HiTech
رفتن به کانال در Telegram
HiTech | Learn. Fix. Create. 📱💻🎨 Your Ethiopian tech hub! We teach: ✅ Smartphone Repair ✅ Laptop & Chip-Level Repair ✅ Graphics & Motion Design ✅ Coding & Web Development ✅ Tools, Tips & Tech Reviews Join the HiTech family — grow your skills & build
نمایش بیشتر1 633
مشترکین
+124 ساعت
+147 روز
+2330 روز
آرشیو پست ها
1 635
🖥 ፍላት ስክሪን ቲቪዎችን የሚያበላሹ 5️⃣ ነገሮች
5️⃣ Things That Destroy Flat Screen TVs
1️⃣ ሀይል መቆራረጥ (የቮልቴጅ መጨመር መቀነሰ)
⚠️ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የአገራችን ችግር የመብራት ሃይል (የቮልቴጅ )መጨመር እና መቀነስ ነው አብዛኛው ቲቪዎች የራሳቸው Voltage መቆጣጠሪያ ስለሌላቻው ቦርዳቸው ቶሎ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ እንደየሚጠቀሙት የዲቫይሶች ብዛት: ከ 500 - 5000V ያሉትን Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ። ማስጠንቀቂያ 500 V Stabilizer ሲጠቀሙ ፍሪጅ በተጨማሪነት አይሰኩ
2️⃣ ድምፅ አለው ምስሉ ጠቁሮ ይታያል ወይም (አይታይም) 90% የቲቪ የጀርባ መብራቶች. (Backlight) መቃጠል ነው ባክ ላይት መቃጠሉን መለያ መንገድ በቤት ውስጥ ብርሀን ወደሌለበት ቦታ ቴሌቪዥንኑን መውሰድ የስልካችንን መብራት በማብራት ወደ እስክሪኑ አስጠግተን ምስል መታየት አለመታየቱን ቼክ ማድረግ ከታየ Backlight ችግር አለበት ካልታየ Backlight V አልደረሰውም ወይም ወደ እስክሪኑ v አልደረሰውም ወይም ቴኮኑ ወይም ቦርዱ ላይ ችግር አለ ወዘተ
ለጠቅላላ እውቀት የአንድ ፍላት ቴሌቪዥን ባክላይት ዲዛይን የተደረገው (የአገልግሎት ቆይታ ጊዜው) ለ5አመት ነው ይህ ማለት ግን 5አመት ብቻ ያገለግላል ማለት አይደለም ሊጨምርም ሊያንስም ይችላል
3️⃣ ፅዳት: ውሀ (ፀበል) መርጨት
⚠️ ስክሪኑ ላይ Spray ረጭቶ ማፅዳት በፍፁም ሊደረግ እማይገባ ነው። ስክሪኑ በጣም Sensitive ስለሆነ ውስጥ ውሀ ገብቶ በቀላሉ ይበላሻል። ውሀ ወይም ፀበል ሲረጩ ቲቢው እንዳይፈስ ይጠንቀቁ ለማፅዳት ሲፈልጉ በንፁህ ለስላሳ ጨርቅ ላይ ስፕሬውን በትንሹ በመርጨት ማፅዳት ይችላሉ።
4️⃣ ኬብል
⚠️በክረምት ወቅት HDMI ኬብል አይጠቀሙ መብረቅ በዲሹ ኬብል አልፎ በHDMI አማካኝነት ቲቪዎን ቀጥታ ያገኘዋል በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው።
5️⃣ የስክሪን መሰበር ነው።
⚠️ በተለያዩ አጋጣሚዎች ስክሪን ይሰበራል ይሰነጠቃሉ ማስጠንቀቂያ እስክሪኑ 75% የቴሌቭዥኑን ዋጋ ይይዛል #በጣም_ውድ ነው፤ ስለዚህ ልንጠነቀቅላቸው ይገባል። ስክሪኑን ላይገኝ ስለሚችል በደንብ ልንጠነቀቅለት ይገባል።
መፍትሔ
⚠️ ቤት ውስጥ ልጆች ካሉ ወይም የንግድ ስራ ቦታ ላይ ቲቪዎን ከፍ አርጎ ግድግዳ ላይ መስቀል ያስፈልጋል።
⚠️ ደብል እስክሪን ብትገዙ ይመረጣል
☑️ @satcomcollege
1 635
ቢያውቋቸው ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ወሳኝ ድረገፆች
**
ኢንተርኔት እንደዓለም ዳርቻ እጅግ ጥልቅ በሆነበት በአሁን ሰዓት ሁሉንም የድረገፅ አይነት አውቆ መጠቀም ምናልባትም በዓለማችን በሚገኙ እያንዳንዱ ቦታዎች ተዘዋውሮ እንደመጎብኘት እጅግ ሊከብድ ይችላል፡፡ ታዲያ እነዚህ ጥበብን፣ እውቀትን፣ ልምድን እና
በጠቅላላውም ህይወትን ለመቀየር የሚያስችሉትን፤ ወሳኝ ድረገፆች አውቆ ለመጠቀም
የሌሎች ጠቋሚነት እጅግ ወሳኝ ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ በመሆኑም ለዛሬ ከዚህ በፊት
የማያውቋቸው ነገር ግን ከዚህ በኋላ ቢያውቋቸው እጅግ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ድረ
ገፆችን ከተለያዩ ምንጮች አሰባስበናል፡፡
ያወቁትን ሌሎች እንዲያውቁት ብታደርጉ የበለጠ ያተርፋሉ!!!
