cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Fitness Photos

● lemangnawm aynet comment ● photo post endideregilachu yemtfelgu 👇👇👇 @Sami1324

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 169
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
✋🏻 ሰላም ውድ ኢትዮጽያውያን 🇪🇹 🧍ጤናማ፣ የተስተካከለ፣ ያማረ ሰውነት እና አስተሳሰብ እንዲኖረን የሚያግዝ ጥሩ ቻናል ይዘንላቹ መተናል።
نمایش همه...
ጡንቻ ለመገንባት 💪🏻
ስብ (ቦርጭ) ለማጥፍት 👫
ክብደት ለመጨመር
🏋 እንቅስቃሴዎች 🏃‍♀
አነቃቂ ምስሎችና ቪዲዮዎች 🎬
🥗 የአመጋገብ ዘይቤዎች 🥘
🧍‍♀ለሴቶችና ለወንዶች🧍
🙊🙊🙊ማሪያምን ምንም አልላችሁም የፈለጋችሁትን መርጣችሁ ተቀላቀሉ እናቴን ሁሉም እውነተኛ ናቸው እንዳይሞላባችሁ ፍጠኑ🙈🙈🙈👇👇👇👇👇ከቁም ነገር እስከ ቀልዶች 👇👇👇
نمایش همه...
📒📒📒📒ትምህርቶች 📕📕📕📕
ዶ/ር ምህረት ደበበ
ዶ/ር ኢዬብ ማሞ
😂😂😂😂ቀልዶች 😂😂😂😂
😂እሸቱ መለሰ 😂
😂ፖ/ር ቶማስ 😂
🙊ፈጣን መረጃ እና ዜና 🙊
👌TIKVAH ETHIOPIA👌
FANA TV BROADCAST
ሁሉንም በአንድነት ለማግኘት ከታች START 👇👇ይበሉ
👏👏START START START START👏👏
Amazing arts collection
نمایش همه...
Join
"ጥበብ በጥበበኛ ተፈጥራ ለጥበበኞች በጥበብ የተሰጠች እፀ በለስ ነች" የተለያዩ ጥበባዊ ስራዎች ለጥበብ አፍቃሪያን የሚቀርቡበትን መድረክ ይቀላቀሉ። 👇👇👇 {ጦቢያ Arts}
نمایش همه...
ግጥሞች
አጫጭር ወጎች
👉JOIN👈
Join the best arts channel
نمایش همه...
Join
😁#ሙሉቀን ስትስቁ #መዋል🤣 ከፈለጋችሁ ቻናላችንን በመቀላቀል በሚለቀቁ ቀልዶች💏 የፍቅር ታሪኮች እራሳችሁን #አዝናኑ👇💆‍♂👇💆‍♀👇😊 https://t.me/joinchat/Ad1Q1rz8BM1iODJk
نمایش همه...
💆‍♂ራሳችሁን💆‍♀ ፈታ ለማረቅ😂
🤣😂መሳቅ ለሚወዱ ሰዎች😁😅
😍😃ያለእረፍት ለመገልፈጥ🤣😆
😞ድብርት የያዘው ለመሳቅ የፈለገ💯🤣😂
😁😅የሙድ እንያዝ በኛ ቀልዶች😂🤣
🤣😁የፍልፍሉ ቀልዶች🤣😂
😆😄የድርሹና የያሲኖ😂😄
🤣😀መሳቅ ከፈለጉ💯ይቀላቀሉን😊
😍👆ለpp የሚሆን አስገራሚ ፎቶዎች ከፈለጉ እንደዚ አይነት👆👆👇 ተቀላቀሉን
نمایش همه...
🙄አስገራሚ ፎቶዎች🤔
😍🏞ለ pp የሚሆን ፎቶዎች❤️🌅
😘🏝ገራሚ ፎቶዎች ፈልጋለው😍💯🌅
✋🏻 ሰላም ውድ ኢትዮጽያውያን 🇪🇹 🧍ጤናማ፣ የተስተካከለ፣ ያማረ ሰውነት እና አስተሳሰብ እንዲኖረን የሚያግዝ ጥሩ ቻናል ይዘንላቹ መተናል።
نمایش همه...
