cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Infotech mini channel

This is hackers and programmers channel. ** በቻናሉ.ውስጥ 👉 ተወዳጅ አፖች 👉 ዝንቅ አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች 👉ሶፍትዌሮች ትሪኮች 👉 የwebsite ጥቆማዎች 👉የTech መረጃወችንና 👉ሌሎች ትምህርቶችንም ያገኛሉ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
203
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
💥💥💥💥☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💥💥💥 ሰበር መረጃ ስለ ዲሽ መረጃና ስፖርት ለመከታተል አዲስ ከፈቻለው እሄን ላጠፈው ነው እዘህ ይግቡ @cccamsami @samiDish24 30ደቂቃ ውሰጥ delete channal ቶሎ join በሉ
نمایش همه...
💥💥💥💥☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💥💥💥 ሰበር መረጃ ለARSENAL ደጋፊ ለmANCISTER.U VS A.MILAN የARSENAL VS OLMPYA.C test ccam ፈላጊ inbox
نمایش همه...
best Remote Control Helicopter | Top 10 RC Helicopter for 2021 | Top Rated Remote Control Helicopter #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️   ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈   @infotechminichannel
نمایش همه...
💥💥💥💥☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💥💥💥 ሰበር መረጃ የmanchisterunited vs machister city test ccam ፈላጊ inbox
نمایش همه...
የዛሬ ጨዋታ በሙሉ በamos በtest ccam ለማነት inbox me 🗓 Sunday, February 28 🇮🇹 Italy: Serie A ¹⁰ Sampdoria - Atalanta ⁵ ⏱ 8:30 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 2:30 PM ⏱ GMT+3 14:30 🖥 amos 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League ³ Leicester City - Arsenal ¹¹ ⏱ 9:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 3:00 PM ⏱ GMT+3 15:00 🖥 amos 🇮🇹 Italy: Serie A ¹ Inter Milan - Genoa ¹² ⏱ 11:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 5:30 PM ⏱ GMT+3 17:30 🖥 amos2 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League ⁵ Chelsea - Manchester United ² ⏱ 1:30 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 7:30 PM ⏱ GMT+3 19:30 🖥 amos 🇮🇹 Italy: Serie A ² AC Milan - Roma ⁴ ⏱ 4:45 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 10:45 PM ⏱ GMT+3 22:45
نمایش همه...
🔥🔥🔥 ሰበር ዜና 🔥🔥🔥 Syria Sport TV በFacebook ገፃቻዉ ላይ በቅርብ እንደሚመለሱ ተናግረዋል። 📺Express AM44 - 11ºw ⏩Syria Sport 👉10986.V.12110
نمایش همه...
📰 TECH TIPS 💡 # mobile_virus ስለ ስልክ ቫይረስ ምን ያህል ያቃሉ? What is Virus ?? # Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ ➲Spyware Virus ➲Malware Virus ➲Ransonware Virus ➲Adware Virus ➲Trojan Horse Virus ናቸው እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው ⓵ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው ⓶ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File) ለምሳሌ Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ ⓷ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው ⓸ ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል ⓹ Software File ማጥፋት የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ => Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል. ስለ # ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናያለን ◾️እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን ⓵ ካልታወቀ እና # Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ ለምሳሌ ካልታወቀ እና # Fake ከሆነ ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time # ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል ለምን ቢባል Fake የሆኑ # ድረገጾች ላይ # ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል ⓶ Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን በኋላ መዘጋቱን # Check Up ማድረግ ⓷ የስልካችንን # Software Update ማድረግ በሰአቱ እና በግዜ ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን # ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ # Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ # About Phone የሚል አለ እሱን እንዴ # Click እንላለን ከዛ Software Update የሚለውን # Click ማለት ⓸ ትክክለኛ እና # Original Antivirus መጠቀም ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File # Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት # Remove ማድረግ እነዚህን Original Antivirus ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ። ➷➷➷➷➷➷ ➊ # Norton Antivirus ➋ # KasperskyAntiVirus ➌ # BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection ⓹ ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ # Email ለምሳሌ በ # G -mail ነው Email ለምሳሌ በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች # Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ # Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም ⓺ ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application # Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን # Click ማድረግ ⓻ Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል (Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ? Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው # ቫይረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን ⓼ ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል። @Infotechminichannel ▬▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬▬▬
نمایش همه...
