መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ @Solasc12 @Solasc13 @Mgetem_group ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ @Ortho_quotes
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام መንፈሳዊ ግጥም ብቻ
کانال መንፈሳዊ ግጥም ብቻ (@mgetem) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 27 517 مشترک است و جایگاه 2 627 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 252 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 27 517 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 25 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 179 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -26 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 27.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ
ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ
@Solasc12
@Solasc13
@Mgetem_group
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶች ብቻ
@Ortho_quotes”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اوت, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 26 اوت | 0 | |||
| 25 اوت | 0 | |||
| 24 اوت | +6 | |||
| 23 اوت | +3 | |||
| 22 اوت | +2 | |||
| 21 اوت | +4 | |||
| 20 اوت | +1 | |||
| 19 اوت | +16 | |||
| 18 اوت | +25 | |||
| 17 اوت | +10 | |||
| 16 اوت | +16 | |||
| 15 اوت | +2 | |||
| 14 اوت | 0 | |||
| 13 اوت | +10 | |||
| 12 اوت | +12 | |||
| 11 اوت | +32 | |||
| 10 اوت | +6 | |||
| 09 اوت | +12 | |||
| 08 اوت | +6 | |||
| 07 اوت | +16 | |||
| 06 اوت | +13 | |||
| 05 اوت | +4 | |||
| 04 اوت | +11 | |||
| 03 اوت | +4 | |||
| 02 اوت | +18 | |||
| 01 اوت | +6 |
| 2 | https://youtu.be/6BJhcaY0CqQ | 2 071 |
| 3 | ድንቅ አረገልኝ ገብርኤል
ተስፋ ቆርጬ ግራ ገብቶኝ
የምጓዝበት ውሉ ጠፍቶኝ
በስዕሉ ፊት ቆሜ ሳለሁ
በአባቴ ገብርኤል ተጎበኘሁ
ከወደቅኩበት አስታውሶኝ
ፈጥኖ ደርሶልኝ አነሳኝ
ሰዕለቴን ሰምቶ የረዳኝ
ከሰዎች እኩል አረገኝ
የሦስቱ ሕጻናት መከታቸው
ለእናቱ፣ ቂርቆስ አለኝታቸው
ለእኔም ጋሻ ነህ ለሕይወቴ
ፋና መብራት ነህ ለእምነቴ
በሥላሴ ፊት ለእኔ የቆምከው
እኔን ልጅህን ያስታረቅከው
ለዚህ ውለታህ ምን እላለሁ
ዘውትር በእልልታ እዘእምራለሁ
ገብርኤል ብዬ እጮሃለው
https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
https://t.me/AwdeMihretZetewahdo
https://t.me/AwdeMihretZetewahdo | 9 112 |
| 4 | https://youtu.be/iUQmXj0B6LU | 5 652 |
| 5 | https://youtu.be/nVJr_jNZGhg | 1 787 |
| 6 | “ወብዙኃን ይትፌሥሑ በልደቱ፤ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል” (ሉቃ. ፩፥፲፬)
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ::🥰
የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ረድኤት፣ በረከት፣ አማላጅነት አይለየን፡፡
🔤🔤🔤🔤
t.me/AwdeMihretZetewahdo
t.me/AwdeMihretZetewahdo | 9 954 |
| 7 | ጠፍቼ ሳለው...
(ሳሙኤል አለሙ)
@Mgetem
°
°
በለመለመው መስክ ላይ
እኛ በጎቹ ፥ ነበርን አንድ-ላይ
ስንግጥ ባንድ ላይ
ስንጠጣ ባንድ ላይ
የማይነጥፈው ሳለ ፥ ሳለ ተንዠርግጎ
ለወዲያ ማዶ ፥ አንገቴ አስግጎ
አረሙ ናፍቆኝ ፥ ካንተ አመለጥኩኝ።
°
°
አረሙ ናፍቆኝ
መግደሉ ናፍቆኝ
ዝሙቱ ናፍቆኝ
ስርቆቱ ናፍቆኝ
ይኸው ጠገብኩኝ ፥ ካይነት ካይነቱ
ጣዕሙ አልሆነኝ ፥ እንደ ትላንቱ።
°
°
ጣዕሙ አልሆነኝ
አንገዳገደኝ
እንዴት ልመለስ...
