cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የግጥም መንደር

የጥበብ መጀመሪያ ...... getem bech@

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
851
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
"ደስታ በዙሪያህ የምትጠብቀው ነገር አይደለም, አንተ ራስህ የምትፈጥረው ነገር ነው." @yebezigetmoch 😍 join 💗
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ህይወት ሁሉ ጊዜ ሁለት አማራጭ አላት አንዱ ምን አባሽ ብሎ ጥሎሽ ሲሄድ አንዱ ደሞ ምን አባቴ ልሆንልሽ ምን ጎደለብሽ ብሎ ይመጣል ..
نمایش همه...
በስህተት የ5ብር ካርድ ወደ ስልኬ ልከው ማንም ሳይጠይቀኝ ለባለቤቱ መልሻለሁ 😁😋
نمایش همه...
sticker.webp0.57 KB
sticker.webp0.64 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ፅናት ወዳንቺ የሚወስደኝ ከሆነ እስኪበቃሽ ድረስ ፀንቼ ጠብቅሻለው ።❤💔😔
نمایش همه...
" የናፈከኝ ለታ" ብዙ አለም ኣላውቅም ብዙ አለም ኣልኖርኩም ጊዜን ካንተ ጋራ ቁጥር ኣልሰፈርኩም ግን......የናፈከኝ ለታ አይንህ ከአይኔ ሲያርፍ አቅሜን እንዳሳጣኝ በከንፈርህ መሳም ልቤ እንደከዳኝ በእቅፍህ አለም ሚወስደኝ አታሎ ደስታ እንደ ሞት ነው ወይ እራሴን አስጥሎ እኔ አላውቅም....... ነብስ ድረስ ሚዘልቅ ፍቅር ይሰማኛል የናፈከኝ ለታ ሰከንድ ያድርብኛል ትዝታን እየካበ አንተን አንተን እያለ እኔን ይንደኛል ማሰቤስ የታለ ሸመትከው በፍቅርህ ሸከፍከው በጀርባ ልቁረጥ ያሉት ፍቅር ለምለም ነው ሚረባ የናፈከኝ ለታ........ አንተ አደርስበት ጥልቅ ነው ስሜቱ በሌለህበት እልፍ ነው ፍሰቱ ናፍቆትህ ትንግርቱ . . . 💋💋💋🌹🌹🌹❤️❤️❤️🤌🤌🤌 @yebezigetmoch
نمایش همه...
• ጥቂት አዉራ፡፡ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ • አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፡፡ ስራህ ላይ አተኩር • ምርጥ የሰዉነት አቋም ይኑርህ • ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን • ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት • ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን አስወግድ • ፀዳ በል፡፡ በደንም ልበስ፣ ፏ በል! • ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን • አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ • በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን • ሴቶችን በአስተሳሰባቸዉ መዝናቸዉ • የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ አትናር • ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ • ሃላፊነት መዉሰድን አትፍራ • ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ • የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ • ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል ✋🌹 በቸር ያውላችሁ ✋🌹 ✍ @yebezigetmoch
نمایش همه...
የፍቅር ደብዳቤ 👩‍❤️‍💋‍👨.... ፍፁም አይቼ የማላውቀው ዓለም የማላውቀው ስሜት ካንቺ ጋር በመሆኔ የሚሰማኝ ብቻ መንፈሴ ትረካለች ፍፁም ደስተኛ እሆናለሁ.....❤ @yebezigetmoch
نمایش همه...
6.15 KB
00:33
Video unavailableShow in Telegram
@yebezigetmoch ❤💔 💋🙈🥺 😞 ትዝታዬ😞
نمایش همه...
1.18 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.