cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Kmu Christian students Gf

ለተጨማሪ መረጃ፣ ጥያቄ ወይም አስተያየት @kmugeneralfellow_bot ላይ መልእክት ላኩልን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
163
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዛሬ ከworship team besteker yeleloch teams meeting ale 11:30 endatkeru! Be adisu megelegeya sfra kotebe meserete kirstos.
نمایش همه...
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ። ♦️አንዳንዶቻችሁ እንደምታውቁት ከዚህ ቀደም ህብረት ስናደርግባት የነበረችው የኮተቤ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ የመሠብሠቢያ አዳራሽ ቀይራለች። የቤተክርስቲያኒቱ አዲስ መገልገያ አዳራሽ ከግቢያችን የሚርቅ ስለሆነ የህብረቱን ፕሮግራም የምናደርግበትን ቤ/ክ ለመቀየር ተገደናል በዚህም መሠረት አዲሱ የመገልገያ ስፍራችን የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ሆኗል። ♦️በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ማለትም በግንቦት 7 ፕሮግራማችን ይጀምራል። 📌የኮተቤ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ አድራሻ:- ከግቢያች መግቢያ በር አልፈን ወደ ላይ ስንሄድ ከግቢያችን አጥር መጨረሻ በኩል ባለው መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ። ሁለችሁም ቅዳሜ እንዳትቀሩ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ጌታ ይባርካችሁ
نمایش همه...
❤️ሰላም የጌታ ቤተሰቦች❤️ በግቢ የሰአተ እላፊ ህግ ምክንያት ሐሙስ ምሽት የነበረውን ፕሮግራማችን የቀን እና የሰአት ለውጥ ለማድረግ ተገደናል። ስለሆነም ፕሮግራማችንን ቅዳሜ ጠዋት እንዲሆን ወስነናል። በዚህም መሠረት ፌሎሺፓችን ነገ ፕሮግራሙን ይጀምራል። ስለሆነም ነገ ጠዋት 2:30 በኮተቤ ሙሉወንጌል ቤተክርስትያን እንገናኝ። ተባረኩ
نمایش همه...
enkuwan egziybher redachu dessssiii bolognal😂😂🙈🙈🙈 i will miss u guys so much!!!!!! 😍😍😍 congratulation 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
نمایش همه...
Congratulation everyone we love you all
نمایش همه...
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 በቅድምያ የሕብረታችን ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያለችሁ 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 📌የህብረታችንን ተመራቂ ተማሪዎች እዚህ ላደረሰ አምላክ ምስጋናን ለማቅረብ🙏 እና ተመራቂዎችን ለመሸኘት😢 የGOOD BYE ፕሮግራም አዘጋጅተናል። 📌ስለዚህም ቅዳሜ ጥር 29 ጠዋት 2:30 በኮተቤ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ በመገኘት ፕሮግራሙን እንካፈል! 📌በተለይም እዚህ አዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ያላችሁ ቅዱሳን በፕሮግራሙ እንድትገኙ እናሳስባለን። ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ነገር ግን በተለያየ መንገድ መምጣት የምትችሉ ሁሉ እንዳትቀሩ። 😷የፊት መሸፈኛ ጭንብል(mask) እና ሳኒታይዘር እንዳይረሳ!!! 😇ጌታ ይባርካቹ😇
نمایش همه...
😇 7
1.08 MB
1.65 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.