cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

NEJASHI Tube🕍 🕌🕋

"ይህ ነጃሺ tube ነዉ" ✅ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ<<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>>ካለም ሰው፤ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው❓(ቁርዓን፦41:33) 🌕ከናንተ በላጩ ለሰዎች ጠቃሚው ነው።ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለአስተያየት➡ @Nejashicomment_bot 👉በራስህ ብዕር መጣራት ካልቻልክ በሌሎች ብዕር ተጣራ።!! Discussion gruop➡ @NMSJ1

نمایش بیشتر
أثيوبيا7 916زبان مشخص نشده استدین و مذهبی65 147
پست‌های تبلیغاتی
516
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር #ሼር_አድርጉት
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁**ለእርስዎ እና ለ2 ጓደኛዎ የ 3000 ብር ስጦታ** 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ @ня01✌️🇵🇸 ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0254674255
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#አያመን_ማእዱዳት‼ . . . . ያበላሸነውን ምናስተካክልበት፣ ካሳመሙን ወንጀሎቻችን ምንሽርበት፣ ያልታዩንም የታዩንንም ጥፋትእና ጉድለቶች በመሙላት የምንዋብበት፣ እግሮቻችን፣ እጆቻችን፣ አይኖቻችን እንዲሁም ልቦናዎቻችን በመልካም ነገራት የሚሳቡበት ያማረ የተዋበ ተናፋቂ የሆነ ከሌሎች ወራት በተለየ መልኩ ~የስራ ~ይቅር የመባያ ~በይበልጥ ወደ አላህ የመቅረቢያ እድል 👇ወዳጄ አንተም ለእድሉ ታጭተሀል ወደ ስራ! 🙏#አልሀምዱሊላሂ_ሀምደን_ሀምዳ🙏 #ጉፊረለሁ_ማ_ተቀደመ_ሚን_ዘንቢህ‼️ የተባለለት ❤️ረመዳን መጣልን❤️ 👉ጥሩ ጥሩ ተግባራትን የምንከውንበት 👉ዳጎስ ያለ አጅርን የምንሸምትበት 👉ዱዐችን መቅቡል የሚሆንበት 👉በተለየና እጅግ ባማረ መልኩ የምናሳልፈው አላህ ያድርግልን🤲 🕋❤️ሰናይ ጁመዐ ወ ረመዳን❤️🕋 #Ram....
نمایش همه...
👏ደረሰ ደረሰ አዎን ደረሰ😍 👏በጉጉት እየተጠበቀ ያለው #የመውደድ_ጥግ የተሰኘው ፕሮግራም በጣት የሚቆጠሩ (6)ቀናት ብቻ ቀሩት ታዲያ እርሶ ምን ይጠብቃሉ?😉 መግቢያ ትኬቱን ፈጥነው ይሸምቱ😍 t.me/hpsmuslimjema t.me/hpsmuslimjema https://t.me/nu_asharachenen_enetal #share #ሼር FOR ANY COMMENT @Hpsmsjanswer_bot
نمایش همه...
የፊታችን አሁድ ወደ አብራር መስጂድ እናምራ እንሂድ ህዳር ሀያ ስድስት ተናፍቀሀል በእውነት 👑👑👑👑
نمایش همه...
ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው አተው ያቃሉ ከአሁን ቡሓላ አይቸገሩም በአይነቱ አዲስ! የሆነ ቻናል ይዘንመተናል ጆይን ያርጉ እና ማራኪ ውብ ፒክቸሮችን ይመልከቱ 🍁👇🍁👇🍁👇🍁👇🍁👇🍁 https://t.me/joinchat/Sqy3Tg3CjW_r6FHl
نمایش همه...
❤️LOVE CENTER❣
🌉PROFILE PICTURE🌉
🌌ጥቅስ ብቻ🌌
💌ጣፋጭ የፍቅር ጥቅስ💌
👉JOIN👈
🔴የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ተአምር ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ ይንኩት፡፡ 🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌹🌹🌿 🌿🌿 🌿 🌿 🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🔴ማስጠንቀቂያ🔴 ልብ ድካም ካለብክ /ሽ እንዳትነኩ ❤
نمایش همه...
ረሱል ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም በስንተኛ አመታቸው ነው የሞቱ?
نمایش همه...
A, 13
B, 10
C, 63
D, 40
መልስዎትን ለማረጋገጥ👆👆
Join በሉ
🙏🙏
❤️❤️አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤️❤️ ደረሰ ደረሰ ደረሰ አዎን ደረሰ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በየ አመቱ በሀዋስ መሰናዶ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የሚዘጋጀው የ አዲስ አባላቶች አቀባበል የ እንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራም ደረሰ አነሆ የፊታችን ጥቅምት 21-2014 በእለተ እሁድ ከ ጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በሞርሞር ሲኒማ አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ማዘጋጀታችንን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው እንግዲያውስ በዚህ ምርጥ ኘሮግራም ላይ መታደምን አይሹምን? እነሆ የ ሀገራችን ብርቅዬ ኡስታዛችን አብዱል መናን(አቡ ያሲር) የሚገኝበት እንዲሁም ሰርከስ፣የ አዳማ ብርቅዬ ሙንሺዶች ፣መዝናኛዎች ፣የተለያዩ ይዘት ያላቸው ኘሮግራሞች ያቀፈ ሲሆን ከነ ቤተሰበዎ ስንጠራዎት በታላቅ ክብር እና ጉጉት ነው። 💫እንዳያመልጦ አዘጋጅ ፦ ሀዋስ መሰናዶ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ @hpsmuslimjema @hpsmuslimjema
نمایش همه...