cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Just enjoy😁😅😎

Le pp yemihonu arif pic lemaginet ግጥም ሙዚቃ አስተማሪ ታሪኮችን ለማግኘት እኛን ይቀላቀሉ ማንኛውንም ሀሳብ እና አስተያየት በዚህ ይላኩ @haniyemaryamlij @carterxxx7 😀😍😍😍😍😍

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

2.99 MB
2.76 MB
01:00
Video unavailableShow in Telegram
Video
نمایش همه...
1.31 MB
نمایش همه...
ምርጥ ዘፈን❤ @kmemuwaaa.mp36.38 KB
by z way😉 ደህና ነኝ! ሰላምታ ሲጠየቅ በተለምዶ ሁሉም ሰው መልሱ ደህና ነኝ ነው! እየከፋው፣ እያዘነ፣ ውስጡ ተጎድቶ፣ ለህይወት ትርጉም አጥቶ፣ ዲፕሬሽን ውስጥ ሆኖ፣ 'ደህና ነህ?' ስንለው ወግ ነውና 'ደህና ነኝ!' ይላል! እያለቀሰ ብታገኘው 'ደህና ነኝ' ይልሀል! ቆዝሞ ብታገኘው 'ደህና ነኝ!' ይልሀል... ስንት የምናቃቸው ወጣቶች ዛሬ ሰላምታ ስንሰጣቸው 'ደህና ነኝ!' ብለውን.. በንጋታው ራሳቸውን አጥፍተዋል! ስንቱ ለቅሶ ላይ ተገኝተን... ትላንትኮ፣ የዛሬ ሳምንትኮ፣ የዛሬ ወር ኮ አጊኝቼው... 'ደህና ነኝ!' ብሎኝ ነበር... ምነው ለዚህ ውሳኔ ያበቃውን ባማከረኝ ብለን አልቅሰናል ስንቱ ጠዋት 'ደህና ነኝ!' ብሎን ከሰዓት ራሱን አጠፋ ተብለናል! ምክንያቱም እንዴት ነህ? ለሚለው የለመድነው፣ ያደግነው፣ 'ደህና ነኝ!' እያልን ነው! መርምሮ፣ ቀርቦ፣ ያለንበትን ሁኔታ ተረድቶ፣ አጥብቆ ካልጠየቀን 'ደህና ነህ?' ለሚለው መልሱ የቱን ያህል ቢከፋን፣ ብናዝን፣ መልሱ ደህና ነኝ ነው! እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ?! ስንቱ ደህና አለመሆኑን እያወቅን.. 'ደህና ነኝ!' ስላለ ብቻ አልፈነዋል ስንቱ ራሱን ሊያጠፋ በኪሱ መርዝ፣ ገመድ ይዞ 'ደህና ነኝ!' የሚል ቃል እያወጣ ደህና አለመሆኑ ሁኔታው እያሳበቀ አልፈነው የሞቱን ዜና ሰምተናል? ደህና ነኝ! ያለ ሁሉ ደህና ነውደህና ነኝ! የሚል ቃልስ ደህንነትን ይገልፃል @hbfbestfriendsHBF
نمایش همه...
✍My poem🦋🥰✍✍♥️ ግጥሞቼ

