ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
رفتن به کانال در Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
نمایش بیشتر1 884
مشترکین
-124 ساعت
-87 روز
-2030 روز
آرشیو پست ها
በኢትዮጵያ 2 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው....
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1560 የላቦራቶሪ ምርመራ ሁለት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ተጨማሪ 6 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል።
@FDRE_MOE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw
ትምህርት ሚኒስቴር ቀጣዩን የትምህርት ዘመን እና የአሁኑን አንድ ላይ አጣምሮ ምን ለማድረግ እንዳሰበ ይፋ አድርጓል። ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ JOIN👇
ከፍተኛ ት/ተቋማት ተማሪዎች የኢንተርኔት አገልግሎት በቅናሽ(በነጻ) መመቻቸት ይኖርበታል...
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከአማካሪ ምክር ቤቱ ምሁራን ጋር በመተባበር በኮቪድ-19 ላይ ያተኮረ የቪዲዮ ኮንፍረንስ ዛሬ አካሂዷል። በኮንፈረንሱም በኢትዮጵያ ተማሪዎች በያሉበት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በሚደረገው ጥረት ላይ ኢንተርኔት በሚፈልጉት ደረጃ የማያገኙ ብዙዎች መኖራቸውም ተገልጿል።
በቪዲዮ በተካሄደ ኮንፈረንስ ላይ ወረርሽኙ በትምህርት ዘርፉ እያደረሰ ያለውን ተጽዕኖ በተመለከተ ወቅታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። በዚህም በሀገራችን ለተማሪዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የኢንተርኔት አገልግሎትን በቅናሽ ወይም በነጻ የሚያገኙበት ሁኔታ መመቻቸት እንዳለበት ነው የተጠቆመው።
በኮንፈረንሱ ላይ የተሳተፉት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሒሩት ወልደማርያም ተማሪዎች ባሉበት ሆነው በኦንላይን ቴክኖሎጂ በተደገፈ ሁኔታ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ለእዚህም የኦንላይን ትምህርት መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑንም አስረድተዋል።
መረጃውን ላላወቁት ተማሪዎች ሼር አድርጉ!!
@FDRE_MOE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw
❌ #ሀሰተኛ_መረጃ #FAKE_NEWS #ሀሰተኛ_ቦት ❌
#SHARE #SHARE #SHARE
‼️ በቅርብ ጊዜ ወዲ ትላልቅ ቻናሎች ጨምሮ የተለያዮ ግሩፖች የፈተናዎች ኤጀንሲ #ኦን_ላይን ፈተና ለመስጠት በቴሌግራም ምዝገባ ላይ ነው የሚለው ፍፁም ሀሰት እና አባላት ለማብዛት የሚጠቀሙበት(ለቦቶቻቸው) በመሆኑ በዚህ ሀሰተኛ መረጃ እንዳትሸወዱ ስንል እናሳስባለን። በቀጣይም የሚወጡ ማንኛውንም መረጃ በ @FDRE_MOE ማግኘት ይችላሉ።
መረጃውን ላላወቁት ተማሪዎች ሼር አድርጉ!!
@FDRE_MOE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw
አትጠራጠሩ ‼️
ምንም ውሸት አይደለም።
✅ስለ #ኮሮና (Covid 19) በየቀኑ ትክክለኛ መረጃ ታገኛለችሁ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ETV_ZENA
https://t.me/ETV_ZENA
https://t.me/ETV_ZENA
ከDr.Lia Tadese ና ከጤና ሚኒስቴር ባለሙያዎች ጋር በመሆን በትብብር የተዘጋጀ ቻናል ነው።
እምነታችን እንደቀጠለ ነው‼️
ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇
✅ Atomospheric pre -Short note G-9
© Biratu Eliyas Nega(BEN)
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇
ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇
🇪🇹 6,8,12 ክፍል ተማሪዎች በዚህ አመት የተፈተናቹት የትምህርት ቤት ፈተናዎች ላኩልን መልሰን ለሰፊው ቤተሰብ እናቀርባለን። ጥያቄዎችን በመስራት ጭንቅላታቹን ማዳበር ትችላላቹ።
📌ምትልኩት በፎቶ ነው!!
ጥያቄ ለመላክ @FDRE_MOEBOT
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
👆👆 ከትምህርት ቤቶች የተገኙ ፈተናዎች ናቸው ለ 12ተኛ ክፍሎች ስሯቸው ይጠቅማቹሀል👆👆
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
Theoretical mechanics
1000_Solved_Problems_In_Modern_Physics - A.A.Kamal_(2010)_Springer
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
Grade 12 Math Home Exam (Natural Science)
TAKEN FROM SCHOOL OF REDEMPTION
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
Grade 12 English Home Exam
TAKEN FROM SCHOOL OF REDEMPTION
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Chemistry Work sheet -3- for Grade 12
Selected from 1997-2002 EUEE
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
Share 'Grade 12 Math Home Exam (Natural Science) .pdf'
🎓 Share 🎓 @FDRE_MOE
