cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ግጥም ከ ብሩክ አንደበት ✍✍

ግጥም የልብን ገላጭ ፋና ወጊ እና ስሜቶትን በቀላሉ ሊገዛ የሚችል ሃያል የጥበብ መንገድ ነው። ግጥም ፍቅርን ፣ብሶትን ፣ብስራትን ፣ጉዳትን ፣ስሜትን፣ ሀሳብን እና የተለያዩ በብዙ የሚጠቀሱ ጉዳዮችን የሚዳስስ ትልቅ አለማዊ ጥበብ ነው። #ስሜቶን_በግጥም_ያድሱ ጥያቄ ካላቹ ወይም እንዲቀርብላቹ ምትፈልጉት ነገር ካለ አናግሩኝ 👇👇👇👇👇 @Lanchisel

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
519
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

• ሂወት ውል የሌላት #ገጣሚ Samuel የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ሂወት ትሰጣለች ደግሞም ትነፍጋለች አንዱን ስታነሳ አንዱን ትጥላለች ኩራዟን ለኩሳ እድል እያዜመች ሲያሻት ከብርሃን ስትፈልግ ከጭሱ ታከፋፍላለች ሂወት እንደዚ ነች ከቶ ማትገመት ውሏ ያልታወቀ ድንገቴነቷ ሰው እያሳቀቀ ጥቁር ስታለብስ ነብስ እየማቀቀ ያደለች እንደሆን በሠጠችው ፀጋ ውስጥም እየሳቀ ግፋ በለው ስትል ተስፋ እየሰጠች ሆድ የምታባብል ትንሽ እያሳየች ልብ የምታማልል ከዚያኛው ቀምታ ለዚኛው መስጠትን ደርሶ ማደላደል ሁሉን የታካነች ሂወት እንደዚ ነች ሂወት እንዳሻት ነች አዎ በትክክል ቃሉን እመንበት በሰጠችህ ዛባያ ሳታቆም ዙርበት ከቶ አታፈግፍግ ጀርባህን ግረፊኝ ብለህ አታሳያት ጀግነህ ቁምና ከፊት ተጋፈጣት ክፉውን ካልወጣህ ደግን ላታገኘው ጠንክር ወንድም አለም አይዞኝ እህት አለም በርችልኝ እናቴ በል ግፋው አባቴ ግርፋቷን ፈርቶ ከሩቅ ለሚሸሻት ገፍታ ብትጥለው ወድቆ ለቀረላት ቦታ እንኳ የሌላት…………… ሂወት እንደዚ ናት ✍@Lanchisel ° ° JOIN US👇👇 @getem_besamuel @getem_besamuel
نمایش همه...
• ይግለፅሽ ብዕሬ #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ምን ብዬ ልጀምር እንደምን ልግለፅሽ ቃል አጣው እናቴ ላንቺ የሚሆንሽ ለአብራክሽ ክፋይ ሞተሽ የምትኖሪ በሰሀን ለሠጠሽ በቁና ሰፋሪ ያንቺ ልፋትማ ሽልማት አይበቃው የንግስቶች ካባ ፍቅርሽን ላውራ ብል ይቀድመኛል እንባ እማዬ እማአለም አያውቅሽ ኩነኔ አንቺው ነሽ ያለሺኝ ከእግዜር በታች ለኔ ሰዎች ፍቅር ብለው ደርሰው ቢሯሯጡ ከእናት በላይ ፍቅር ከወዴት ሊያመጡ ዘመን የማይሽረው የማይኖረው አቻ የእናት ፍቅር ብቻ !!! አዎ እናት አለም ለስቃይሽ ዋጋ ክፍያ እንደሌለው የወለድሽው ልጅሽ ይሄን አዋቂ ነው እንዳይርበኝ ርቦሽ እንዳይጠማኝ ጠምቶሽ ይደግልኝ ስትይ ደምሽ ጠብ ብሏል ውለታሽን ዛሬ ያጠባሽው ጨቅላ አድጎ ይመሰክራል ዘውድ ነሽ እናቴ ሁሌም የምወድሽ ከስኬቴ በላይ ዘውትር የማኖርሽ መስዋት ከፍለሻል ተመን የማይኖረው እድሜ ልኬን ብኖር ከፍዬ ማልችለው ፍቅርሽ ቀለቤ ነው ባንቺነት ነው ክብሬ ያንቺን ገደልማ ባይገልፀውም ቃሌ ልፃፍ በትቂቱ ትንሽ ጀማምሬ ቢያቅተውም አፌ ይገልፅሽ ብዕሬ ✍@Lanchisel ° ° JOIN US👇👇 @getem_besamuel @getem_besamuel
نمایش همه...
