cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ከ መናኙ አንደበት

የአባቶች ምክር ታሪክ እንዲሁም ተግሳፅ ይቀርቡላችኋል። https://www.youtube.com/@herantube7506 በ facebook ይከተሉን https://m.facebook.com/profile.php/?id=100067719306101

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
7 511
مشترکین
+7924 ساعت
+1137 روز
+2 51430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💠 ጥያቄ ✞✞✞ =========== 3⃣. እናታችን ቅድስት አርሴማ ሰይፍ ከአረፈባተ በኋላ ለስንት ስዓት ቆመች?
نمایش همه...
ለ3 ስዓት
ለ12 ስዓት
ለ9 ስዓት
ለ24 ስዓት
መልስ አልተሰጠም
📣🗣 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩዩዩ መንፈሳዊ ቻናል ይሄን ቻናል ሲቀላቀሉ፦ ባልዎት ጸጋ እግዚአብሔርን ያገለግላሉ፤ አዝናኝ በሆኑ ጥያቄዎች እየተማሩ ይሸለማሉ፤ 🔔 አረ ምን የሌለ አለ⁉️👇
نمایش همه...
❤️ ሁሉን በአንድ የያዘ ፤
✅ ሁላችንንም የሚያሳትፍ ፤
🤩 የኦርቶዶክሳዊያን ኅብረት ፥
🗣 የቃለ እግዚአብሔር ጉባኤ፤
🗣 አረ ፈጥነው ይቀላቀሉ እንጂ!😍
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== ➲. ቤተ ክርስቲያን ስንት ክፍሎች አሏት ----------------------------------------------------
نمایش همه...
ሁለት
ሦስት
ስድስት
አንድ
መልስ የለም
Photo unavailableShow in Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ❣️
❣️🎚 JOIN NOW 🎚❣️
✍✍ሃሳብ አስተያየታቹ ያበረታታናል ✍✍ ============================= 👉 ለማንኛውም ሀሣብ አስተያየት🗣 ቢጨመር ➕ ቢቀነስ ➖ የምትሉት ነገር ካለ ይግለጹልን 📩 📨 📩
نمایش همه...
ምን ይጨመር ➕ ምን ይቀነስ ➖
ሀሳብ ✍ አስተያየት መስጫ 📩
Add your channel                       
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏 💠❤️ ኑ እውነትን በፍቅር እንማር! ❤️💠
نمایش همه...
👍 2
🎚 JOIN 🎚
✝አትፍረድ✝ እንዳይፈረድብህ በባልንጀራህ ላይ አትፍረድ በአንድ ወቅት በግብጽ ገዳማት አንድ ወጣኒ መነኩሴ “ጥፋት አጠፋ፣ ሥርዓተ ገዳም አፋለሰ” ተብሎ መናንያኑ ጉዳዩን እንዲያዩና እንዲወስኑበት ከየበአታቸው ተጠሩ፡፡ ከተጠሩት መነኮሳት መካከል አንዱ ጥቁሩ ኢትዮጵያዊው ሙሴ ጸሊም ነበር፡፡ እርሱም ሁሉም ከተሰበሰቡ በኋላ ዘግይቶ በተቀደደ አቁማዳ አሸዋ በጀርባው አዝሎ አሸዋውን ከኋላው እያፈሰሰ መጥቶ በመሃላቸው ተገኘ፡፡ የተሰበሰቡት መነኮሳትም አባ ሙሴን ይህን ስለምን አደረግከው ብለው በጠየቁት ጊዜ በሀዘን ተውጦ “በጀርባዬ የማላያቸውን ስፍር ቁጥር የሌላቸው ኃጢአቶቼን ተሸክሜ ሳለሁ በወንድሜ ለመፍረድ መጥቻለሁ” አላቸው፡፡ መነኮሳቱም እጅግ ተጸጸቱ፡፡ ጉባኤውም ፍርዱን ትቶ ተበተነ፡፡ “እንዳይፈረድብህ በባልንጀራህ አትፍረድ” የሚለውን የወንጌል ቃልም በተግባር አስተማራቸው፡፡ልብን በሚነካ በዚህ በጎ ትምህርቱም መነኮሳቱን ከመፍረድ ኃጢአት ታደጋቸው፡፡
نمایش همه...
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== 1⃣.የሶርያ ንጉሥ ሠራዊት አለቃ የነበረው ንዕማን ከለምጹ ለመፈወስ ስንት ጊዜ በዮርዳኖስ ወንዝ ብቅ ጥልም አለ፤ -----------------------------------------------
نمایش همه...
ሀ/ 1
ለ/ 3
ሐ/ 5
መ/ 7
ይህ ዜና ትንሽ Coin ላላችሁ እና ጊዜ አይበቃንም ብላችሁ ላልጀመራችሁ ለእናንተ ጥሩ አጋጣሚ ነው https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=VpTVE9
نمایش همه...
Yescoin

Yes, It is…