fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

رفتن به کانال در Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

نمایش بیشتر
1 883
مشترکین
-124 ساؚت
-87 عوز
-2030 عوز
آرشیو پست ها
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በወባ የሚሞቱትን በእጥፍ ሊያሳድግ እንደሚችል የአለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝን ተከትሎ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት የፀረ-ወባ አጎበሮችን እና መድኃኒቶችን ተደራሽነት መደናቀፍን ተከትሎ በወባ በሽታ የሚሞቱ ሰዎች በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችልም የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ እ.አ.አ በ2020 ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት በወባ በሽታ እስከ 769,000 ሞት ሊከሰት እንደሚችልም አስጠንቅቋል፡፡ በወባ በሽታ ወደ 95 በመቶ ሞት በሚከሰትባቸው ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት የቫይረሱ ስርጭት ሳይባባስ ከወዲሁ የወባ በሽታ መከላከያ እና የህክምና መሳሪያዎች መሰራጨት እንዳለባቸው የመንግስታቱ ድርጅት የጤና ኤጀንሲ አሳስቧል፡፡ “የፀረ-ነፍሳት አጎበር የማሰራጨት እና የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች የማዳረስ ዘመቻዎች የሚደናቀፉ ከሆነ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት ከ2018ቱ አንጻር በያዝነው ዓመት በወባ የሚከሰተው ሞት በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችል ነው የዓለም ጤና ድርጅት ያስጠነቀቀው፡፡ ችግሩን ይበልጥ የሚያከብደው ደግሞ የፀረ-ነፍሳት አጎበር ስርጭት ዘመቻዎች ለጊዜው መገደባቸው እና ውጤታማ የፀረ-ተባይ መድኃኒቶች ተደራሽነት በ75 ከመቶ በመቀነሱ መሆኑን ድርጅቱ ገልጿል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2020 ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት በወባ በሽታ ሊከሰት የሚችል ሞት 769,000 ሊደርስ ይችላል ሲል የአለም ጤና ድርጅት ገልጿል፡፡ በዓለም ዙሪያ ከ200 ሺህ በላይ ሰዎችን የገደለውና ከ 2.9 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን የያዘው የCOVID-19 ወረርሽኝ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት እስካሁን ያደረሰው ጉዳት በንጽጽር አነስተኛ ነው፡፡ ነገር ግን የቫይረሱ መጠን እየጨመረ እንደመሄዱ በአካባቢው ያለው ደካማ የጤና ሥርዓት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ችግር ይሆናል ሲል የአለም ጤና ድርጅት ገልጿል፡፡ ምንጭ፤ ሲጂቲኤን @AddissZemen @AddissZemen

የቡድን-20 አባል አገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ተጨማሪ 8 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊያደርጉ ነው የቡድን-20 አባል ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ስርጭት ለመቆጣጠር አ
የቡድን-20 አባል አገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ተጨማሪ 8 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊያደርጉ ነው የቡድን-20 አባል ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ስርጭት ለመቆጣጠር አስፈላጊ የሆኑ የህክምና ቁሳቁሶችን በፍጥነት ለማሟላት ዓለም አቀፍ ኢኒሼቲቭ ይፋ አድርጓል፡፡ አስፈላጊ የጤና ቁሳቁሶችን ለማሟላት ተጨማሪ 8 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ዓለም አቀፍ ኢኒሼቲቭ በመቋቋም እየሰራ መሆኑን የወቅቱ የቡድን 20 አባል አገራት ሊቀመንበር የሳዑዲ አረቢያው የፋይናንስ ሚኒስትር መሀመድ አል-ጃዳን ተናግረዋል፡፡ ቫይረሱን ለመከላከል የሚውለውን ገንዘብ ለማሟላት የዓለም አገራት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እንዲሁም የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል፡፡ ምንጭ፤ ሮይተርስ @AddissZemen @AddissZemen

በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ አለፈ⬇️ በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ ማለፉ ተገለጸ። እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት በአለም በኮቪድ-19 ቫ
በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ አለፈ⬇️ በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ ማለፉ ተገለጸ። እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት በአለም በኮቪድ-19 ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ በልጧል። በአለም በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ2 ሚሊዮን 921 ሺህ በላይ መመዝገቡ ነው መረጃው የሚያሳየው። መረጃው እንደሚያሳየው ወረርሸኙ እስካሁን የ203 ሺህ 289 ሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ ምክንያት ሆኗል፡፡ ከ50 ሺህ በላይ የሚሆነው ሞት የተመዘገበውም በአሜሪካ ነው፡፡ ከአሜሪካ በተጨማሪ ጣሊያን፣ ስፔን፣ ፈረንሳይና እንግሊዝ እያንዳንዳቸው ከ20 ሺህ በላይ ዜጎቻቸውን በቫይረሱ ተነጥቀዋል፡፡ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በአፍሪካ፣ በምስራቅ አውሮፓ ፣ በማዕከላዊና ደቡብ አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍ ሊል እንደሚችል ማስጠንቀቃቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አንዳንድ ሃገራት የእንቅስቃሴ ገደቦችን ማንሳት ተከትሎ ዋና ዳይሬክተሩ ቫይረሱ እንዲያገረሽ ያደርጋል ማለታቸው ይታወሰዋል፡፡ ምንጭ፦ቢቢሲ @AddissZemen @AddissZemen

ባለፉት 24 ሰዓታት አንድ (1) በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በጅግጅጋ ተገኘ። 📌ግለሰቡ በለይቶ ማቆያውስጥ ያለ ከፑንት ላንድ የመጣ ነው። 📌 አዲስ ያገገሙ 12 አጠቃላይ 41 ደርሰዋል። 📌በአሁ
ባለፉት 24 ሰዓታት አንድ (1) በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በጅግጅጋ ተገኘ። 📌ግለሰቡ በለይቶ ማቆያውስጥ ያለ ከፑንት ላንድ የመጣ ነው። 📌 አዲስ ያገገሙ 12 አጠቃላይ 41 ደርሰዋል። 📌በአሁኑ ሰአት በህክምና ላይ የሚገኑት 77 ሰዎች ሲሆኑ የሞተም ፅኑ ህሙማን ክፍላም ያለ የለም። @AddissZemen @AddissZemen

" የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በኦላይን ይሰጣል " ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር። በአርትስ ቴሌቪዥን ላይ ተመልክተናል ከዚህ ጉዳዩን ጋር በተያያዘ የሚመለከተውን
" የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በኦላይን ይሰጣል " ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር። በአርትስ ቴሌቪዥን ላይ ተመልክተናል ከዚህ ጉዳዩን ጋር በተያያዘ የሚመለከተውን አካል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEdTBZdXx8xrHyomTg

#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ያገገሙ ሰዎች 29 ደርሰዋል! የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ባወጡት መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ አራት (4) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ያገገሙ ሰዎች 29 ደርሰዋል! የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ባወጡት መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ አራት (4) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 29 ደርሰዋል።

#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1019 የላብራቶሪ ምርመራ አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተ
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1019 የላብራቶሪ ምርመራ አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። አጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 122 ደርሷል። የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦ ታማሚ 1 - የ75 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው። ታማሚ 2 - የ39 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው። ታማሚ 3 - የ49 ዓመት ቻይናዊት የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት። ታማሚ 4 - የ59 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው። ታማሚ 5 - የ28 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው። @AddissZemen @AddissZemen

ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇
ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇

ፍካሬ 666 የ666ን ድብቅ ሴራ ይገልጣል ይህን መጽሐፍ የምትፈልጉ ተቀላቀሉን ይህንን መጽሐፍ እኛ ጋር ያገኛሉ 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEGUDZHLXaFEmHHFWw
ፍካሬ 666 የ666ን ድብቅ ሴራ ይገልጣል ይህን መጽሐፍ የምትፈልጉ ተቀላቀሉን ይህንን መጽሐፍ እኛ ጋር ያገኛሉ 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEGUDZHLXaFEmHHFWw 👇👇👇👇

ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇
ጊዜያቹን እቤት እያሳለፋቹ ላላቹ ምርጥ ምርጥ የፊልም ጥቆማዎች የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷል አሁኑኑ JOIN በማለት የፍላጎታችሁን ፊልም ምረጡ👇