ጡንቻ ለመገንባት 💪🏻
ስብ (ቦርጭ) ለማጥፍት 👫
ክብደት ለመጨመር
🏋 እንቅስቃሴዎች 🏃‍♀
አነቃቂ ምስሎችና ቪዲዮዎች 🎬
🥗 የአመጋገብ ዘይቤዎች 🥘
🧍‍♀ለሴቶችና ለወንዶች🧍
ሰውነትህ አልጨምር ብሏል? ጂም ውስጥ ለብዙ አመት ሰርተው ያን ያህል ለውጥ ያላመጡ ሰዎች ሞልቷል። 5 ዓመት ሰርተው 70 ኪሎ መግባት ራሱ የከበዳቸው ሞልቷል። ስታይ አሪፍ ፕሮግራም ይከተላሉ። ነገር ግን ለውጥ አላመጡም። ሚያነሱት ኪሎ ስትጠይቃቸው አሁንም ከጀማሪ ትንሽ ብቻ ቢበልጥ ነው። ለምን እየጨመርክ አልሄድክም ስትላቸው፣ ከዚህ በላይ መጠንከር እምቢ አለኝ ይሉሃል። በተፈጥሮ ቀጭን ሁነህ ጂም እየሰራህም ቀጮ ሁነህ ቀርተህ ከበዛ እዚህ ግባ ማይባል ትንሽዬ ቅርጽ ይዘህ ለ1-2 ዓመት ከቆየህ ወይም ደግሞ መጀመሪያ ዓመት ሁለት አመት ሰውነትህ ጨምሮ አሁን ግን አልጨምር ካለህ እየሰራህ ያለው ስህተት በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል። እሱም አለመብላት ነው። ይህ ቀላል ይመስላል ግን፣ ምግብ በሁለት አይነት መንገድ ትሳሳታለህ። አንዱ በቀን ሚገባህን ፕሮቲን ከምግብህ አለማግኘትህ ነው። በኪሎህ 1 ግራም ብለናል፣ ስለዚህ 60 ኪሎ ቀጮ ከሆንክ 60 ግራም በቀላሉ ከምግብህ ማግኘት ትችላለህ። ስለምግብ ፖስት ያደረግነውን ወደላይ ሂደህ አንብብ። ግን ቀጥሎ ምትሳሳተው፣ ካሎሪ ሰርፕለስ ላይ አለመሆንህ ነው። አልጨምር አልኩኝ ሚል ሰው ካሎሪ ሰርፕለስ ላይ አይደለም፣ ያን ያህል ቀላል ነው። ካሎሪ ሰርፕለስ ማለት ሰውነትህ ለቀን ተቀን እንቅስቃሴው (ስፖርትንህም ጨምሮ) ከሚያስፈልገው ሃይል በላይ መብላት አለብህ ማለት ነው። ከ 300 እስከ 500 ካሎሪ ትርፍ ላይ መሆን አለብህ። ያለበለዚያ መጀመሪያ አካባቢ ነው እንጂ ከዛ በኋላ ሰውነትህ አልጨምር ያላል። በቀን 300 ካሎሪ ሰርፕለስ ላይ ከሆንክ ካልኩሌት ስታደርገው በወር 1 ኪሎ ሰውነትህ ላይ ጭማሪ ይመጣል ማለት ነው። ካሎሪ ሰርፕለስ ላይ መሆን bulk ይባላል። bulk ቢያንስ ቢያንስ ለ መጀመሪያው 1 አመትህ አድርገህ ሰውነትህ በደንብ ጨምሮ ምትደስበት ሳይዝ ስትደርስ ወይም በስህተት ከሚገባው በላይ ጮማ ከጨመርክ ብቻ cut አድርግ። cut ማለት ደግሞ በቀን ከሚያስፈልግህ 500 ካሎሪ አሳንሰህ መመገብ ሲሆን ሰውነትህ የግድ ካስቀመጠው የስብ ክምችት አንድዶ የተቀረውን ሃይል ያመነጫል ማለት ነው። ሰውነት ምትቀንሰው እንደዛ ነው፣ ሎሚ ያለው ሙቅ ውሃ፣ ምናምን ቀበቶ፣ አቮካዶ ምናምን እያልክ አመታት ብትቆይ በቀን ከምታነደው በታች ካልተመገብክ በምንም ተዓምር ስብ አይቀንስም። ስለዚህ አሁንም እንደግመዋለን። በተፈጥሮ hard gainer ከሆንክ እና ኪሎ ለመጨመር ሚከብድህ ከሆነ በየቀኑ ምትመገበው ላይ 500 ካሎሪ ጨምረህ ኪሎህን ከ 1 ሳምንት በኋላ እይ። አሁንም አልጨምር ካለ እሱ ላይ 100 ካሎሪ ጨምርና ከንደገና እይ። ልክ ኪሎህ መጨመር ሲጀምር በልክ ምታደርግበት ምግብ ብዛት አገኘህ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ ብዛት ሚያስጨምርህ ለ 2-3 ኪሎ ቢሆን ነው፣ ከንደገና አልጨምር ማለቱ አይቀርም። የዛኔ ምን ታደርጋለህ? ቀላል ነው፣ ከንደገና ምትመገበውን ብዛት ትጨምራለህ ማለት ነው። ችግሩ በተፈጥሮ hard gainer ከሆንክ እስከ 4000 ካሎሪ ድረስ ራሱ መመገብ ግዴታ ሊሆንብህ ይችላል ማለት ነው። ስለዚህ ሌላ አማራጭ ስለሌለህ የግድ በየቀኑ መመገብ አለብህ ማለት ነው። በየቀኑ ምብላት ካልቻልክ አትጨምርም፣ ለዚህም ነው ከክብደቱ ምግቡ ይከብዳል ሲባል ምትሰማው። ምክንያቱም ከሆነ ግዜ በኋላ ምትመገበው ብዛት በጣም ብዙ ይሆናል። በቀን እስከ 5-6 ግዜ ሊደርስ ራሱ ይችላል። ለዚህም ነው ካሎሪ በጣም የበዛበት ምግብ፣ ልክ እንደ ለውዝ ቅቤ እና የመሳሰሉት ከዚህ በፊት የጠቀስነው። እነሱን ከወተት ወይ ከበሶ ቀላቅለህ በ አንድ ሰርቪንግ እስከ 1000 ካሎሪ ሚደርስ ሼክ ሰርተህ በ ደቂቃዎች ውስጥ መጠጣት ትችላለህ።
نمایش همه...
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ምን ሆነካል😁 ከቤ፦ ባክህ ዛሬ በጣም ደብሮኛል 😔😒 አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው ከቤ፦ እንዴት 😳 አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ ብዙ ቀልዶች አሉ ተቀላቀል 😜 ╔═══❖•😜😂•❖═══╗ @mudnayaz3 @mudnayaz3 @mudnayaz3 @mudnayaz3 @mudnayaz3 @mudnayaz3 እሺ አሁኑኑ እቀላቀላለው
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.