cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Our Poem

for any comment @Hizuuu

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
195
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ናፍቆት" እንዲህ እንደዛሬ... በመሀከላችን ንፋስ ሳይግባብን ፣ ፍጥረት ሳይፈጠር በኔና አንቺ መሀል... የነበረው ክፍተት ፣ አንድ ስንዝር ነበር። አንቺ ሰማይ ሆነሽ እኔ ደግሞ ምድር!!! ............................................ በዚህ ስንዝር መሀል.... እስትንፋስ ያላቸው ሰዎች ተፈጠሩ እነዚህ ሰዎችም.... ቅርብ ላለች ሰማይ የምድርን ሀጥያት ይነግሯት ጀመሩ። "ምድር ዘማዊ ነው ምድር ሀጣዊ ነው ብትሸሺው ይሻላል ይህ ዓለም ጠፊ ነው" እያሉ ሲነግሯት የሰው ወሬ ሰምታ ሰማይ ፊኛ ሆና... ትለጠጥ ጀመረ ከኔ ተለይትል በሰዎች እስትንፋስ... ወደ ላይ ተነፍታ ወደጎንም ሰፍታ። ....................................... እንጂማ አውቃለሁ እንጂማ ታውቂያለሽ የሰው ወሬ ሰምቶ ልብሽ ባይረበሽ እንዲህ እንደዛሬ ሳትርቂኝ በፊት ሰማይ ቅርብ ነበርሽ። ................................................ እንደውም እንደውም... በዛ ስንዝር መሀል ያኔ የተፈጠሩ እዛሬ ላይ ሆነው.. "ሰማይ ቅርብ ነበር" እያሉ ሚያወሩ እድሜ የሰጣቸው ጥቂት ሰዎች አሉ የኔና ያንቺ ፍቅር የሚመሰክሩ። ............................................. እንደውም እንደውም.... ሌላ አይነት ማስረጃ ሌላ አይነት ምስክር ሰማይ ቅርብ ሳለሽ ምጣድ ሆኜ ምድር እንዲህ እንደዛሬው... ነፋስ አቀጣጥሎት ነፋስ የሚያጠፋው እሳት ሳይፈጠር የሰው ልጆች ሁሉ በፀሐይ በርሀን ምግብ ያበስሉ ነበር። ............................................. ፀሐይ ውበትሽ ነው ጠዋት የምሞቀው ቀን ተቃጥዬበት ሌት የምናፍቀው። ለሊት ላይ ያመኛል ህመሜም አንቺው ነሽ ቀኑ ጨለማ ነው... ነግቶ እስካይሽ ድረስ ትናፍቂኛለሽ። ........................................... መቼ ነው ሚነጋው? ፀሐዩ ውበትሽ ምድርን የሚከድነው መርዙ መድሀኒትሽ... በሽታዬን ገድሎ ህመሜን ሚያድነው ካፈቀሩት ጋራ.... እንኳን ላንድ ለሊት ላፍታ ያህል እንኳን መለያየት ሞት ነው። ............................................. መቼ ነው ሚነጋው ልቤን ይበርደኛል ንጋት ላይ የሚሸሽ.. ወረተኛ ፍቅር ጤዛው በዝቶብኛል አንቺ የሌለሽበት... ራሴን ሳስበው ራሴን ያዞረኛል። ለራስ ምታት ህመም.. መድሀኒት እንዲሆን በሽታን የሚገድል መርዝ ነው ሚቀመም። ................................... እንጂማ አውቃለሁ እንጂማ ታውቂያለሽ የሰው ወሬ ሰምቶ ልብሽ ባይረበሽ እንዲህ እንደዛሬ. ሳትርቂኝ በፊት ሰማይ ቅርብ ነበርሽ። ........................ እየሔዱ መጠበቅ
نمایش همه...
"Motherhood: All love begins and ends there." ❤️ HAPPY MOTHER'S DAY 🧕 🤱 😘 ❤️
نمایش همه...
