cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🔥⛈⛈🔥HAYOLE REVIVAL FELLOW ⛈⛈🔥🔥

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
348
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

2ኛ ጴጥሮስ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን እርሱን በማወቅ ለሕይወትና ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያስፈልገንን ሁሉ የመለኮቱ ኀይል ሰጥቶናል። ⁴ ከክፉ ምኞት የተነሣ በዓለም ካለው ምግባረ ብልሹ ሕይወት አምልጣችሁ ከመለኮታዊ ባሕርይ ተካፋዮች እንድትሆኑ በእነዚህ ነገሮች አማካይነት እጅግ ታላቅና ክቡር የሆነውን ተስፋ ሰጥቶናል። 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈ 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈
نمایش همه...
በመገኘትህ አርካት - ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) - Heaven On Earth Worship Night 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈ 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈
نمایش همه...
በመገኘትህ_አርካት_ቃልኪዳን_ጥላሁን_ሊሊ_Heaven_On_Earth_Worship_Night_q1Y0hvgITSE.mp38.13 MB
የነገውን እና የሳምንቱን ኘሮግራሞች በተመለከተ የተለቀቀ ማስታወቂያ ስሙት ተባረኩ ለሌሎችም ይህንን መልዕክት አጋሩ። 👍😘❤️‍🔥❤️‍🔥 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈ 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈
نمایش همه...
6.81 KB
. "ትኩረቴን ውሰደው"😭🙏🔥በአላፊው አግዳሚ ስሜት አልነዳ🔥🙏😭 ሜሮን ተሰማ Share 📲 Share 📲 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈ 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈
نمایش همه...
ትኩረቴን ውሰደው _ ሜሮን ተሰማ.mp36.15 MB
ማቴዎስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ከዚህም በኋላ ጋኔን ያደረበትን ዕውር ዲዳም ወደ እርሱ አመጡ፤ ዕውሩም ዲዳውም እስኪያይና እስኪናገር ድረስ ፈወሰው። ²³ ሕዝቡም ሁሉ ተገረሙና፦ እንጃ ይህ ሰው የዳዊት ልጅ ይሆንን? አሉ። ²⁴ ፈሪሳውያን ግን ሰምተው፦ ይህ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ ካልሆነ በቀር አጋንንትን አያወጣም አሉ። ²⁵ ኢየሱስ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁላ ትጠፋለች፥ እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማም ሁሉ ወይም ቤት አይቆምም። ²⁶ ሰይጣንም ሰይጣንን የሚያወጣ ከሆነ፥ እርስ በርሱ ተለያየ፥ እንግዲህ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች? ²⁷ እኔስ በብዔል ዜቡል አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ ልጆቻችሁ በማን ያወጡአቸዋል? ስለዚህ እነርሱ ፈራጆች ይሆኑባችኋል። ²⁸ እኔ ግን በእግዚአብሔር መንፈስ አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ደርሳለች። ²⁹ ወይስ ሰው አስቀድሞ ኃይለኛውን ሳያስር ወደ ኃይለኛው ቤት ገብቶ እቃውን ሊነጥቀው እንዴት ይችላል? ከዚያም ወዲያ ቤቱን ይበዘብዛል። ³⁰ ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፥ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል። ³¹ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። ³² በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም። 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈ 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈
نمایش همه...
ማቴዎስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ከዚህም በኋላ ጋኔን ያደረበትን ዕውር ዲዳም ወደ እርሱ አመጡ፤ ዕውሩም ዲዳውም እስኪያይና እስኪናገር ድረስ ፈወሰው። ²³ ሕዝቡም ሁሉ ተገረሙና፦ እንጃ ይህ ሰው የዳዊት ልጅ ይሆንን? አሉ። ²⁴ ፈሪሳውያን ግን ሰምተው፦ ይህ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ ካልሆነ በቀር አጋንንትን አያወጣም አሉ። ²⁵ ኢየሱስ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት ሁላ ትጠፋለች፥ እርስ በርሱ የሚለያይ ከተማም ሁሉ ወይም ቤት አይቆምም። ²⁶ ሰይጣንም ሰይጣንን የሚያወጣ ከሆነ፥ እርስ በርሱ ተለያየ፥ እንግዲህ መንግሥቱ እንዴት ትቆማለች? ²⁷ እኔስ በብዔል ዜቡል አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ ልጆቻችሁ በማን ያወጡአቸዋል? ስለዚህ እነርሱ ፈራጆች ይሆኑባችኋል። ²⁸ እኔ ግን በእግዚአብሔር መንፈስ አጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ደርሳለች። ²⁹ ወይስ ሰው አስቀድሞ ኃይለኛውን ሳያስር ወደ ኃይለኛው ቤት ገብቶ እቃውን ሊነጥቀው እንዴት ይችላል? ከዚያም ወዲያ ቤቱን ይበዘብዛል። ³⁰ ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፥ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል። ³¹ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም። ³² በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።
نمایش همه...
#የክርስቶስ_ብርሃን "የክርስቶስ ብርሃን ሁልጊዜ የእግዚአብሔር ሸክም ይዞ ይመጣል....ትላንት እያስተማርኩ ሳለ የሸክሙ ክብደት ይሰማኛል..... እግዚአብሔር ልጆቹ እንዲያዩ ይፈልጋል፣ እናም እርሱ ባደረገው ብርሃን እንዲመላለሱ.... የእግዚአብሔር ሸክም በእርሱ ብርሃን ውስጥ ያለንን ማንነት ወደ ማወቅ እንድንመጣ ነው ....ይህ የአብ የልብ ትርታ ነው! ወደ እርሱ ብርሃን መንቃት እና በእርሱ ብርሃን ካለን እውነት ጋር ህብረት ማድረግ፣ አብ ደስ ይሰኛል.... ንቁ ሁኑ፣ የእሱ እውነት ብርሃን የእናንተን ተግባር ይገልጻል... የእርሱን ብርሃን ለእኛ እየገለጠ ነው ምክንያቱም እርሱ እንዳለ እንድንሰራ ይፈልጋል! ጭንቅላታችንን ትልቅ እንድናደርግ፣ ወይም ከሌሎች የተሻልን እንደሆንን እንዲሰማን እውነትን እየገጠልን አይደለም... እኛ ብርሃን እንድንሆን፥ ሌሎች ደግሞ በእርሱ ብርሃን እንዲሆኑ ፣እውነትን ወደማወቅ እንዲመጡ እውነትን እየገለጠልን ነው.... እኛ እንደምናየው ሌሎች እንዲያዩ የመርዳት ግዴታ አለብን...... ተጨማሪ የመገለጥ ብርሃን ጋር ተጨማሪ ኃላፊነት ይመጣል.... የመገለጥ ብቸኛ አላማ ሃላፊነት ነው...... በእርሱ ብርሃን ውስጥ ያላችሁትን የዘላለም መገለጥ ምላሽ እንድትሰጡ ነው በዚያ የመገለጥ ብርሃን በመመላለስ ሌሎችንም ወደ ብርሃን በማምጣት.....እየነቃህ እንደሆንክ ሁሉ ሌሎችንም ማንቃትህን አረጋግጥ .....አንዳችን ለሌላችን አገልጋዮች ነን! በእውነት መሰል ውሸት የታወሩትን ሰዎች ማሸማቀቅ ይቁም..... የእናንተ ሃላፊነት እነሱን ወደ እውነት እውቀት በማምጣት መርዳት ነው..... ይህንን ከረጅም ትጋት እና ጸሎት ጋር ማድረግ ነው...... ሃላፊነት ይኑርህ እንጂ በጭንቅላትህ ያለው እውቀት የህይወት ፍሰት ማሰናከያ አይሁንብህ ። 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈ 🔥⛈ @hayorevival 🔥⛈ #Kathryn kuhlman
نمایش همه...
ከፍ ያለ መንፈስ ያለበት ፀሎት ሁላችሁም ስሙት 🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈🔥⛈
نمایش همه...
1.74 MB