fa
Feedback
አዝግ squad™

አዝግ squad™

رفتن به کانال در Telegram
562
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-1530 روز
آرشیو پست ها
አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል 🥵 ቅድም ምሳ ስንበላ የጎረቤታችን ጩጬ 😁 መጣና ምን ቢል ጥሩ ነዉ "እማዬ እንዳለች አጉርሱት" 🙇 😎 @azegsquad1 😎

የፍቅረኛህን ቤተሰብ ልትተዋወቅ ሄደህ ሽንት ቤት ገብተህ ወተህ ተቀምጠህ አያወራህ እያለ - - - - - ትንሿ እህቷ መታ ማነው ዳር ላይ ያራው ስትል😖😵‍💫🤢 @azegsquad1

የፍቅረኛህን ቤተሰቦች ልትተዋወቅ ሄደህ ልክ መልክህን እንዳዩት "ለነገሩ ዋናው ፍቅር ነው" ሲባባሉ😭😭 #Like_አይቆጥርም_ኧረ_ተጫኑት @azegsquad1

👩‍🦱 ሴቶቻችን ስልካቸውን Save ሲያደርጉ 👉 ናቲ ዲታው 👉 አቤል ቋጣሪው 👉 ሰሌ ራይድ 👉 ቴዲ ፎከቴ 👉 ሶላ ኮሮላ 👉 ከድር ሞተረኛው........ 🌚 @azegsquad1 🌚

💔 🫥 @azegsquad1 🫥
💔 🫥 @azegsquad1 🫥

💥 ሰበር ዜና የመብራት ሀይል አስተዳደር ስራ አስኪያጅ የሶላር ነጋዴ መሆኑ ተደረሰበት ‼️ #በሪያክት_እንዲቀጣ_ተወስኗል 🤡 @azegsquad1 🤡

#ትምህርት እማይወደው ጉራጌው ጓደኛክ እስኪ ምትወደውን አባባል ንገረኝ ስትለው " ከሰባት ዲግሪ አንድ ግሮሰሪ" 👍 @azegsquad1 👍

​​ምርጥ ምርጥ ምሳሌያዊ አነጋገሮች👌😂 1️⃣. ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው 2️⃣. ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል 3️⃣. የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ 4️⃣.አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 5️⃣. ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት 6️⃣. ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ 7️⃣. የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው 8️⃣. ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ 9️⃣. የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት 1️⃣🔤.ድር ቢያብር ለሸረሪት ምርጥ ቤት ይሆናል 1️⃣1️⃣.የጅብ ችኩል ሲሮጥ ወደቀ 1️⃣2️⃣.ሲሮጡ የታጠቁት መቀነት ነበረ😐 1️⃣3️⃣.የአባይን ልጅ አይቼው ነበረ 1️⃣4️⃣.እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም በስብሰሻል አይቆጥርም እኮ እየለየካቹ 👍 ⚡️ @azegsquad1⚡️

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 "እነሆ÷ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 "እነሆ÷ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🔔 መልካም በዓል 🎁 🥂 @azegsquad1 🥂 🥂 @azegsquad1 🥂

አንዱ ዲቪ ደርሶት America ሄደና ትንሽ ከኖረ ወዲህ አንድ..ቀን ዞር ዞር ልበል ብሎ ወጥቶ ሲመለስ ቤቱ ጠፋበት... ቀኑን ሙሉ ሲዞር በመዋሉ በጣም ተበሳጭቶ ሰው ለመጠየቅ ይወስንና መንገድ ላይ ፈረንጆችን ያገኛል... ምን ሆነክ ነው ሲሉት...ያው እንግሊዘኛ ማውራት ስለማይችል ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው እጁ ላይ ቤት ሳለና አጠፋው ላይክ  ማንን ገደለ....😂😂😂😂 @azegsquad1