1. ከሌላው ዓለም ህዝብ ጋር ጥበብን፣ አውቀትን እና ልምድን ለማጋራትና ለማንሸራሸር
• MentalFloss.com
• Lifehacker.com
• https://www.quora.com/
• https://medium.com/
• Lumosity.com
2. አዲስ ነገር መማር ሲፈልጉ
• Make code (Microsoft MakeCode) {Must visit!}
• Guitar ( https://www.justinguitar.com/ ) {you can thank}
• Duolingo (Learn a language for free)
• Tutorials Point (Tutorials)
• Experiments with Google
3. ለግራፊክስ ዲዛይነሮች ከphotoshop ውጭ ሌላ አማራጭ ሲፈልጉ
• Free Pik ( https://www.freepik.com/ )
• Flaticon ( https://www.flaticon.com/ )
• Adobe colour picker (Adobe Color CC)
• Pexels ( https://www.pexels.com/ )
• Video Pexels (Free stock videos - Pexels Videos)
• Canva (Amazingly Simple Graphic Design Software
4. ከEmail ውጭ ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ካሉ
• www.bluebottle.com
• http://mail.yahoo.com
• http://gmail.google.com
• www.hotmail.com
• www.walla.com
5. የጤናዬ ጉዳይ ያሳስበኛል ካሉ
• www.nelh.nhs.uk
• www.hpa.org.uk
• www.food.gov.uk
• www.bmj.com
• www.avert.org
6. ሲደብሮትና እና ራሶን ለማንቃት ሲፈልጉ
• Ted ( https://www.ted.com/
• www.7billionworld.com
• www.beesbeesbees.com
• www.sanger.dk
✳️ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ
◽️ http://gen.lib.rus.ec/
ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት
ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ
ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል
🔺የትምህርት መፅሀፎች፤
🔺የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤
🔺ፍልስፍና መፅሀፎች ፤
🔺የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡
◽️ http://sci-hub.org/
ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡ በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ።
◽️ https://bookboon.com/
ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት
ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡
◽️ http://bookzz.org/
ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና
የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛ
የተለያዩ ኮርሶችን መማር እና ማወቅ ለምትፈልጉ በሙሉ ማለትም ለምሳሌ #Programming , #Web_Development , #Networking እና ሌሎችም...(ከታች ያሉትን ሳይቶች ይጠቀሙ)
1. www.codecademy.com
2. www.lynda.com
3. www.udemy.com
4. www.udacity.com
5. www.coursera.org
6. www.w3schools.com
7. www.thenewboston.org
8. www.programmr.com
9. www.codeavengers.com
10. www.codeschool.com
11. www.learnstreet.com
12. www.teamtreehouse.com
13. www.sqlzoo.net
14. www.codehs.com
15. www.teamtreehouse.com
16. www.html5rocks.com
17. www.codepen.io
18. www.sitepoint.com
19. www.tutorialspoint.com
20. www.javatpoint.com
21. www.cplusplus.com
22. www.learncpp.com
23. www.tutorialspoint.com
24. www.cprogramming.com
25. www.stackoverflow.com
26. www.learncodethehardway.org
27. www.bloc.io
28. www.howtocode.io
29. www.edx.org
30. www.instructables.com
31. www.developer.apple.com
32. www.developer.android.com
33. www.developers.google.com
34. www.developer.mozilla.org
35. www.msdn.microsoft.com
36. www.decompera.com
37. www.www.developphp.com
38. www.quackit.com
39. www.htmlite.com
40. www.siteduzero.com
41. www.dreamincode.net
42. www.phpbuddy.com
43. www.php.net
44. www.microsoftvirtualacademy.com
45. www.professormesser.com
════════
✅ ጊዜው የዲጅታል የቴክኖሎጂ ነው፡፡
ህልምዎን እውን የሚያደርጉ ሲስተሞችን, ድረ-ገጾችን (ዌብሳይቶችን) ለማሰራት ይደውሉ። አሰራርዎን ዘመናዊ ያድርጉ!
