cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Yeshi Tube

አስተያየት ለመስጠት @Yeshi_tubebot.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
308
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ስምና_ትርጉሞቻቸው 1መልከጼዴቅ =#የፅድቅ ንጉስ 2ኑሀሚን =#ደስታ 3ምናሴ =#ማስረሻ 4ዮሴፍ =ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ 5ሰሎሞን =#ሰላማዊ 6መክብብ =#ሰባኪ 7ኢሳይያስ =እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 8ኤርሚያስ =እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 9ሕዝቅኤል =ብርታትን ይሰጣል 10ዳንኤል =#ዳኛ ነው 11ሚክያስ =የሚመስለው ማን ነው 12ሶፎንያስ =#ከለላ ነው 13ኢዩኤል =#አምላክ ነው 14ዘካርያስ =(ያስታውሳል 15ሚልክያስ =#መልዕተኛ 16ዮናስ =#ርግብ 17ናሆም =#መፅናናት 18እንባቆም =#ማቀፍ 19ሀጌ =#የኔ ደስታ 20ማቴዎስ =#ስጦታ 21ማርቆስ =ካህን ,ልዑክ 22ሉቃስ =#ብርሀን 23ዮሐንስ =#ፍስሀወሀሴት 24ያሬድ =ርደት, መውረድ 25በርተሎሜዎስ =አትክልተኛ 26ሕርያቆስ =ረቂቅ ብርሀን 27እስጢፋኖስ =#ፋኖስ 28ባስልዮስ =#መዕቶት 29ማትያስ =#ምትክ 30ዳዊት =#ብላቴና 31ጴጥሮስ =#ዐለት 32 ያዕቆብ =ተረከዝ ያዥ 33 ኢያሱ =#መድሀኒት 34ይሁዳ =#ታማኝ 35አርዮስ =#ፀሀይ 36ሙሴ =#የዋህ 37አብርሀም =የብዙዎች አባት 38ሳሙኤል =ፀሎቴን ሰማኝ 39ኢዮብ =#አበባ 40ሲራክ =#ፀሀፊ 41ጳውሎስ =ምርጥ ዕቃ 42ኢየሱስ =(መድሀኒት 43 ክርስቶስ =#ንጉስ 44 ኤልሻዳይ =ሁሉን ቻይ 45. ዮሐንስ = የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ) 45. ዳንኤል = እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 46. ኤልሳዕ =እግዚአብሔር ደህንነት 47. አሞን =#የወገኔ ልጅ 48. እስራኤል =የእግዚአብሔር ህዝቦች 49 ማርያም = የእግዚአብሔር ስጦታ 50. ሀና =#ፀጋ 51. ሩሀማ =ምህረት የሚገባት 52. ኢ ያሱ =እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት 53. ጌርሳም=ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ 54. እዮሳፍጥ=እግዚአብሔር ፈርዷል 55. እዮአም =#አዳኝ 56. ኢዮሲያስ= ከፍ ከፍ አለ 57. ኤልሳቤጥ= እግዚአብሔር መሀላዬ ነው 58. አብርሃም = የብዙሃን አባት 59. ኢሊዲያ ( ይድድያ ) = በእግዚአብሔር የተወደደ 60. ኤዶንያስ =እግዚአብሔር ጌታዬ ነው 61. ኦዶኒራም= ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ 62. ሆሴዕ= እግዚአብሔር መድኃኒት ነው 62. ሕ ዝቅያዝ = እግዚአብሔር ሀይሌ ነው 63. ጴጥሮስ=# መሰረት 64. ሴት =#ምትክ 65. ሳሙኤል =እግዚአብሔርን ለምኜዋለው 66. አቤል =የህይወት እስትንፋስ 67. ጎዶሊያስ =እግዚአብሔር ታላቅ ነው 68. ስጥና =# ተዘጋ 69. ማቴዎስ =#ሞገስ 70. ፌቨን=# የእግዚአብሔር አገልጋይ 71. ሚኪያስ =እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ 72 ይሁዳ= አማኝ ( የአማኝ ልጅ) 73. ወንጌል = የምስራች 74. ኤርሚያስ=እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል 75. ህዝቅኤል = እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል 76. ማራናታ= እግዚአብሔር ቶሎ ና 77.ሆሴዕ =እግዚአብሔር ያድናል 78. አሞፅ =#ሀይል 79. ኤሴቅ =#የተጣላሁብሽ 80. ሚኪያስ =እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው 81. ኢ ዮኤል=እግዚአብሔር አምላክነው 82. አብድዩ=የእግዚአብሔር አገልጋይ 83. ዮናስ =#ርግብ ( የዋህ፣እሩሩህ ) 84.እምባቆም = እቅፍ 85. ሶፎኒያስ =እግዚአብሔር ጠብቋል 86.ሀጌ=በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ 87. ዘካርያስ =እግዚአብሔር ያስታውሳል 88. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ 89. ናታኔም ፡ - የእግዚአብሔር ጠራጊ 90. አቤኔዘር ፡ - እግዚአብሔር እረድቶኛል 1. ~ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል 2. ~ሐና - ጸጋ 3. ~ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት 4. ~ሕዝቅኤል- እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል 5. ~ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው 6. ~መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ 7. ~ሚልክያስ - መልእክተኛየ 8. ~ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው 9. ~ምናሴ - ማስረሻ 10. ~ሣራ - ልዕልት 11. ~ሩሐማ - ምህረት 12. ~ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ 13. ~ሰሎሞን - ሰላማዊ 14. ~ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም) 15. ~ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ 16. ~ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ 17. ~ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል 18. ~ቃዴስ - ቅዱስ 19. ~በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ 20. ~በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ 21. ~ባሮክ - ቡሩክ 22.~ ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት 23. ~ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት 24. ~ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ) 25. ~ቶማስ - መንታ 26. ~ናሆም - መጽናናት 27. ~ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 28. ~ንፍታሌም - የሚታገል 29. ~አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል 30. ~አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር 31. ~አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ 32. ~አሴር - ደስተኛ 33. ~አስቴር - ኮኮብ 34. ~አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት) 35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው 36. ~አቡ - አባት 37. ~አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ 38.~ አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው 39. ~ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 40. ~አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል 41.~ ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው 42. ~ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው 43. ~ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል 44.~ ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል 45. ~ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ 46. ~ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ 47. ~ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል 48.~ ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል 49.~ ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ 50. ~ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው 51.~ ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው 52. ~ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል 53. ~ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው 54.~ ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 55.~ ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል 56. ~ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 57. ~እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል 58. ~ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው 59. ~ኤድን - ደስታ 60. ~ኬብሮን - ኅብረት 61.~ ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል 62. ~ይሳኮር - ዋጋየ 63. ~ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ 64. ~ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው 65. ~ዮናስ - ርግብ (የዋህ) 66. ~ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 67. ~ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል 68.~ የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው 69. ~ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል 70. ~ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል 71. ~ጋድ - መልካም ዕድል 72.~ ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው
نمایش همه...