አስሬ እያነሳ ፥ አስሬ እየጣለኝ
ወደ በጎችህ...
የማት[ቀላቅለኝ] ፥ እየመሰለኝ
ከደጅህ እመለሳለሁ።
በኩነኔ አፍሬያለሁ።
°
°
ከደጅህ እመለሳለሁ።
በምን አይኔ አይሃለሁ።
ውቅያኖስ ያህል ፥ ሀጥያት ነበረኝ
ባንዲት ዕንባዬ ፥ ሞገዱ ሲጠራኝ
ወደ ኩሬ ስትቀይረኝ...
አቤት ማለት ፥ አፌ አስፈራኝ።
°
°
ወደ ኩሬ ስትቀይረኝ
መጣኽና አጠለልከኝ።
አንተ ጠባቂዬ
አንተ ከለላዬ
አንተ እረኛዬ
አቅፈኸ ነው ፥ የሳምከኝ
ከበጎችህ ፥ የ--ቀላቀል--ከኝ።
@Mgetem
@Mgetem
@Mgetem_group | 12 215 |
| 8 | የውድቀቴን መንገድ
ሸርሽራ በመውደድ
ያቀናችኝ ንግስት ... የሰጠችኝ ክብር
አቤት አቤት ሲያምር
{ልክ እንዳንቺ ማርያም}
መኖር እንድጠላ መንፈሴን አድክሞ
ማጣት አንቆኝ ሲዞር ክንዱን አፈርጥሞ
የምሆነው ጠፍቶኝ
ተንበርክኬ ሳዝን ሳትለኝ ደካማ
ቀና አረገችኝ ቀንበሬን ተሸክማ!
እምቅ የእንባ ጠል
ጉንጬን ሲንጠለጠል
ኅዘን በደቆሰው ልስልስ ስስ አንጀቷ
ዕንባዬን ያበሰው
አቤት ሲያምር ጣቷ
{ልክ እንዳንቺ ማርያም}
እኔነት እስካጣ ፍቅር ሸሽቶኝ በሮ
ብቸኝነት ሚስማር ሲያደማኝ ቸንክሮ
የማረገው ጠፍቶኝ
ሞቴን እየናፈቅኩ ሳዘጋጅ መስቀሌን
ትንፋሽ ለገሰችኝ ዳብሳ ሰንበር ቁስሌን
የጅራፍ ሹል ትርትራት
የልቤ ስውር ስብራት
አድቅቆ ሲጥለኝ ... እንዲሆን ለነፍሷ
ስሞ ሳቅ ያሳየኝ
አቤት ሲያምር ጥርሷ
{ልክ እንዳንቺ ማርያም}
ስትችልበት ማዘን
ስታውቅበት ማቀፍ
ብሶት አስዘርግፎ
በሰላም ማሳረፍ
{ልክ እንዳንቺ ማርያም}
ስትችልበት ጸሎት
ስታውቅበት ማውራት
ጨለማን ገርስሶ
በፈገግታ ማብራት
{ልክ እንዳንቺ ማርያም}
ስትችልበት ማከም
ስታውቅበት ማዳን
ፍቅር በልብ ሰጥቶ
መለገስ ማር ኪዳን
#ኤልዳን
http://t.me/Mgetem
http://t.me/Mgetem
http://t.me/Mgetem | 9 224 |
| 9 | የሰኔ ማርያም ❤🙏 የሰኔ ጎልጎታ 🙏❤
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ።
በዚህች ቀን ሰኔ ፳፩ እመቤታችን ልጇን ወዳጇን ስለኃጥአን ጎሎጎታ ላይ ምሕረትን ለምናዋለች። ጌታችንም "ስምሽን የጠራውን፣ በቃል ኪዳንሽ ያመነውን ሁሉ እምርልሻለሁ" ሲል ቃል ኪዳን ሰጥቷታል።
ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት በሁላችን ላይ ይደርብን ፤ አሜን።
🙏🙏🙏
@Mgetem
@Mgetem | 9 702 |