• ምነው አትመጪም ወይ? #ገጣሚ ብሩክ የገኒ ልጅ (ብሩኬ) ዘወትር እያለምኩ ለወሰደሽ መንገድ ድርሳን እያነበብኩ አምና ብትቀሪ ለዘንድሮ እያልኩ ይኸው ስንት ሌሊት ይኸው ስንት ንጋት በስቃይ ያለፉ ጨለማ ዘመናት ስጋዬን አራቁተው አጥንቴን አሳስተው በናፍቆትሽ ሰበብ ህልሞቼን ቀምተው ይኸው እከፍላለው የማይታመን ሰው የማመኔን እዳ በተስፋ ስካሬ ምሽቱን ስትቀሪ ስጠብቅ ማለዳ መቅረጥሽ ሲገርመኝ አሻግሬ እያየው ሰፋ ካለው ሜዳ ይኸው እኖራለው ከሚኖሩት በታች ከሞተ ሰው በላይ ግ'ዝት ተገ'ዝቼ አትሜው እንድኖር ምስልሽን ካይኔ ላይ ምነው አትመጪም ወይ? ጠብቄሽ ደከመኝ ትዝታሽ ልቤ ውስጥ ረመጥ ሆኖ ፈጀኝ ሳስብሽ መኖሩ ማለም ቢታክተኝ ቢደርስ እርግማኔ እነደዚህ እያልኩ መራገም አሰኘኝ ካለሽበት ቦታ ከባድ አውሎ ንፋስ ይዞሽ በነጎደ እያወዛወዘ እያንገዳገደ ደራሽ ጎርፍ ይውሰድሽ ግንድ እያላተመ ስርቅ ስርቅ እስኪልሽ ውሃውም ንፋሱም ምናልባት ወደኔ አምተው ቢጥሉሽ! ብስራቴ ቢያረጉሽ! ✍ @Lanchisel join as👉 @Berukpoem join as👉 @Berukpoem join as👉 @Berukpoem
نمایش همه...
ከረጅም መጠፋፋት ቡሃላ መጥቻለው ወዳጆቼ 😍😍😍😍😍 እስቲ ግጥሜ የናፈቃቹ በላይክ አለን በሉ 👍
نمایش همه...
👍 8
❤️ 3
ድምቀት ማለት እኚ ህፃናት ናቸው😘 ኖሩ ወሪ መና ኖሩ አዱሬሳኮ ማሎ.... አዱሬን ደልቴ መደቢረቲ አዱኛን ዱፍቴ መነ ኬሰቲ ትርጉም በስለሺም ቢሆን አስፈልጉልኝ እወዳቹሀለው 💚መልካም💛በአል❤ #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
نمایش همه...
1.82 KB
The last day of 2013😥 2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል ☺ ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል 2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘 #ግጥም_ቃና @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
نمایش همه...
The last day of 2013😥 2014 የብርሀን ዘመን እንዲሆንልን ችቦ በማብራት ምሽቱን አድምቀነዋል ☺ ቢለማም ቢከፋም በፈጣሪ እርዳታ ለ አዲስ ቀን እና ለአዲስ አመት ልንበቃ ሰአታት ቀርተውናል 2013 ግን ስለይክ በእንባ ነው 😘 #ግጥም_ቃና @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
نمایش همه...
ሆዴን ጅብ በበላው፣ አንጀቴን ባራሰው፤ የማያገኘውን እንዴት ይመኛል ሰው? #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ 💚ሰናይ💛ግዜ❤
نمایش همه...
።።።።።። በጨዋው ልጫወት።።።።።። "ሆያ ሆዬ" ሲሉ ሙልሙል መስጠት ትቼ፣ ከድምፅ አውጪው ጋራ ብሄድ መንገድ ስቼ፤ ይቅር! ይቅር ብቻ በሉኝ የኔታ አይቆጡ፣ ለቀክፋት አይደለም ለ'አንድ ማታ አይምጡ። ምን መሰሎት አባ፦ ቡሄ አልፎ ክረምት፣ ዶሮም ጮሆ ለሊት፤ ስለማይደገም ግዜም እንደ ትውፊት፤ ዝም ይበሉኝ እና በጨዋው ልጫወት፣ እርሶም አይፈሩ እኔም ልወቅ ልኬት። ✍መክሊት የ16ቷ #የግጥም_ቃና 👇👇👇 @ilovvll @ilovvll 👈 🙌ቤተሰቦች🙌 ለኢትዮጲያዊያን ቤተሰብዎ ያጋሩ 💚💛❤ ሰናይ ግዜ
نمایش همه...
ሆያ ሆዬ ጉዴ እሷን እሷን ይላል ሆዴ!🤷‍♂ @ilovvll @ilovvll እንኳን ደረሰብን መልካም በአል💚💛❤
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.