BODY MATH Grade 6 -12 SOMETHING THAT U SHOULD KNOW 😜Be happy with the QUESTIONS 😒U can send the Answers for every question with detail explanation 😁U can ask the QUESTIONS that u didn't understand 👉The QUESTIONS is 100% important 🧠 Our Official Chanalb👇 @Ethio_IQ_Test https://telegram.me/Ethio_Body_Math
نمایش همه...
BODY MATH Grade 6 -12

SOMETHING THAT U SHOULD KNOW 😜Be happy with the QUESTIONS 😒U can send the Answers for every question with detail explanation 😁U can ask the QUESTIONS that u didn't understand 👉The QUESTIONS is 100% important 🧠 Our Official Chanalb👇 @Ethio_IQ_Test

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 👇👇👇👇👇 👉ፍቅሬ ገደል ይግባ👈 ☝️☝️☝️☝️☝️ ሚስጥሩ ሳይገባኝ ወደድኩሽ ወደድሽኝ ደስ በሚል ስቃይ እራሴን አሳትሽኝ ሳያውቁ ሳይሰሙ ያንችንም የኔንም ሰወች ወዳጅ ቤተዘመድ ጎረቤት ጓደኛ ብዙ ተጉዘናል የጉዞ አስቀያሚ፣ አንች የፍቅር ገፊ እኔ ተሸካሚ ራሴን ለማሳመን ብዙ እየሞከርኩኝ እህቴ ናት ብዬ ራሴን ሸወድኩኝ ለካ ባፌ ነበር እህቴ ናት ያልኩት ውስጤን በሷ ፍቅር እያንገበገብኩት፣ በስተመጨረሻም ልነግራት ወሰንኩኝ የፍቅሯን ነበልባል መቋቋም ቢያቅተኝ ፣ . ሄድኩ እንደልማዴ ልነግራት ቀስ ብየ የሆደን አውጥቸ እወድሻለሁ ብየ ዛሬም እንደ ድሮው ብቸኛ ናት ብየ የውስጤን ልናገር ዙሪያውን ሳቅማማ ተዘጋጅ አለችኝ በል ጉድህን ስማ ቆየ ከረሳሁት ያንተን ፍቅርማ ፣ ሌላ ሰው ይዣለሁ ውጣ ከሂወቴ በእህትነት እንጂ አትምጣ ከቤቴ፣ ዝምታን መረጥኩኝ ሁሉንም አውቄ የስንት አመት ህልሜን ድንገት ተነጥቄ መቋቋም አልቻልኩም የብሶቴን እንባ አይኔም አለቀሰ ልቤም ሆዴም ባባ ምናለ ባይፈቀር ፍቅር ገደል ይግባ👌 Join.Us @poemofus
نمایش همه...
ግጠም ግጠም አለኝ ግጥም ግጥም ያርገኝ ግን ግጥም ምንድን ነው ምን ምን 🤔🤔 ያለው ማነው @poemofus
نمایش همه...
R is for Red Red is for Blood Blood is for Heart Heart is for Love Love is for you You is for me Me is for You "I miss you"❤️ @poemofus
نمایش همه...
. . . #ሂድልኝ . . . ሂድልኝ ማለቴ እውነት አልነበረም አትምጣብኝ ሥልክ ፍፁም ሀቅ አደለም አፌ ብቻ ነበር ልቤ አልተባበረም እደምትሄድ ሲያቅ ልቤ ከመሥማቱ አልነበረም ሄዷል ከማደሪያው ቤቱ ተከትሎ ወቷል እግርህ ከመውጣቱ እደወጣ ቀርቷል እንጃ መመለሡን ሠውነቱን ከርቷል ቀጥሏል መሮጡን አንተ እኮ እደሄድክ ሂወቴ እንኲ ቆሞል አቀጥልም በቃ እዳልነበር ሆኗል ብርሀን የለኝም ጨለማን ተላብሣል አያይም ደብዝዟል አይኔ ብሌን አቷል አንተ የሄድክ ቀን ማንነቴ ጠፍቷል ውበቴ ደብዝዟል ሠላሜ ደፍርሷል ውሃ እዳጥ አበባ እኔነቴ ረግፏል የኔ ማንነቴ የህልሜ ጒደኛ የኑሮዬ ሚሥጥር የልቤ ላይ ዳኛ ሂድልኝ ማለቴ እውነት እልነበረም ያለአንተ እኮ አለሜ በፍፁም አይደምቅም እናም የኔ ፍቅር ሂወቴን አድማቂ የውበቴ ፍካት የኔ ተናፋቂ የአፌን ወለምታ ሂድ ማለቴን ረሥተህ ልቤን ብቻ ሠምተህ ናልኝ ተመልሠህ፡፡
نمایش همه...