| 10 | https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4 | 9 090 |
| 11 | ሚካኤል ደግ ነው 🖥
ሚካኤል ደግ ነው ብዬ እዘምራለሁ
ያደረገልኝን እኔ ብዙ አውቃለሁ
ሚካኤል አምሳለ ኮከብ
ልብህ የዋሕ የፍቅር መዝገብ
ገና ከልጅነት እኔን ተንከባክቦ
ከተዋበ ደጁ በረከት መግቦ
በመንገዴ መርቶኝ አለሁ እስከዛሬ
ክብሩን እያሰበ ይቀኛል ከንፈሬ
ከአምላክ አገናኘኝ በፍቅር ቃል ጠርቶ
ግብጽን እንዳልሰማ ጆሮዎቼን ቃኝቶ
አሁን በሕይወት ነኝ ገብቼ ከርስቴ
በፍጹም ሳይርቀኝ ሚካኤል አባቴ
ከኋላ ያጠረኝ ከፊት የቀደመ
ደመናን ዘርግቶ ጠላቴን ያስቆመ
ከእግዚአብሔር ተልኮ ፈጥኖ የደረሰ
የዋሕ ነው ሚካኤል እንባዬን ያበሰ
በእኩለ ሌሊት በእሥራት ሳለሁ
ከእንቅልፌ ቀስቅሶ ብርሃን አይቻለሁ
ሰንሰለቴ ወድቋል ከክብር የተነሳ
ውለታው ብዙ ነው ከቶ የማይረሳ
🖥🖥🖥 በድምጽ 👇👇
https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc
https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc | 10 554 |
| 12 | ☦️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን/፫☦️
📌መንፈሳዊ ጥሪ🔊
ይህን የበረከት ጥሪ መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል❕❕
የ❹ኛ ዓመት የምስረታ በዓል
🌹 እንኳን አደረሳችሁ🌹
" ናቢኦት "
"በለመንኩት ጊዜ እግዚአብሔር ቅርቤ ነው "
" መኑ ከመ አምላክ "
(ሚካኤል ፦ ማን እንደ አምላክ )
📖ከሚካኤ በቀር ማንም የሚያፀናኝ የለም ትንቢተ ዳንኤል 📖10፥22📖
📌በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 12፣13፣14 ጀምሮ ታላቅ መርሃ ግብር በማህበራችን ውስጥ ተዘጋጅቷል።
🛐🛐
🛐🛐ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ (መዝ 122÷1)*
🌟በዕለቱ ምን ይጠብቅዎታል❔
አስተማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች (ከታላላቅ መምህራን)
ልዩ የመዝሙር ግብዣዎች (ከሚወዷቸው ዘማሪያን)
የኪነ-ጥበብ ስራዎች እና ሌሎች አዳዲስ ዝግጅቶች❕
በዚህ በረከት በተሞላበት የምስረታ በዓል ላይ በመገኘት፣ በሊቃውንት ትምህርት እና በዘማሪያን መንፈሳዊ ዝማሬዎች ለመንፈስዎ ምግብ ይሁኑ።
💡በሰኔ 12~ 14የምስረታ በዓል ልዩ ጉባኤ ተዘጋጅቷል መቅረት አይታሰብም!!