#DrLiaTadesse አንድ (1) ተጨማሪ ሰው የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት! በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 933 ሰዎች መካከል አንድ (1) ሰው የኮሮና ቫይረስ
#DrLiaTadesse አንድ (1) ተጨማሪ ሰው የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት! በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 933 ሰዎች መካከል አንድ (1) ሰው የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 117 ደርሷል። @AddissZemen @AddissZemen

🕌☪ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ እያልን መልካም የፆም፣የፀሎት፣የኢባዳ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #ረመዳን_ከሪም
🕌☪ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ እያልን መልካም የፆም፣የፀሎት፣የኢባዳ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #ረመዳን_ከሪም ☪☪ ✅ @Addisszemen ✅

●ቻይና ለአለም የጤና ድርጅት 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ልታደርግ ነው! ●የቻይና መንግስት ለአለም የጤና ድርጅት 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ልገሳ ማድረጉን የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር
●ቻይና ለአለም የጤና ድርጅት 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ልታደርግ ነው! ●የቻይና መንግስት ለአለም የጤና ድርጅት 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ልገሳ ማድረጉን የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ጌንግ ሹዋንግ አስታውቀዋል፡፡ ●ቃል አቀባዩ አሉት ብሎ ሲጂቲኤን እንደዘገበው ቻይና ድጋፉን ያደረገችው በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የጤና ስርአታቸውን ማሳደግ እንዲችሉ በማሰብ ነው፡፡ ●በመጋቢት ወር ላይ ቻይና ታዳጊ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመዋጋት የሚያስችል አቅም እንዲፈጥሩ ለማስቻል 20 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለድርጅቱ ማበርከቷ የሚታወስ ነው፡፡ ምንጭ፡- ኢትዮ ኤፍ ኤም @AddissZemen @AddissZemen

✅|| በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 965 የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች አለመገኘታቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። #ሁሉም ነፃ ናቸው። ምንጭ : ጤና ሚኒስተር ━━━━━
✅|| በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 965 የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች አለመገኘታቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። #ሁሉም ነፃ ናቸው። ምንጭ : ጤና ሚኒስተር ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🇪🇹 ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን #share #ያድርጉ!! @AddissZemen @AddissZemen

አሜሪካ ውስጥ ሁለት የቤት እንስሳት ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው በአሜሪካዋ ኒው ዮርክ ግዛት ሁለት ድመቶች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተዘግቧል። ቢሆንም በሽታው ከቤት እንስሳት ወደ ሰው እንደሚተላለፍ የሚጠቁም ምንም ዓይነት መረጃ ስለሌ ስጋት አይግባዎ ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። ድመቶቹ ቫይረሱ ካለበት ሰው እንደተላለፈባቸው ነው የታመነው ይላሉ አሜሪካዊው ጉምቱ የጤና ባለሙያ አንቶኒ ፋውቺ። የአሜሪካ ጤና መከላከል ማዕከል ሲዲሲ ድመቶቹ መጠነኛ የሆነ የአተነፋፈስ ችግር አሳይተዋል ብሏል። እስካሁን ድረስ ሶስት ነብሮች፣ አምስት አንበሶችና ሁለት ውሾች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተዘግቧል። ምንጭ :- BBC ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🇪🇹 ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን #share #ያድርጉ!! Share👉 @AddissZemen @AddissZemen

😂ሴክስ ምናምን እያልን አናዝጋችሁም በዚህ ወቅት በቤቶ ሆነው ሊከታተሉት የሚገባ ምርጥ የመዝናኛ ቻናል ተቀላቀሉት👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFERy-g3OsS6Edgr_g
😂ሴክስ ምናምን እያልን አናዝጋችሁም በዚህ ወቅት በቤቶ ሆነው ሊከታተሉት የሚገባ ምርጥ የመዝናኛ ቻናል ተቀላቀሉት👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFERy-g3OsS6Edgr_g

#remedan የ1441 የረመዷን ጨረቃ ባለመታየቷ የረመዳን የመጀመርያ ቀን ጁሙአ ሚያዝያ 16 ቀን እንደሚጀምር ታውቋል ምንጭ IW NEWS Share👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPFU1ccn8FacSw