cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌴❤️ @Akhlaaqa_gaarii @መልካም_ሥነ_ምግባር @حسن_الخلق ❤️🌴

እኛ ሙስልሞች በ ጥሩ ስነ ምግባር የታነፄና አሏህ በቁርዓኑ ዉስጥ በ አኽላቁ ያወደሰዉ ታላቅ @Rool_model አለን የምንከተለዉ። 👉 #join https://t.me/joinchat/TS1xtYR0tXHtZkkL

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
200
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቁርአን የወረደው በምን ወር ዉስጥ ነዉ?Anonymous voting
  • በ ረጀብ
  • በ ሸዕባኝ
  • በ ረመዳን
  • ሁሉም መልስ ነዉ
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
➬ #Dubbisa_Quraanaa_Khayir_Online Bakkuma jirtanutti Qur'aana Online dhaan Baradhaa! #kaffaltiin_Tola. 👉 U/ #Khayiruddiin 'n kan Qophaa'ee Dubbisni Qur'aanaa kun Marsaan jalqabaa kan (Zoom Application) 'n kennamu Erga Eegalee Bubbuleera. ➬ Maarree isinis Osoo Barnooti isin Hin Darbin Har’a Bor Osoo hin Jenne, Daftanii Galmaa'uun Qur’aana Baatii 4tti Fixuu dandeessu, isiniin jedha. Galmeen #Telegrama irratti bilbila +251918952257 kanaani. ➬ Akkasumas Ergaa kana Namoota Jaallattan, Firoota fi Hiriyoota keessan Maraaf Erguufi gruop irratti #Add gochuun gahee keessan bahadhaa. 👉 #Hub.. Garee kana jalatti Barnoota Tolaatu kennama. 👉 Namoonni Dhuunfaadhaan Barachuu Barbaadan Lakk. Armaan Olii irratti gara keessootiin Na Dubbisuu Dandeessu. ➬ Gaaffii Qur'aana, Tajuwiidaa fi itti fayyadama Zoom Application 'n wal qabatu kamiinu bilbila Armaan Olii irratti keessoon na qunnamaa. 👉 ኸይር Online የቁርኣን ንባብ Group https://t.me/khayronline 👉 ኸይር Online የቁርኣን ንባብ Channels👇 https://t.me/KhayOnlineYeQuranNebab
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
لا تهجر القرآن! حتى لو قرأته صفحة كل يوم! ቁርኣንን አታኩርፍ! በ ቀን አንድ ገፅ እንኳን ማንበብም ብሆን! Qur'aana Rabbii kee Hin Oodin! Osoo Guyaatti Fuula Tokko Dubbisuu Ta'eellee. ለሌሎችም ያጋሩ 👉 ኸይር Online የቁርኣን ንባብ Group 👇👇 https://t.me/khayronline 👉 ኸይር Online የቁርኣን ንባብ Channels👇 https://t.me/KhayOnlineYeQuranNeba
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ሆነው ቁርኣንን በኦንላየን በቀላሉ ይማሩ በነፃ! ………………………………………………… በኡስታዝ ኸይሩዲኝ በ (Zoom Application) አማካኝነት የሚሰጠው የ 1ኛ ዙር የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ትምህርት መሰጠት ከተጀመረ አንድ ሳምንት አልፎታል። ➬ እርስዎም ትምህርቱ ሳያመልጣችሁ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥኖ በመጀመር በ አራት ወር ዉስጥ ቁርኣንን ያኽትሙ። ➬ እንደዚሁም ይህንን መልእክት ለምትወዱት ለወዳጅ ዘመድዎ እና ይህ መልእክት ይገባዋል ያስፈልገዋል ለምትሉት ሰዉ ሁሉ በመላክ እና እዝህ ግሩፕ ላይ Add በማድረግ የድርሻችሁን ትወጡ ዘንድ በአሏህ ስም እእንጠይቃቿለን 👉 #ማሳ... :- እዝህ ግሩፕ ላይ የነፃ ትምህርት ነዉ የሚተላለፍላችሁ። 👉 በግል ለመማር የምፈልግ ተማሪ ካሌ በዉስጥ በኩል ልያናግረኝ ይችላል። ➬ ከቁርኣን ንባብ እና ተጅዊድ ጋር እንድሁም ከ ዙም አፕሊኬሽን ጋር በተያየዘ ለሚኖራችሁ ለማንኛውም ጥያቄ በ +251918952257 ይደውሉ። አሊያም በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ማናገር ይችላሉ። https://t.me/khayronline
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ሁነው በ Online ቁርኣንን በቀላል ዜዴ ማንበብ መቻልን እና በ አራት ወር ዉስጥ ማኽተምን ይማሩ!!!!! #ክፍያ :- #በነፃ!!!!!! =============================== ➬ ቁርኣንን እስካሁን ያለመቅራትዎ ጉዳይ አሳስቧችሁ ያዉቃል? ➬ በተጅዊድ አስተካክሎ መቅራት አለመቻልዎስ ያሳስቦታል? ➬ እንድሁም ለመቅራት ቆርጣችሁና ወስናችሁ ከተነሳችሁ በኋላ ሁኔታ እና የቦታ አለመመቻቸት አጋጥሟችሁ ተቸግራችሁስ ያዉቃሉ? 👉 #እንግዳውስ :- ቁርኣን ማንበብ የማይችል እና ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ መቅራት ለምፈልግ እንድሁም ቦታን በማጣት ስቸገሩ ለነበሩ በሙሉ #ኸይር_Online_የቁርኣን_ንባብ መፍትሔ ይዞላችሁ ቀርቧል። 