አንዳንድ ሁኔታዎች መሆን የማትፈልገውን ሰው ያደርጉሀል @Ebdnat

00:12
Video unavailableShow in Telegram
Video
نمایش همه...
1.42 MB
00:33
Video unavailableShow in Telegram
1.05 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#የአርበኞች_ቀን ሚያዝያ 27 አደባባይ ወይንም የአራት ኪሎ ሐውልት አዲስ አበባ ከጣሊያን አገዛዝ በ1933 ዓ.ም. ነጻ ስለወጣችበት ቀን ማስታወሻ የቆመ ሐውልት ነው። ክብር በሀገራችን ታሪክ በተለያየ ጊዜ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ በማስቀደም የህይወት ዋጋ እየከፈሉ ላቆዩልን አባቶቻችን እና አርበኞቻችን በሙሉ እንዲሁም አቅም በደከመ ጊዜ ላገዙን እና ለረዱን የውጭ ሀገራት መሪዎች ፣ ወታደሮች እና ህዝቦች በሙሉ። #ክብር_ለአርበኞቻችን #ኢትዮጵያ 💚💛❤️ @justenjoyyyyyy @justenjoyyyyyy
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
'ላገራቸው ታመው ፡ 'ላገር ስለሞቱት ፡ ህይወት እድሜአቸው ፡ አካል ለገበሩት ፡ ለህልውናዋ ዘብ ፡ ሆነው ላለፉት ፡ ልንዘምር ይገባል ፡ ሀገርን ላቆዩት ፡ የተከሉት ውብ ስም ፡ ዘመን የማይንደው ፡ መቃብርን ፈንቃይ ፡ ሞት የማይጋርደው ፡ ለዛሬ በማሰብ ፡ ትላንትን የደሙ ፡ በሞታቸው ሰላም ፡ ነፃነት ሸለሙ። #ክብር_ለአርበኞቻችን #ኢትዮጵያ 💚💛❤️ @bestfriendsHBF
نمایش همه...
ይነበብ ጠቃሚ ነዉ‼️‼️‼️ #ቁምነገር በአንድ መንደር ውስጥ ስዕል እየሳለ በውድ ዋጋ በመሸጥ የሚተዳደር ሽማግሌ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አንድ የመንደሩ ነዋሪ የሆነ የኔ ቢጤ መጣና "አንተ ሰዓሊ ነህ። ስዕል እየሳልክ ብዙ ስለምታገኝ ሀብተም ሆነሀል፤ ግን ለድሆች አትሰጥም፤ ባለ ልኳንዳ ቤቱ እንኳ ሁሌ ስጋ ለድሀች በነጻ ያድላል።" አለው…… ሽማግሌው ሰዓሊም ፈገግ ከማለት ውጪ ምንም መልስ አልሰጠውም ……ድሀው ሰውዬም በመንደሩ እየዞረ ሽማግሌው ሀብታም እንደሆነና ግን ስስታም እንደሆነ አናፈሰ። የመንደሩ ሰዎች አዛውንቱን ጠሉት…… ከጊዚያት በኃላ አዛውንቱ ታመመ። አንድ እንኳ የሚያስታምመው ሰው አጥቶ ሞተ ……ከዚያን ቀን በኃላ ባለ ልኳንዳው ስጋ ማደሉን አቆመ። ለምን እንዳቆመ የመንደሩ ሰዎች መጥተው ሲጠይቁት…… "እስከ ዛሬ የማድላችሁ እኮ ሰዓሊው ስለሚከፍለኝ ነው" ብሎ መለሰላቸው። አንዳንዴ ነገሮችን ሳናረጋግጥ ለውሳኔ አንቸኩል። የሰውን ማንነት ሳንረዳ ለፍርድ አንቸኩል‼️ ✍✍@bestfriendsHBF✍✍ ✅ ✅ ⚠️እባካችሁ ቻናላችንን #unmute‼️ ስለመልካምነታችሁ እናመሰግነዋለን🙏 👇Join us👇 ➻@justenjoyyyyy እባካችሁ share🙏🙏
نمایش همه...
ይታዮኛል ብዙ ልብሶች...🍁 በውስጣቸው የሉም ሰዎች....🍁 🦋 ለልጆቻቹ ስም ስታወጡ እባካቹ ለማቆላመጥ እንዲመች አርጋቹ አውጡ Like Wtf Is ''ማዘንጊያሽ'' ? 😑😑 የዘንድሮ ፍቅር ተወርቶ አያልቅም እኔ እወድሀለው ያንተን ግን አላውቅም አለልህ ደሞ ሻውር አትወስድም ስትለው ዛሬ እሁድ ነው እንዴ የሚልህ ጀለሴ #አባይ የኛ #ዋቤ_ሸበሌ የኛ ምን አለ ባልጠፋ ውሃ ብትታጠብ ያንተ ገላ እሁድን በEBS ነው እንዴ? አንበሳ የሚፈራው ብቸኛዋ እንስሳ ቢኖር ሴቷን አንበሳ ብቻ ነው ስለዚህ አንተም ሚስትህን ከፈራህ አንበሳ ነህ ማለት ነው፡፡ 😁😁@justenjoyyyyyy
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.