💘እንደምትወዳት ንገራት!💘 ህይወት -የብድር በሬ፤ መቼ ሁሌ ይጠመዳል? ለጊዜው ብቻ የመጣ ፤ ጊዜው ሲደርስ ይሄዳል የተሰጠህ ፀጋ ሁሉ፤ ደሞ ካንተ ይወሰዳል፤ ቀለበት ፤ አምባር አይደሉም እጅህ ላይ፤ ሁል ጊዜ የሉም- -ቀናት ፤ሳምንታት፤ ወራት ዛሬውኑ ፤ አሁንኑ ፤ እንደምትወዳት ንገራት ፡፡ አበቦች ሁሉ ሳይረግፉ ምኡዝ ሽታዎች ሳይጠፉ ያፀድ በሮች ሳይቆለፉ በንቦች ጎዳና ላይ ፤ተርቦች ሳይሰለፉ በንፋስ ክንፍ ሳይመታ ህይወት- የላምባ መብራት አሁንኑ ዛሬውኑ፤ እንደምትወዳት ንገራት:: ርቃ ሳትገሰግስ ገና ስንቋን ስትደግስ እንዲሁ እንዳማረባት ቀልብህ እንደቀረባት መቃብር በመዳፉ እንደ ጠጠር ሳይቀልባት አፈሩን ሳትዛመድ ወደ እማትቀባው አመድ ወደ እማትስበው አየር ሳትቀየር አንተም አንደበት ሳለህ ፤ እሷም ጆሮ ሳያጥራት ዛሬውኑ ! አሁንኑ! እንደምትወዳት ንገራት!! 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
نمایش همه...
ፈገግ ብላችሁ እደሩ😂 (በላይ በቀለ ወያ) . . አንቺ ሚያስጨንቅሽ የአንዲት ቆንጅዬ አርቲስት ፣ የአለባበስ ፋሽን እኔን ሚያስጨንቀኝ እንዴት እንደማወልቅ ፣ በፆም ቀሚስሽን😂 ።።። አንቺን ሚያስገርምሽ ፣ ሴት ስትታይ እርቃን እኔን ሚያስገርመኝ ከየት እንደተገኘ ፣ ይሔ ሁሉ ፃድቃን😂 ።። አንቺን ሚያሳስብሽ የሰው አለባበስ ፣ የሰው አካሔዱ እኔ ሚያሳስበኝ ጤፍ በርበሬ ሽሮ ፣ ዘይት መወደዱ የሰው ልጅ እንደበግ ፣ ሰርክ መታረዱ። ።።። በምን እንግባባ ፣ ታዲያ እኔና አንቺ አንቺ ሚያስጨንቅሽ ፣ የሰው ትዳር ፍቺ እኔን ሚያስጨንቀኝ በየ መታጠፊያ ፣ ያለ ማጅራት መቺ ወሬያችን አንድነት ፣ ኑሯችን ለየቅል አንቺ ሚያምርሽ ልቤ ፣ እኔ ሚያምረኝ ቅቅል 😂(የድንች😂) የኔ ተስፋ አንድነት ፣ያንቺ ተስፋ አንድ ቀን ቋንቋ እንዴት ያግባባን ፣ ኑሮ እያራራቀን? ።።።። (በላይ በቀለ ወያ) 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.