cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የ12 ቁጥር ለባሾቹ 🇪🇹☕️

✅ 12 ቁጥር ለባሽ ብቻ ✅ ስለ ቡና ብቻ ይወራል ✅ የቡናችንን ጨዋታዎች በቀጥታ ✅ የቡንዬን ብቻ ማስታወቂያ ይቻላል 🚫 በግሩፑ ውስጥ መሰዳደብ፣ አላስፈጊ ስቲከሮች መለጠፍ 🚫 የሌላ ክለብን ስሜት ማንፀባረቅ 🚫 የቡና ያልሆነ ማስታውቂያ መልቀቅ ያለ ማስጠንቀቂያ ከግሩፑ ይባረራል ለአስተያየት> @NAGyeneCoffee ፨፨፨ join ፨፨፨ @Nayecoffee @Eyukatangacoffee

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
270
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 😱 🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ 🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0708402292
نمایش همه...
Repost from N/a
نمایش همه...
ሶሪያሲስ ስለሚባለው የጤና ችግር እንሆ ብለናል

 #ሶሪያሲስ_ psoriasis ሰላም ውድ  ቤተሰቦች እንደት ናችሁ? ለዛሬ ሶሪያሲስ ስለሚባለው የጤና ችግር እንሆ ብለናል። እውቀት ጥሩ ነው። ግንዛቤ እንድሁ። እኛ ደግሞ  ግንዛቤ የሚያስጨብጥ እውቀትን የሚያሰፋ የጤና መረ...

Photo unavailableShow in Telegram
የግርግዳ ላይ ውብና ማራኪ ስዕሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለቤትዎ፣ለቢሮዎ፣ለሆቴልዎ ፣ ይደውሉ ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን 📱👉 +251912274917 👉 +251921446995 👉 +251904649947
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የግርግዳ ላይ ውብና ማራኪ ስዕሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለቤትዎ፣ለቢሮዎ፣ለሆቴልዎ ፣ ይደውሉ ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን 📱👉 +251912274917 👉 +251921446995 👉 +251904649947
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ጉልበትን መቆጠብ! ሶስቱ ሊቆጠቡ የሚገባቸው ነገሮች (ክፍል ሶስት) ስኬታማ ሕይወት ለመኖር መቆጠብ ስለሚገቡን ነገሮች በጀመርነው ሃሳብ መሰረት ባለፉት ፖስቶች ስለ ጊዜ እና ስለ ስሜት ቁጠባ አስፈላጊነት ተመልክተናል፡፡ ዛሬ የምንመለከተው ጉልበትን ስለመቆጠብ ነው፡፡ በሕይወታችን ውስን ከሆኑ ነገሮች አንዱ ጉልበታችን ነው፡፡ በቀን ውስጥ ማከናወን የሚገቡን ነገሮች ሳናከናውን ድካምና አቅም ማጣት ከተሰማን ጉልበት እየባከነ ነው፡፡ ጉልበትን ለመቆጠብ . . . 1. ትኩስ ጉበታችንን ለአስፈላጊው ነገር ማዋል፡፡ ጠዋት አርፈን ትኩስ ጉለበት ይዘን ስንነሳ ያንን ትኩስና ውጤታማ ጉልበት ለአስፈላጊ ነገሮች ማዋል አስፈላጊ ነው፡፡ የመጀመሪያ ጉልበታችንን አስፈላጊ ላልሆኑት ካዋልንና ከደከምን አስፈላጊውን የግድ ለማሟላት ተጨማሪ ጉልበት ስለምናጠፋ ድካም የማይቀር ነው፡፡ 2. በቂ እንቅልፍ ማግኘት፡፡ የቱንም ያህል ጉልበታም ብንሆን በቀን ውስጥ ማግኘት የሚገባንን በቂ እንቅልፍ ካላገኘት ጉልበትን በመቆጠብ መጠቀም አንችልም፡፡ በቂ እረፍትና እንቅልፍ አቅማችንን እንድናጠራቅ ይረዳናል፡፡ አጉል ማምሸትና በጠዋት መነሳት ቀንደኛው ጉልበት አባካኝ ነው፡፡ 3. ስፖርት መስራት ስፓርት ስንሰራ በወቅቱ ጉልበት ብናወጣም እያባከንን ግን አይደለም፡፡ የዛሬ ድካም ለነገ ጡንቻና መነቃቃት ይሆንልናል፡፡ ስፖርት የሚሰሩ ሰዎች አካላቸው ብርቱ ከመሆኑም በላይ አእምሯቸው ንቁ ስለሚሆን ጉልበትን ይቆጥባሉ፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች በመለማመድ ስሜታችሁን ስትቆጥቡ ይህ ልምምድ ከሌላቸው ሰዎች የላቀ ነገርን ማከናወን ትጀምራላችሁ፡፡ ጉልበት ይቆጠብ! ከዶ/ር እዮብ ማሞ መልካም ቀን!
نمایش همه...
Repost from N/a
نمایش همه...

The easiest way to earn Bitcoins? Just change your browser to CryptoTab and receive payments to your balance every 10 minutes. You will get BTC for simply using it, even if just having CryptoTab browser window open. It takes less than 1 minute to start earning - https://cryptotabbrowser.com/15295075
نمایش همه...
CryptoTab Browser - Lightweight, fast, and ready to mine!

CryptoTab Browser is the world’s first web browser with built-in mining features. Familiar Chrome user interface is perfectly combined with extremely fast mining speed. Mine and browse at the same time!

የውሸት ማስታወቂያ አይደለም በኢትዮጽያ ፕርምየር ሊግ የመጀመሪያው ቡናዊ ሜም የተሰኘ የሳቅ ምንጭ ቻናል ተከፍቶላችኃል ዛሬውኑ በመቀላቀል በሳቅ ቀኖትን ይጀምሩ ለመቀላቀል👇👇
نمایش همه...
ቡናዊ ሜም
ቡናዊ መዝናኛ
👉🏿ለመቀላቀል👈🏿
❤️👆❤️ ቡናዊ ህብረት ❤️👆❤️ የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ድልድል እና የጨወታ መርሀ ግብሮች ዛሬ ይፋ ሆነዋል። ምድብ ሀ 👉ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️ወልቂጤ ከነማ 👆መከላከያ ❤️ባህርዳር ከነማ ምድብ ለ ❤️ኢትዮጵያ ቡና 👆ሰበታ ከነማ ❤️ወልዋሎ 👆ኢትዮ ኤሌትሪክ በመክፈቻ ጨዋታው 👉👉ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2011 09:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ወልቂጤ 11:30 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ 👉👉ሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2012 09:00 | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ከወልዋሎ 11:30 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ @BUNAWI_HIBRET ╔═.♥.══════╗ 😍ቡናዊ ህብረት በፍቅር መስፈርት😘 ╚══════.♥.═╝ @BUNAWI_HIBRET @BUNAWI_HIBRET
نمایش همه...