fa
Feedback
JIMMA HIGH SCHOOL CHRISTIAN STUDENT FELLOWSHIP

JIMMA HIGH SCHOOL CHRISTIAN STUDENT FELLOWSHIP

رفتن به کانال در Telegram

ሻሎም ይህ የጅማ ሀይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (Fellowship) ቻናል ነው ። በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ነገሮች ፦ 🙏 የህብረቱ ሳምንታዊ ኘሮግራሞች 🙏 የልዩ ልዩ ፕሮግራም ማስታወቂያዎች 🙏 የህብረቱ የቲሞች እና የት/ቤት ማስታወቂያዎች 🙏አዳዲስ ማስታወቂያዎችን For More info @Yisakortkelu

نمایش بیشتر
373
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
+2130 روز
آرشیو پست ها
ለእውነትና ለእግዚአብሔር ራስን ከመስጠት የበለጠ ደስታ አይገኝም፡፡ በቁሳዊ ሀብቶች ለመደሰት መጣር ሞኝነት ነው የእውነተኛ ደስታ ምንጩ እግዚአብሔር ነው፡፡ ያዕቆብ 1 2-3፤ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት። በምንፈተንበት ጊዜ ልናደርጋቸው የሚገቡንን አንዳንድ ነገሮች ፈተናዎች እምነታችንን እንደሚያጠነክሩ መሣሪያዎች መመልከት ይኖርብናል። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ጊዜ ደስ መሰኘት እንዳለብን ይነግረናል የምንደሰተው ፈተናው በሚያመጣብን ሥቃይ ሳይሆን፥ እግዚአብሔር እኛን ለመለወጥ ይህንኑ ፈተና እየተጠቀመ መሆኑን በማወቃችን ነው።  "እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።ዕንባቆም 3: 18 ደስ የምንሰኘው ፈተናው ተመችቶን ሳይሆን....ወርቅ ስለሆንን ነው። እግዚአብሔር ኃይሌ ነው እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል። እወዳችኋለሁ ቅዱሳን እናንተ ወርቅ ናችሁ እወዳችኋለሁ

በተያያዘ ☝️ በ 28/04/2016 ዓ.ም የነበረንን የገና በዐል እናታችን ጋር በመሔደን ገናን እንዲህ ባማረ ሁኔታ አሳልፈናል ።