433 Crypto 3
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል የተመረጡ እና አሪፍ ገንዘብ ልታገኑባቸው የምትችሉባቸው ኤርድሮፖች የሚለቀቁበት ቻናል ነው
نمایش بیشتر543
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2530 روز
آرشیو پست ها
543
በኒውዮርክ የሚገኙት Goldman Sachs እና Morgan Stanley በተጨማሪም የካሊፎርኒያው Wells Fargo የመሳሰሉ ዝነኛ የአሜሪካ ባንኮች ዛሬ ላይ ከፍተኛ ቢትኮይን ገዝተዋል 😎👋🔥
ከቀናት በፊት በCpi እድገት የተነሳ ክሪፕቶከረንሲዎች ከፍተኛ እድገት ያሳያሉ መባሉ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ላይ እነዚ የአሜሪካ ግዙፍ ባንኮች ቢትኮይንን በብዛት መግዛታቸው የበለጠ የክሪፕቶከረንሲ እድገትን ያፋጥናል እየተባለ ይገኛል ።
ክሪፕቶከረንሲ 🔼
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
543
የ Lost dogs የዛሬው አሸናፊ For The Scientists Only ሆኗል..👋
1. By Tickets 40.7%
2. For Scientists Only 37.6%
3. No Organization 21.5%
በምርጫውም አድሚን Nati ፣ Locelso ፣ Dagm ፣ Miko ፣ Yonatan እና Abdi አሸናፊ ሆነዋል
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
543
ብዙዎቻቹ በተደጋጋሚ ምጠይቁት ጥያቄ
Tonkeeper ላይ ብዙ Airdrop Connect አርገን may be appu ቢደለት logout ብንል መልሰን የዋሌት አካውንታችንን እንዴት ማግኘት እንችላለን? እና በቀላሉ ማግኘት ይቻላል 👀
በስፋት ምሽት 2 ይዘንላቹ እንቀርባለን 👍
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
543
Daily quests in X Empire
Riddle of the day:
Ecosystem
Puzzle of the day: Engagement
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433543
National id ኮፒ ቤት ፕሪንት የምታስደርጉት ላይሰራ ይችላል ፡ በ ፖስታ ቤት የሚላክላችሁ ነው የሚሰራው እና ኦሪጅናልም የሆነው
ብዙ ሰው አልሰራም አለኝ ስላለ ነው ።
543
KYC (know your customer)
Custodial wallet ላይ በ ሶስተኛ ወገን ስለምትገበያዩ ማንነታችሁን ማረጋገጥ ለሶስተኛው ወገን ግዴታ ነው
ማንነታችሁን Verify ለማድረግ ከነዚህ ሶስቱ አንዱ ሊኖራችሁ ይገባል
- Passport
- Digital id
- driving licence (መንጃ ፍቃድ)
543
$Dogs Tokenomics
- የቶከን አቅርቦት: 550B
- ከዚህ ውስጥ Airdrop ላይ ለተሳተፋት : 81.5% ይከፋፈላል (ምንም የሚቀር ነገር የለም... ሁላችንም የሰራነውን እናገኛለን
- የ $DOGS ቡድን: 10% (እንደ Investerኦች ሙሉ አቅርቦቱን የሚወስዱት በ 12 ወራት ነው
- Liquidity and listing: 8.5%
Claim ነገ የሚጀምር ሲሆን በ Custodial wallet ያለ ምንም Fee claim ማድረግ ትጀምራላችሁ (OKX, Bybit, Bitget, bingx)
- Non-Custodial wallet መጠቀም ከፈለጋችሁ ግን በ August 20 Ton fee Or star የምትከፍሉ ይሆናል (Ton space, Tonkeeper…..)
የእኔ ምርጫ ለአጠቃቀምም ቀለል የሚለው Bybit ለመክፈት KYC ይጠይቃሉ (Telegram wallet ሌላኛው ቀላሉ አማራጭ ቢሆንም በ P2p ለመሸጥ Kyc ይጠይቃል
543
Tapswap Codes 15 Aug🗓️
1️⃣ - Crypto Scams Exposed
✅ - No Code - Claim
2️⃣ - Passive Income
✅ -
network
3️⃣ - Crypto Scams Exposed | Part2
✅ - No Code - Claim
4️⃣ - Earn $5000 With Chat GPT!
✅ - newb
@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433