👉 ባሉበት ሆነው በቀላሉ በኦንላይን የማንበብ ተክኒክን በመማር ቁርኣንን በ አራት ወር ማኽተም ይችላሉ። ትምህርቱ በ ኡስታዝ ኸይረዲን ይሰጣል። 👉 ትምህርቱ የሚተላለፈው በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም (ሰኞ፣ እሮብ እና አርብ) ጠዋት ከ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 1:30 እንድሁም ጠዋት ለማይመቸዉ ደግሞ ማታ ከ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:30 በ Zoom Application አማካኝነት የሚተላለፍ ይሆናል። 👉 ስለዝህም ትምህርቱን መከታተል ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ፣ ትምህርቱ የምሰጥበት ሊንክ ቀድም ብሎ ከ ትምህርቱ በፊት እዝህ ግሩፕ ላይ ስለሚለቀቅ በሊንኩ በኩል በመግባት መከታተል ትችላላችሁ። 👉 #ማሳ... :- በግል ለመማር የምፈልግ ተማሪ ካሌ በዉስጥ በኩል ልያናግረኝ ይችላል። 👉 #ማስ... :- ከቁርኣን ንባብ እና ተጅዊድ ጋር እንድሁም ከ ዙም አፕሊኬሽን ጋር በተያየዘ ለሚኖራችሁ ጥያቄ በ +251918952257 ይደውሉ: አሊያም በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ማናገር ይችላሉ። https://t.me/khayronline
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ሆነው ቁርኣንን በኦንላየን በቀላሉ ይማሩ በነፃ! ………………………………………………… በኡስታዝ ኸይሩዲኝ በዙም የሚሰጠው የ1 ዙር የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ትምህርት መሰጠት ከተጀመረ አንድ ሳምንት አልፎታል። 👉 #ማሳ... :- እዝህ ግሩፕ ላይ የነፃ ትምህርት ነዉ የሚተላለፍላችሁ። ስለዚህም ይህንን መልእክት ለምትወዱት ሁሉ (ለወዳጅ ዘመድዎ) ና ይህ መልእክት ያስፈልገዋል ለምትሉት ሰዉ በመላክ እና እዝህ ግሩፕ ላይ Add በማድረግ የድርሻችሁን ተወጡ። 👉 ቁርኣን ማንበብ የማይችል እና ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ ማንበብ /መቅራት/ የምፈልግ እንድሁም ቦታን በማጣት ስቸገሩ ለነበሩ በሙሉ ኸይር Online የቁርኣን ንባብ መፍትሔ አለዉ። ቁርኣንን በ አራት ወር ማኽተም ይችላሉ። 👉 በግል ለመማር የምፈልግ ተማሪ ካሌ በዉስጥ በኩል ልያናግረኝ ይችላል። ትምህርቱ የሚተላለፈው በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም (ሰኞ፣ እሮብ እና አርብ) ጠዋት ከ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 1:30 እንድሁም ጠዋት ለማይመቸዉ ደግሞ ማታ ከ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:30 በ Zoom Application አማካኝነት የሚተላለፍ ይሆናል። 👉 ስለዝህም ትምህርቱን መከታተል ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ፣ ትምህርቱ የምሰጥበት ሊንክ ቀድም ብሎ እዝህ ግሩፕ ላይ ስለሚለቀቅ በሱ ሊንክ በመግባት መከታተል ትችላላችሁ። 👉 #ማስ... :- ከቁርኣን ንባብ እና ተጅዊድ ጋር እንድሁም ከ ዙም አፕሊኬሽን ጋር በተያየዘ ለሚኖራችሁ ጥያቄ በ +251918952257 ይደውሉ: አሊያም በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ማናገር ይችላሉ። https://t.me/khayronline
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ኸይር Online የቁርዓን ንባብ ትምህርቱ ለመጀመር አንድ ቀን ብቻ ቀረ! ዘወትር ሰኞ፣ እስከ ጁምዓ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:30 እንዲሁም ጠዋት ከ 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ 1:30 በኡስታዝ ኸይሩዲን የሚሰጠውን የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት ነገ ማለትም ሰኞ ጠዋት 12 ሰዓት ላይ እንደምጀምር ስንገልፅላችሁ በደስታ ነዉ። https://t.me/khayronline
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት ሆነው ቁርኣንን በኦንላየን በቀላሉ ይማሩ በነፃ! ………………………………………………… በኡስታዝ ኸይሩዲኝ በዙም የሚሰጠው የ1 ዙር የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት በቅርብ ቀን እንጀምራለን። ከቁርኣን ንባብ እና ተጅዊድ ጋር በተያየዘ ለሚኖራችሁ ጥያቄ በ +251918952257 ይደውሉ: አሊያም በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ማናገር ይችላሉ። https://t.me/khayronline
نمایش همه...
ባሉበት ሆነው ቁርኣንን በኦንላየን በቀላሉ ይማሩ በነፃ! ………………………………………………… በኡስታዝ ኸይሩዲኝ በዙም የሚሰጠው የ1 ዙር የኦንላየን የቁርኣን ንባብ ት/ት በቅርብ ቀን እንጀምራለን። ከቁርኣን ንባብ እና ተጅዊድ ጋር በተያየዘ ለሚኖራችሁ ጥያቄ በ +25198952257 ይደውሉ: አሊያም በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ማናገር ይችላሉ። https://t.me/khayronline
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.