💡ሰኔ 12 ፤ 13 ፤14 በቴሌግራም ግሩፓችን ውስጥ ከምሽቱ 2:00ሰዓት ጀምሮ
💎💎💎🌹💎💎💎💎💎
🛐🛐
🛐🛐✞ቤተ_ቅዱስ_ሚካኤል_በጎ አድርጎት መንፈሳዊ ማህበር ⛪
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
የማኅበሩ ሊንክ Join ያድርጉ 📎👇👇👇
https://t.me/Bete_kidus_Michael_12
https://t.me/Bete_kidus_Michael_12
https://t.me/Bete_kidus_Michael_12 | 8 052 |
| 13 | https://youtu.be/9fZopVq04qc | 7 191 |
| 14 | ሚካኤል ደግ ነው 🖥
ሚካኤል ደግ ነው ብዬ እዘምራለሁ
ያደረገልኝን እኔ ብዙ አውቃለሁ
ሚካኤል አምሳለ ኮከብ
ልብህ የዋሕ የፍቅር መዝገብ
ገና ከልጅነት እኔን ተንከባክቦ
ከተዋበ ደጁ በረከት መግቦ
በመንገዴ መርቶኝ አለሁ እስከዛሬ
ክብሩን እያሰበ ይቀኛል ከንፈሬ
ከአምላክ አገናኘኝ በፍቅር ቃል ጠርቶ
ግብጽን እንዳልሰማ ጆሮዎቼን ቃኝቶ
አሁን በሕይወት ነኝ ገብቼ ከርስቴ
በፍጹም ሳይርቀኝ ሚካኤል አባቴ
ከኋላ ያጠረኝ ከፊት የቀደመ
ደመናን ዘርግቶ ጠላቴን ያስቆመ
ከእግዚአብሔር ተልኮ ፈጥኖ የደረሰ
የዋሕ ነው ሚካኤል እንባዬን ያበሰ
በእኩለ ሌሊት በእሥራት ሳለሁ
ከእንቅልፌ ቀስቅሶ ብርሃን አይቻለሁ
ሰንሰለቴ ወድቋል ከክብር የተነሳ
ውለታው ብዙ ነው ከቶ የማይረሳ
🖥🖥🖥 በድምጽ 👇👇
https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc
https://youtu.be/Kt4MDFvRsLc | 7 755 |
| 15 | Merry Begena
አስደሳች ዜና ለወላጆች እና በገና ለመማር አስባችሁ ሁኔታዎች ላልተመቻቸላቹ በonline እና በአካል እያስተማርን እንገኛለን ።
አድራሻችን ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ
ለበለጠ መረጃ በ0936290305 ላይ ይደውሉ ። በቴሌግራም @buchula36 ላይ ይፃፋልን። | 7 901 |
| 16 | እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰
https://youtu.be/7zQwggBA_Bs | 7 240 |
| 17 | https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4 | 8 135 |
| 18 | አንዱ
ሐሙስ እግሩን አጥቦት ፣
ቀምሶ ማያውቀውን ምርጥ ዕራት መግቦት ፤
በዛው ሊክድ ሲሄድ እግሩን ያቆሸሸ ፣
ከሰው ዓይን እንጂ ከራሱ መች ሸሸ
ሌላው ፣
ሐሙስ እግሩን አጥቦት ፣
ቀምሶ ማያውቀውን ምርጥ እራት መግቦት ፤
እግሩ ቢቆሽሽም ቢከተል በርቀት ፣
ከብርድ አመለጠ በንስሐ ሙቀት
መቼም
በመራመድ ብዛት እግር ይቆሽሻል ፤
ታድያ ከህይወት ውሃ ሰው እንዴት ይሸሻል ?
አዬ ጴጥሮስ ብልጡ አዬ ይሁዳ ሞኙ
አብረው በልተው ፣ ክደው ፤
አንዱ ከጌታው ስር ፣ አንዱ ከዛፉ ስር ተኝተው ተገኙ
እና
ከሞላህ በፀፀት የኃጢአትህ ብዛት ፣
ዲያቢሎስ በክፋት ልብህን ከያዛት ፤
ወደ ጌታህ እንጂ ፣ አትሂድ ወደ ሌላ ፤
ከፈጠረህ ውጪ ፣
የነፍስህን ጉድለት ከቶ ማን ሊሞላ ? ።
☑ @Mgetem
🖥 በድምጽ ለማዳመጥ እና ሌሎችም ዝማሬዎችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4
https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4 | 8 515 |
| 19 | 🔴 በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል | ሰባቱ መንጦላዕት | ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4
https://youtu.be/Qd9Ry7Xkef4 | 7 878 |
| 20 | sticker.webp | 6 888 |