🙏 Source :- mct
1 635
Repost from HiTech
🔵 IDM Serial Number እየጠየቀ ላስቸገራችሁ ከላይ በተጠቀሰው መንገድ ማስተካከል ትችላላችሁ
🟩 IDM Reset Tool by TASKINDLL
🎯 መረጃውን ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!! መልካም ቀን/ምሽት
➡️ @satcomcollege
1 635
🔵 IDM (Internet Download Manager) Serial Number እየጠየቀ ለተቸገራችሁ፣ ማንኛውንም ፋይል ለማውረድ ስትሞክሩ Couldn't Find Server እያለ ካስቸገራችሁ በሚከተለው መንገድ ማስተካከል ትችላላችሁ
✅ በመጀመሪያ www.internetdownloadmanager.com/download.html ውስጥ በመግባት Latest IDM version ያውርዱና ይጫኑት / Help * Check for updates
✅ በማስከተል ኮምፒውተርዎን ከኢንተርኔት ጋር Disconnect ያድርጉት
✅ በመቀጠልም ከስር ያለውን IDM Reset Tool by TASKINDLL የሚለውን File Download አድርገው IDM Reset Tool by TASKINDLL.exe የሚለውን ፋይል Right ክሊክ አድርገው Run as Administrator ብለው ይክፈቱ
✅ በማስተከልም IDM Reset One Click የሚለውን በተን ስር ያለችውን Reset በተን መምረጥና ፕሮሰሱን ማስጀመር
✅ ከዛ reset አድርጎ እስከሚጨርስ ድረስ ይጠብቁትና IDM Reset Successful የሚለው ይመጣል
✅ አሁን ኮምፒውተራችሁን ከኢንተርኔት ጋር በማገናኘት ብሮውዘራችንን ከፍተን የምንፈልጋቸውን ፋይሎች ዳውንሎድ በማድረግ ያለሀሳብ IDM ን መጠቀም እንችላለን።
✅ ይህንን ፕሮሰስ በየወሩ አንድ ጊዜ በማድረግ IDM ን ያለ ገደብ መጠቀም እንችላለን።
🫶 ይመቻችሁ 👌
🎯 መረጃውን ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!! መልካም ቀን/ምሽት
➡️ @satcomcollege
1 635
🔵 IDM Serial Number እየጠየቀ ላስቸገራችሁ ከላይ በተጠቀሰው መንገድ ማስተካከል ትችላላችሁ
🟩 IDM Reset Tool by TASKINDLL
🎯 መረጃውን ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ!! መልካም ቀን/ምሽት
➡️ @satcomcollege
1 635
የTV ኢፕሮም ማኑዋሊ ሪሴት የሚደረግበት መንገድ:-
To reset the EEPROM manually
here are the steps (Do this at your own risk).
1. Identify the EEPROM IC (24CXX)
2. Identify the Flash memory IC (25LXX)
3. Identify on the EEPROM IC the SDA and VCC pins
4. Connect a jumper across the SDA and VCC pins
5. Power ON the TV and hold for 20-25 sec
6. Break the jumper
7. Power OFF the TV
Powering ON the TV again should show a reset EEPROM.
GOOD LUCK!! !!
1 635
🔵 Marvel GSM Tool V5.0
✅ ቆየት ያለ ቱል ቢሆንም ልክ እንደ ሚራክል ብዙ የስልክ ሞዴሎችን መስራት የሚችል ለሶፍትዌር ስራ ተመራጭ ቱል ነው።
✅ Apple ስልኮችን ወደ DFU mode ያስገባል DFU mode የገቡትን ደግሞ ወደ ኖርማል ሞድ ይመልሳል
✅ 90 በመቶ የሚሆኑትን MTK ስልኮች FRP ይከፍታል
✅ Oppo እና አንዳንድ ስልኮችን ዳታ ሳይጠፋ ፓተርንና ፒን በ Safe Format መስበር ይችላል
✅ ADB, FASTBOOT,MTP ሞድ ውስጥ የተለያዩ ሞዴል ስልኮችን በማስገባት FRP ይከፍታል
✅ Samsung ስልኮችን ፍላሽ ያደርጋል
✅ More Tools የሚለው አማራጭ ላይ የተለያዩ ሞዴል ስልኮችን Test Point ጥራት ባለው ፎቶ ያሳያል።
✅ Qualcomm ስልኮችን ፍላሽ ያደርጋል FRP ይከፍታል።
📢 የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ በእርግጠኝነት ብዙ ነገር ይማሩበታል
https://t.me/satcomcollege
1 635
Subscribe our youtube channel
በቅርቡ ጠቃሚ የሆኑ የኮምፒዉተር እና የሞባይል ጥገና ቱቶሪያል እንለቃለን
https://youtube.com/@techiopia4231?si=D2FfyGdTxlYwHcsT
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
