fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁

رفتن به کانال در Telegram

👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor

نمایش بیشتر
1 893
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-2830 روز
آرشیو پست ها
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ትላንት ስለ Vamos Betting ከ ቤተሰብ አባላችን የደረሰንን መረጃ አካፍለን ነበር። እኛም ችግሩ ከምን እንደሆነ ለማጣራት ማክረን ችግሩ የቡድኖቹ ቦታ መቀያየር ሆኖ አጊ
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ትላንት ስለ Vamos Betting ከ ቤተሰብ አባላችን የደረሰንን መረጃ አካፍለን ነበር። እኛም ችግሩ ከምን እንደሆነ ለማጣራት ማክረን ችግሩ የቡድኖቹ ቦታ መቀያየር ሆኖ አጊንተነዋል ያም ማለት ( በትኬቱ ላይ HOME መሆን የነበረበት AWAY ሆኖ ተገኝቷል) ይሄን ተከትሎም የVamos ሰዎች ነገሩን እንደማይቀበሉት የሚከተሉትን ነጥቦች በመጥቀስ አስረድተውናል። 1ኛ/ በሁሉም ትኬቶች ላይ « customer should check ticket before leaving the shop.» ይላል ያም ማለት ደንበኛችን ችግር አለም ብሎ የሚያስብ ከሆነ ጫወታውን እዛው ማቋረጥ ይችል ነበር። 2ተኛ/ ምንም ነገር ልንጠየቅ የሚገባው ደረሰኙ ላይ ባለው ጫወታዎች ነው። ስለዚህ ደንበኛችመንን የተወራረዱት Home corner over 2.5 ብለው ነው በትኬቱ መሰረት HOME FC tokyo ነው። ቡድኑም ምንም ኮርነር አላገኘም። በማለት ያስረዳሉ። ይህንኑ መረጃ ቅሬታ ላቀረበው ወገን አቅርበን አው ጫወታዎቹ ተቀያይረዋል ግን ከዚህ በፊት እንደዚህ ተፈጥሮ ከፍለዋል። የሚል መልስ ሰጥቶኛል። ከሁለቱም ወገን አዲስ ነገር ካለ ማሳውቃቹ ይሆናል ለማንኛውም ማንኛውም ቦታ ስትቆርጡ ትኬቶቹ በደንብ ለመመልከት ሞክሩ። ችግር ካለው ለማቋረጥ እንዲረዳቹ። ሰላም ዋሉ!! @BET360ETH @MR360ET

✋ሰላም የትምህርት ሚኒስተር የቴሌግራም ላይብራሪ ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ @MOE_Library በመጫን ይቀላቀሉ!! ሁሉም አይነት መፅሀፎች በሁሉም ቋንቋዎች ያገኙበታል። @MOE_Library @MOE_Library ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!

የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አሳውቋል። ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 88.3 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ 9ኛ ክፍል የተዛወሩ ሲሆን የተ
የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን አሳውቋል። ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 88.3 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ 9ኛ ክፍል የተዛወሩ ሲሆን የተሻለ ውጤትም ተመዝግቧል ብሏል ቢሮው። የፈተናዉ ውጤት በቀጣይ ቀናት ለሁሉም ትምህርት ቤቶች የሚሰራጭ እንደሆነ ተገልጿጻ። ተማሪዎች ከሰኞ ጥር 3 ጀምሮ ውጤታቸውን በየትምህርት ቤታቸው በመመልከት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሚከታተሉበት ት/ቤት ምዝገባ እንዲያከናውኑ መልዕክት ተላልፏል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ዓ.ም በአማራ ክልል የተሰጠዉ የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና
በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ዓ.ም በአማራ ክልል የተሰጠዉ የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 96 ነጥብ 85 በመቶ ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ተዛውረዋል፡፡ለተመዘገበው የተሻለ ውጤት ተማሪዎች ፣ ወላጆች እና የትምህርት ባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው ብሏል ቢሮው፡፡የፈተናዉ ውጤት ማለፊያ ነጥቡን በተመለከተ ለሁሉም ዞንና ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያዎች ተላልፏል፤ ተማሪዎችም በየትምህርት ቤታቸው ውጤታቸውን በማየት የ9ኛ ክፍል ምዝገባ ከታኅሣሥ 30/2013ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ እንዲያካሂዱም አሳስቧል፡፡ተማሪዎቹ ከጥር 4/2013 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ትምህርታቸውን እንዲጀምሩ ለየዞኖቹ ትምህርት መምሪያዎቹ ቀድሞ መርኃ ግብር መላኩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሙላው አበበ ለአብመድ ገልፀዋል፡፡ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከታኅሣሥ 12 -14/2013 ዓ.ም ድረስ በ5 ሽህ 162 የፈተና ጣቢያዎች ተሰጥቷል፡፡ የመደበኛ፣ የማታ እና የግል ተፈታኞችን ጨምሮ ከ400 ሽህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደወሰዱ ተገልጿል፡፡ [AMMA] @FDRE_MOE @FDRE_MOE

