cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

#የፍቅር😍ጊዜ‌‌‌‌‌‌

የፍቅር ደሴት ፍቅር በሚወዱት ስው ደስታ መደስት ነው ፣ ፍቅር እውነት ነው ፣ ፍቅር ፍቅር ፍቅር እያለን ስለ ፍቅር በ ➧ግጥም ➧በታሪክ ➧ በተለያዩ ትረካሆች እንዲሁም እናንተን እያዝናናን በቀልድ አዘል ቁም ነገሮች ወደናንተ እናደርሳለን። እንዲሁም እንዲቀርብላቹ ምትፈልጉት ነገር ካለ ግጥም ታሪክ የመሳስሉትን t.me/habtshmann ያናግሩኝ። ቻናላችንን ለመጎብኘት ትርፋችን እናተ ናቹ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✍እንደምን ዋልሽ ? እንደምን ዋልሽ ያለኝ እንደምን ውያለውኝ እሱ እንደጠየቀኝ እጠይቀዋለው ምንድነው ጥያቄው እንደምን ዋልሽ ያልከው አልገባኝም እና እራስህ መልሰው @habeshamannn
نمایش همه...
Habtsh የኔ አካል የኔው ሽ 🥺 ምን አወርስሻለው Dataዬን ከፍቼ እጠብቅሻለው🤠🤠 @habeshamannn
نمایش همه...
#ድንግል👀 ብርሃኔ ነሽ ሳልፀልይ ስምሽን ሳላነሳ ሲቀር ውስጤ ይጨነቃል በሀሳቤ እየመጣሽ ትደግፊኛለሽ እናቴ ወላዲቷ ድንገት ያየሁሽ እንደሁ ደስታ ይከበኛል ኤፍሬምንም እንደ ባረክሹ እኔን ልጅሽን ባርክኝ ከኃጢአት ዘውሪኝ እናቴ🙈 አንቺ ለህይወቴ ድምቀት ሻማ ብርሃኔ ነሽ ማርያም ❤️‍🔥❤️‍🔥 ስምሽን ሳልጠራ ስቀር ይጨንቀኛል ማደርገው ነገር ይጠፋብኛል #ከሁሉ የሚበልጠው ታምርሽ አምላክ መውለድሽ ነው እናቴ😍 እሱን ወልደሽ ሰው አስደረክሽኝ እናቴ ስጦታው ብዙ ነው የልጅሽ አንቺ ሰጠኝ ጌታ
نمایش همه...
#ብርሀኔ👀 ያለየሁሽ እለት ዉስጤ ይጨነቃል በሀሳቤ እየመጣሽ ሠላም ይነሳኛል ድንገት ያሁሽ እንደሁ ደሥታ ይከበኛል የህይወቴ ድምቀት ሻማ ብረሀኔ አንቺ ካላየሁ ነዉ ሚታወረዉ አይኔ የፍቅርሽ ወለምታ ክፍኛ እንዳይጎዳኝ ከኔ ባትሪቂ ነዉ ለኔ ሚሻለኝ!!
نمایش همه...
​🏹እንደዚም አለንዴ💞 ምን ልበል ስላንቺ ቃላቶቼም ፈሩ፡ አንደበቴም ሞተ ሳይገባ ካፈሩ፡ አይኔም አላይ አለ ግርማሽ አሳውሮት፡ እግሬም አልፀናልኝ ክብርሽ አሸብሮት፡ እጄም ከፍ አለብኝ ድንቅ ውበትሽ ማርኮት፡ እንደዚም አለንዴ ማማር በተፈጥሮ፡ ሰዓሊ ማይስለው ቀለምን አጣምሮ፡ ፀሀፊ ማይገልፀው በብዕር ሞንጭሮ፡ ዘፋኝ የማይዘፍነው ድምፁን አሳምሮ፡ ምሁር ማይደርስበት ዝንት ተመራምሮ፡ ጨረቃን ሰማሗት እሪ ወየው ስትል፡ ፀሀይም በንዴት ፍጥረትን ስታግል፡ ኮከቧም አዝና ወዲያ ስትኮበልል፡ ደመናም ተከፍቶ ዞር ሲል ገለል፡ እንዲ ብስጭት ያሉት ዳሩ ባንቺ ላይ ነው፡ የጨረቃን ድምቀት ለልሾሽ አርገሽው፡ የከዋክብትን ውበት በድፍረት ዘርፈሽው፡ የፀሀይን ሙቀት ይዘሽ አፍነሽው፡ የደመናን ግርማ በሀይል ነጥቀሽው፡ አኖረብሽ እንደው ያን ፀዳል ጥበቡን፡ ውበቱን ደፋብሽ ከሱ የሆነውን፡ እኔም ተገርሜ በውበትሽ ውዴ፡ ብዬ ትቼዋለው እንደዚም አለንዴ፡ ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄           👉ለአስተያየት @mood_zeki
نمایش همه...
نمایش همه...
የጎዳና ህይወት ይመራል