✳️ ሰላም ውድ የ INFOTECHMINICHANNEL ቤተሰቦች ዛሬ ስለ Android አጠር ባለ ማብራሪያ ይዤላቹ መጥቻለው። 〽️ ክፍል 1 〽️ 💠Android ምንድን ነው? 🔻Android Open Source የሆነ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል። 🔻ጉግል በ 2003 አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው ኦፐሬቲንግ ሲስተም ሊሆን ችሏል። 💠Android ስራው ምንድን ነው? 🔻አንድሮድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው። 🔻ለምሳሌ ፦ አንድ ተጠቃሚ Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ Keyboard ይሰጣል። ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል። 🔻Google በየአመቱ ለAndroid System Update ይለቃል። ምንም እንኳን Google ለAndroid እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የAndroid ኦፐሬቲንግ ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል። 🔻Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony Androidን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው። በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። 🔻ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው። መልሱም ብዙ የAndroid ስሪቶች አሉ ምክንያቱም Android Open Source ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ። ♻️ክፍል 2 ይቀጥላል.... 💯 @Infotechminichannel 💯
نمایش همه...
✳️ኢትዩ ቴሌኮም ላይ ካስተዋልኩት... 🔻 እናንተ ምንም ሳታውቁ በየቀኑ ከስልካችሁ ላይ ብር ትሰረቃላችሁ፤ ይህ አሳስቦዎት ሲደውሉ 4 ዲጅት ቁጥር (ለምሳሌ 8031) ላይ ተመዝግበዋል ስለዚህ በየቀኑ 1 ብር ይቆርጣል ይባላሉ። 🔻ነገር ግን እርስዎ ከዚህ በፊት ቁጥሩን አይተውት አያውቁም የተላከበትንም ማስታወሻ (sent message) አያገኙትም፤ ምክንያቱም የተመዘገቡት እርስዎ ሳይሆኑ ቴሌ ውስጥ የሚሰራ የሌቦቹ ተባባሪ ነው። 🔻በነገራችን ላይ ከርስዎ ካርድ የሚወስዱት 4 ዲጅት ቁጥሮች 3ም 4ም ሊሆኑ ይችላሉ። 🔻አስቡት ለምሳሌ ከእርስዎ በየቀኑ በ2 ቁጥር (2ብር) ቢወስዱና በየቀኑ ከ500 ሺ ተጠቃሚ ቢወስዱ = አስቡት በቀን 1ሚልየን ብር ሌቦቹ ያተርፋሉ ማለት ነው፤ የሚወሰድባችሁ ቀን ሲበዛ ደግሞ አስቡት። ‼️ትልቅ Business ነው። 🔻ያለዎት አማራጭ 994 ደውሎ ማስቆም ነው። እሱንም ኦፕሬተሩ አቋርጬዋላሁ ካላችሁ በኋላ ደግማችሁ ስትደውሉ ላይቋረጥ ወይንም ቁጥሮቹ ጨምረው ሊያገኟቸው ይችላሉ። 🔻ከዚህ በኋላ ተቋርጧል ብንልስ እስከዛሬ ለተበዘበዝነው ተጠያቂው ማነው? ‼️አጥፊዎቹስ መቀጣት የለባቸውም ወይ? ‼️ደንበኛን የሚሰማ እንዲሁም ቅሬታ የሚቀበል አካል አለ ወይ? 🔻እስከዛሬ ሌቦቹ ከኛ የወስዱትን በርካታ ገንዘብ ህግ ከነሱ ተቀብሎ ለመቄዶንያ ወይንም ለኩላሊት ህመምተኞች ማህበር ቢሰጥልን እንኳን 1 ነገር ነው። (የኔ ሀሳብ ነው) 💯 #Technology 💯 @Infotechminichannel
نمایش همه...