cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Islamic tube ®

. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ✔✅✔✅✅👇👇👇👇👇👇 .👇👇👇👇👇 . LEMEDRES ENDATMOKER Ï ñëëď Äłłäh îń mÿ łïfë. Me @Emranj

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 425
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Start👆👆👆👆👆
نمایش همه...
#ዑለማዎች እንዲህ ይላሉ :-"ከሰዎች መካከል ሙስሊሞች በጣም ትንሽ ናቸው ከሙስሊሞች መካከልም ትንሾቹ ናቸው የሚማሩት ከሚማሩትም በተማሩት የሚሰሩት ትንሾች ናቸው ከነዚህ ዉስጥም ንያቸዉን ለአሏህ ጥርት አድርገው የሚሰሩት ትንሾች ናቸው" ብለዋል :: #سبحان الله# አሏህ ሰርተው ከሚጠቀሙት ያድርገን 🙏 @yeresul_nafaki 👈 @yeresul_nafaki 👈 ይቀላቀሉን 👆👆
نمایش همه...
#ልቤን_የነካ_ደብዳቤ!! ልብ ያለው ልብ ይበል። ❤️❤️#አፈቅርሃለሁ!!❤️❤️ . ያበጠው ይፈንዳ በውስጤ አምቄ የያዝኩትን ልንግርህ ስለሆነ አንድ ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት እስከ መጨረሻው አንብበው አፈቅርሃለሁ!! በጣም በጣም በጣም አፈቅርሃለሁ። አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እነግርሃለሁ ፊት ጀምሬ ነው የማፈቅርህ አሁንም አፈቅርሃለሁ፡፡ ይህን ስትሰማ እንደምትደነግጥ አውቃለሁ፤ ግን አንተ ለኔ ብዙ ትርጉም አለህ፡፡ ሁሌም ወደ አንተ ልቀርብ እጥራለሁ ነገር ግን ያንተ ልብ ወደ ሌላ የሸፈተ ይመስለኛል፡፡ሀሳቤን ላንተ በሰጠሁ ቁጥር ወዳንተ በተጠጋሁ ቁጥር አንተ ግን ስለሌላ ታስባለህ፡፡ ጠርቼህ ምላሽ ሳላገኝ ስቀር ልቤ ይታመማል፡፡ ሁሉ ነገሬን ላንተ ልሰጥ እሞክራለሁ። አንተ ግን ዝግጁ የሆንክ አይመስለኝም፡፡ እባክህን እንዳፈቅርህ ፍቀድልኝ፤ ፍቅሬን ተቀበለኝ። እኔኮ ቁርዓን ነኝ! እኔኮ ቁርዐን ነኝ!!እስኪ ዛሬ ስንቴ ገልጠህ አንብበህኛል? ሞባይልህን ስንቴ አውጥተህ ተጠቅመህበታል? ተው ከሞባይል አታስበልጠኝ እኔ እኮ ነኝ ቀብር ስትገባ ከነኪርና ከሙንከር ጥያቄዎች የማላቅቅህ በል አሁኑኑ ግለጥና ባማረ ድምፅህ ቅሪኝ… ሁሌም እንደምወዳቸውና እንደማፈቅራቸው ለምታወጣው ጊዜና ገንዘብ እኔ ተጠያቂ እሆናለሁ፡፡ በየቀኑ ከጓደኛችን የተላከልንን የፅሁፍ መልዕክት በጉጉት እናነባለን ግን ልእልናው ከፍ ያለው ጌታችን አላህ የላከውን ደብዳቤ ምን ያህል ከፍተን እያነበብን ነው?? የሸይጣን ወዳጅ ይህንን መልዕክት share ሊያደርገው ይቅርና ማንበብ እንኳ አይፈልግም፡፡ የአላህ ወዳጆች ግን ለሌሎች share ያደርጉታል፡፡አሁንም እያደረጉት ነው አይደል? የቁርዓንን ፍቅር አላህ ይስጠን!! አሚን አሚን
نمایش همه...
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 499 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,818 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 407 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,206 ናቸው። @yeresul_nafaki 👈 Or @Somitube 👈 የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮችን ለማግኘት #ይቀላቀሉን 👆👆👆
نمایش همه...
#ታላቁ_ኢማሙ_ሻፍዕይ ( መልካም ስራቸውን አሏህ ይውደድላቸውና )እንዲህ ይላሉ :- " የሰወች ነገር ይገርመኛል ! አካሉ ለሞተ ሰው ያለቅሳሉ ቀልቡ ለሞተበት ሰው ግን አያለቅሱም ::" በየጊዜው የተለያዩ የዑለማ ንግግሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 @yeresul_nafaki @Somitube @yeresul_nafaki @Somitube
نمایش همه...
ቢያንስ ለ 5,000.000 ኢትዮጵያዊያን ይደርስ ባስቸኳይ ይነበብ!! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የ ቴሌግራም ገፅ ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! 🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ @Dr_Lia_Taddese @Dr_Lia_Taddese
نمایش همه...