GOAL Sport live
የሀገር ውስጥ ዜናዎች የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ 🏆⚽️ ሁሉም በአንድ ⚽️🏆 ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት = @Bekichuchu
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 741
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
አርቴታ ስለ ማርቲኔሊ
" እሱን ሁሌ ነው የምናየው እና እሱ በዚህ የውድድር አመት የት መገኘት እንዳለበት እናውቃለን በትክክለኛው መንገድ መሄድ አለበት። በዚህ ጊዜ ጋቢን ከጨዋታ ጨዋታ መጠቀም ጀመርን"
SHARE @Goalsportlivee
ኤዲ ኔኪታህ በአርሰናል መቆየት እንዳለበት መርሰን ተናገረ
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ትላንት ምሽት በካራቧ ካፕ ሩብ ፍጻሜ የሻምፒየን ሺፑን ተሳታፊ ሰንደርላንድ በኤምሬትስ አስተናግዶ አምስት ለአንድ ሲያሸንፍ ሀትሪክ መስራት የቻለው አጥቂ ኤዲ ኔኪታህ በመድፈኞቹ ቤት ስለ መቆየት ማሰብ እንዳለበት የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች ፖል መርሰን ተናገረ።
አጥቂው በቅርቡ የቀረብለትን የኮንትራት ውል ማራዘሚያ በዋናው ቡድን ስብስብ ውስጥ በቂ የመጫወቺያ ጊዜ እያገኝ አለመሆኑን ተከትሎ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል።
መርሰን ተስፈኛው በአርሰናል ቆይቶ እድገቱን ከዚህ በላይ ስለማፋጠን ማሰብ እንዳለበት ምክሩን ለግሶታል።
የካራቧ ካፕ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽትም ቀጥለው ሲከናወኑ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ብሬንትፎርድ ሲቲ ከ ቼልሲ እና ሌይስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂዎች ናቸው።
@Goalsportlivee
አዲሱ የ Spderman ፊልም
Spiderman No way home በቻናላችን ለቀናል ዘና በሉበት ✌️👇
Spider Man No Way Home (2021)
ተጋበዙልን አዲሱን የ ስፓይደር ማን ፊልም
@Goalsportlivee
@FilmsHDPlay_Spider_Man_No_Way_Home_2021_Hollywood_Full_Movie_Hindi.mkv1218.84 MB
ሞሀመድ ሳላህ በሊጉ ባደረጋቸዉ ያለፉት 15 ጨዋታዎች ላይ ጎል አስቆጥርዋል ወይም አሲስት ማረግ ችሎል ።
ዛሬስ ❓
SHARE➣ @Goalsportlivee
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.