሁንም ሸር አድርጉት ሌላም ሀሪፍ ሀሪፍ የ ፍቅር ሙዚቃ ይለቀቅላችሆል❤️❤️❤️❤️😔 @Azebye @Azebye
نمایش همه...