#እሷ:- ሚስትና ልጆች እንዳሉህ ለምን አልነገርከኝም #እሱ:- አይናፋር ነኝ ማሬ😔😔😔 👉@azegsquad1👈

ብትታይ ብትታይ  : ስለማትጠገብ💘 የሸራ ቤት ሰራሁ  :  ከቤቷ አጠገብ🏠 ስቶጣ ስትገባ  : እሷን ብቻ እያየሁ😳 ደሳሳ ሸራ ስር  : ወራት እንደቆየሁ🤣 ጥቂት ብንገላታም : ብዙ  አተረፍኩኝ💸 በሷ ፍቅር ሰበብ :  ከቤት ኪራይ ዳንኩኝ🏆      #Like_አይቆጥርም_ኧረ_ተጫኑት😳👍 😠 @azegsquad1 😠

😏ወርሃዊ UNLIMITED DATA PLAN 1200-1500birr በሆነበት ጊዜ እኛ ደግሞ 100 ብር ብቻ እንዴት እንደሚሞላ ለ 20ሰዎች ብቻ በአነስተኛ ዋጋ ልናሳያችሁ ነው። ☄️☄️☄️☄️☄️ ይህ ስልጠና ከወሰዳችሁ በኋላ ለራሳችሁ እና ለሌሎች ሰዎች 🔔 monthly unlimited data plan 🌐 መሙላት ትችላላችሁ። ለዛሬ ብቻ በ 100 ብር 🥂 ስልጠናውን ማግኘት ምትፈልጉ 💡 አናግሩኝ inbox @mickorios 👍

የዘንድሮ ልጆች ሲጣሉ they block each other on Facebook...Instagram...Telegram... እኔ ልጅ እያለሁ my greatest block was "እሷ የምትገባ ከሆነ አልጫወትም 😏" ☺️ @azegsquad1 ☺️

አንዳንድ ሰዎች ሚጠይቁት ጥያቄ ደሞ ያበግናል😃 ሰዓት ስንት ነው ስትለው? መች አሁን ሚል ሰው 😏 አረ ነገ 🤦🏽‍♂ ለታክሲ ተሰልፈህ የታክሲ ሰልፍ ነው ሚልህ ሰው😡 አረ ሹፌሩ አግብቶ ብፌ ልናነሳ ተደርድረን ነው 🤦🏽‍♂ ለሊት ተኝተህ ከቀሰቀሰህ በዋላ ውይ ቀሰቀስኩህ እንዴ ሚል ሰው😡 አረ አሁንም ተኝቻለው🤦🏽‍♂ የምትስማሙ Like ❤️👍 👍 @azegsquad1👍

#ድንጋጤ_ማለት😁😢 . በቤት ውስጥ እባብ አይተህ👀 . ልትገለው ከአጠገብህ የመጥረጊያ🦯 እንጨት አንስተህ . እባቡ እንዳያመልጥህ በሩን🚪 ዘግተህ . ወደ እባቡ 🐍እየቀረብክ እያለህ : መብራት ሲጠፋ!!🙊 💣 @azegsquad1💣

Me : 3 ቁርጥ እንጀራ ማንሳት Dad : የተደፋ ውሃ ማያነሳው እጅህ እንዴት ታዘዘልህ ?😒 @azegsquad1

<አሸሸ ገዳሜ > ግን ምን ማለት ነው 🤔 @azegsquad1

ችኳ'' ጓደኛህ እኮ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ስትለኝ . . . . . . . . እኔ'' Hiv ሳይዘዉ በፊት ብታይዉ ምን ትይው ነበር። 😂😂😂 እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ?? 👉😂😡 @azegsquad1

አይ ሀበሻ 😒 ደሞኮ አንተ ምታነበው ራሱ ላይክ አገጭምኮ ምን ያስገለፍጥካል 👀
አይ ሀበሻ   😒   ደሞኮ አንተ ምታነበው ራሱ ላይክ አገጭምኮ ምን ያስገለፍጥካል 👀