የጎዳና ህይወት ይመራል ▶️ ▶️ Subscribe and Like our video & turn on Notification for new videos _ ሠው ሀብት ሥላለው ብቻ ሠውን አይረዳም ድህነት ደሞ ለሠው ደሥታ ከመቆም አይገድበንም! ጥያቄ ሀሳብ አስታዬት ካላቹ Telegram bot :

https://t.me/yechalal12

Telegram channels :

https://t.me/yechalal12

Telegram group :

https://t.me/yechalal12group

https://youtu.be/krGbyh_8ZnMy

እኛ የበኩላችንን እያደረግን ነው እና ንተስ ? ማገዝ መርዳት ለምትፈልጉ 0962021758/0978949102/096 771 8469/091 960 0243 በመደወል የበኩላቹን ተወጡ Don't forget to subscribe like share and comment.......

Subscribers and like & Sheridan
نمایش همه...
~እሽሩሩ ልቤ~ //////////////// ተው አታንገላታኝ ቀስ አድርገህ ያዘኝ ጠና በል እባክህ ሞተህ አታሙተኝ እዳህን ተሸከም እንደፈረደብህ እኔን ለቀቅ አርገኝ እስኪ በፈጠህ ልቤ ተለመነኝ ደግሞ ልለምንህ አልችልም እሮሮ የሲቃ ጋጋታ ያኔ ተወኝ ስልህ የጋለብክ ለታ ማንንም ሳትሰማ ጆሮህ ተጠምሮ ዛሬ ለኔ ም ተርፏል ዳፋህ ተስፈናጥሮ ግዙፍ እያዋረድክ በጠባብ ጉሮሮ ደስታ እየተራጨ ሲነገር ሮ ሮ ያለወግ ያለአባት እልቆ የለሽ መውደድ ከአንጀቱ ስር ቋጥሮ ያለ ልክ አፍቅሮ ይነተርከኛል ሰላም ይነሳኛል ያብሰከስከኛል ያለ ልጓም ጋልቦ ትቶኝ ይሰደዳል የሩቅ ህልም አልሞ ተስፋ ተሸክሞ ከአድማሱ ባሻገር ከተራራው ማዶ ጠይም ዘለግ ያለ ልቤ ሎጋ ወዶ ዘመናት አለፉ በውል ሳይቀመጥ እንዳው ተንጎራዶ------ አትረበሽ ሆደ ብሶህ አታስብሰኝ ተዳፍኖ የኖረ ረሀብ ጥማቴን ክፉኛ አታስታውሰኝ ረጋ በልልኝ የጠፈፈ ቁስሌን አታስመርቅዝብኝ እሽሩሩ ልቤ እባክህ ተለመን እስኪ ልለምንህ ግደለም ጠና በል ባብተህ አታባባኝ -------- ሞቸ እንዳልሞትብህ።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.