✋ሰላም የትምህርት ሚኒስተር የቴሌግራም ላይብራሪ ተቀላቅለዋል? ካልተቀላቀሉ @MOE_Library በመጫን ይቀላቀሉ!! ሁሉም አይነት መፅሀፎች በሁሉም ቋንቋዎች ያገኙበታል። @MOE_Library @MOE_Library ለጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!

በኦሮሚያ የ8ተኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል! በኦሮሚያ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከወሰዱ 446,907 ተማሪዎች ውስጥ 417,411 የሚሆኑት ወደ ቀጣይ ክፍል መሸጋገራቸውን የኦሮሚያ ክልል ት
በኦሮሚያ የ8ተኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል! በኦሮሚያ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከወሰዱ 446,907 ተማሪዎች ውስጥ 417,411 የሚሆኑት ወደ ቀጣይ ክፍል መሸጋገራቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በዚህም ከተፈታኞች ውስጥ 93.4% የሚሆኑት ማለፋቸው ነው የተነገረው። 29,096 (6.6%) የሚሆኑ ተማሪዎች የተሰጠውን ፈተና ወድቀዋል ሲል አክሎ ገልጿል። የተማሪዎች ነጥብም ለየዞኑ ትምህርት ቢሮዎች እና ከተማ አስተዳድሮች በቴሌግራም መላኩ የተገለጸ ሲሆን እነሱም ለየወረዳ ትምህርት ቢሮዎች የሚያስተላልፉ ይሆናል። ትምህርት ቤቶችም የተማሪዎችን ውጤት ከእነርሱ ወስደው ለተማሪዎች ያስታውቃሉ ተብሏል። በሚቀጥለው ሳምንታት ውስጥ የ9ኛ ክፍል ትምህርት በክልሉ የሚጀመር ሲሆን የሚኒስትሪ ካርዶችን አትሞ የማሰራጨት ሥራም በአጭር ጊዜ ውስጥ ይሰራል ሲል የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላ
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑 በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን? አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል። በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!! እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑 ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇 @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH

ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን
ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ 311 ሺህ 421 ተማሪዎች ተመዝግበዋል ! በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና ለመውሰድ እስከ አሁን 311 ሺህ 421 ተ
የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ 311 ሺህ 421 ተማሪዎች ተመዝግበዋል ! በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የብቃት መመዘኛ ፈተና ለመውሰድ እስከ አሁን 311 ሺህ 421 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ለሚደረገው የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና 500 ሺ ታብሌቶች ተዘጋጅተዋል። በሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የተፈታኞች ምዝገባና ውጤት ጥንቅር ዳይሬክተር አቶ ዩሴፍ አበራ እንደገለጹት፤ የአጠቃላይ ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብቃት መመዘኛ ፈተና ከጥር 30 ቀን 2013 ዓ.ም በኋላ ለመስጠት መርሐግብር ተይዟል። በዚህ መሰረት የተማሪዎች ምዝገባ መደረጉን ገልጸው፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ብቃት መመዘኛ ፈተና ለመውሰድ እስከ አሁን 311 ሺህ 421 ተማሪዎች መመዝገባቸውን አስታውቀዋል። ምዝገባው ከትግራይ ክልል እና ከቤንሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን በስተቀር በሁሉ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካሄዱን ገልፀዋል። በትግራይ ክልልና በመተከል ዞን ካጋጠመው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ተማሪዎችን ለመመዝገብ እንዳልተቻለ አመልክተዋል። በትግራይ ክልልና በመተከል ዞን ቀደም ሲል ምዝገባ የተጀምረ ቢሆንም ከጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ መቋረጡን አስታውሰው፤ በእነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎችን ለመመዝገብ የሚያስችል ሁኔታ ለመፍጠር እየተሠራ ይገኛልም ብለዋል። በትግራይ ክልል 80 ያህል ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በመተከል ደግሞ እስከ 14 ትምህርት ቤቶች አሉ ተብሎ ይገመታል፣ በእነዚህ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች ምዝገባ ከተደረገ ቁጥሩ ይጨምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቀዋል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን
ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH

ትምህርት ሚኒስቴር በሳይንስ፣በቴክኖሎጂ፣በምህንድስና፣ በጥበብና ሂሳብ ዘርፍ የሚቀርቡትን የተማሪዎችን የፈጠራ ስራዎች ከዚህ በፊት ከነበረው አሰራር ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷ
ትምህርት ሚኒስቴር በሳይንስ፣በቴክኖሎጂ፣በምህንድስና፣ በጥበብና ሂሳብ ዘርፍ የሚቀርቡትን የተማሪዎችን የፈጠራ ስራዎች ከዚህ በፊት ከነበረው አሰራር ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡ መመሪያው ተወዳዳሪዎች በተቀመጠላቸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት የፈጠራ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡና አሸናፊዎች በማያሻማ መልኩ ተለይተው ተገቢውን ማበረታቻ እንዲያገኙ የሚያግዝ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ ለረቂቅ መመሪያው ግብዓት የሚሆን ሃሳብ ለማሰባሰብ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ውይይት በአዳማ ተካሂዷል። በውይይቱ የተሳተፉት ባለሙያዎችም መመሪያው በውድድር ሂደት ሊነሱ የሚችሉ ቅሬታዎችን ለመቀነስ ጉልህ ሚና እንዳለው ጠቁመዋል፡፡ ከአዲሱ የትምህርት አደረጃጀትና ሥርዓት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን መመሪያው ላይ በትኩረት መሰራት እንደሚገባም ተጠቅሷል፡፡ ከዚህ ቀደም የዓለም የሳይንስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ትምህርት ሚኒስቴር ከ"ስቴም ፓወር" ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የፈጠራ ስራዎች ውድድር ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የፈጠራ ባለሙያዎች የፈጠራ ስራቸውን አቅርበው መሸለማቸው ይታወሳል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን
ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH

Xcruiser ፋይንደር ፈላጊ ካለ 0967001455 ዋጋ 5800birr fixed ነው።

ለአዲግራት ዩንቨርስቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተምሪዎች!! በ2012 የትምህርት ዘመን ተመራቂ የነበራችሁ የአዲግራት ዩንቨርስቲ ተማሪዎች አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በመታደስ ላይ በመሆኑ ትምህርታችሁን አጠና
ለአዲግራት ዩንቨርስቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተምሪዎች!! በ2012 የትምህርት ዘመን ተመራቂ የነበራችሁ የአዲግራት ዩንቨርስቲ ተማሪዎች አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በመታደስ ላይ በመሆኑ ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ የምትመረቁት በመቐለ ዩንቨርስቲ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በመሆኑም ተማሪዎች ታህሳስ 30 እና ጥር 1 ዓ.ም በመቐለ ዩንቨርስቲ ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብላቿል። @FDRE_MOE @FDRE_MOE

ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን
ማስታወቂያ 📌 በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!! ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH @BET360ETH

ጥያቄ ስለመለሱ ብቻ ነፃ የሞባይል ካርድ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?? ማሰሮ ይሰኛል 👇 ሊንኩን ይጫኑ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fec2e730577745
ጥያቄ ስለመለሱ ብቻ ነፃ የሞባይል ካርድ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?? ማሰሮ ይሰኛል 👇 ሊንኩን ይጫኑ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fec2e730577745d3b6b9947 ☑️ ቀጥለው ቋንቋ ይምረጡ ከዛም [የዳሰሳ ጥናቶች ]በመጫን ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ ይስጡ ጥያቄዎች እንደጨረሱ የሞባይል ካርድ የሚያገኙነትን የሚስጥር ቁጥር ይላክላቹሀል(ምስሉላይ እንዳለው)እሱን በመሙላት ካርድ አገኙ ማለት ነው። መልካም ጊዜ