cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🔥Presence of JESUS🔥

“ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።” — 2ኛ ቆሮ 9፥15🙏🙏 ክርስቲያኖች ከመንፈስ ቅዱስ🔥🔥 ውጪ ተስፋ የለንም ስለዚህ በርትተን እንፀልይ🙏

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ጸሎት ተጀምሯል.. .. . share adrgu dagemom tekelakalum @shekhina7
نمایش همه...
. 🔰የ እለቱ ሰበር🔰 👇👇 . .. 👉ሰበር ሰበር ሰበር 👈.... 📢..ትራክት ለወንጌል ስርጭት 📢.. መፅሀፍ ቅዱስ ለወንጌል ስርጭት አ ከፉፉይ የኢትዮጲያ ታላቁ የወንጌል ተልህኮ አገልግሎት 👉ለየትኛዉም ቤተክርስቲያን እናከፉፍላለን ቅድሚያ ፈጥነዉ በስልክ አሁኑኑ . ይደዉሉ !!. ስልክ #0909093901 ስልክ #0909093901 ስልክ #0909093901 ለይ አሁኑኑ ይደዉሉ ወንጌል ለፍጥ ረታት ሁሉ ይሰበካል " Telegram channel link https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q JOIN CHANNEL .
نمایش همه...
. 🔰የ እለቱ ሰበር🔰 👇👇 . .. 👉ሰበር ሰበር ሰበር 👈.... 📢..ትራክት ለወንጌል ስርጭት 📢.. መፅሀፍ ቅዱስ ለወንጌል ስርጭት አ ከፉፉይ የኢትዮጲያ ታላቁ የወንጌል ተልህኮ አገልግሎት 👉ለየትኛዉም ቤተክርስቲያን እናከፉፍላለን ቅድሚያ ፈጥነዉ በስልክ አሁኑኑ . ይደዉሉ !!. ስልክ #0909093901 ስልክ #0909093901 ስልክ #0909093901 ለይ አሁኑኑ ይደዉሉ ወንጌል ለፍጥ ረታት ሁሉ ይሰበካል " Telegram channel link https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q JOIN CHANNEL .
نمایش همه...
. 🔰የ እለቱ ሰበር🔰 👇👇 . .. 👉ሰበር ሰበር ሰበር 👈.... 📢..ትራክት ለወንጌል ስርጭት 📢.. መፅሀፍ ቅዱስ ለወንጌል ስርጭት አ ከፉፉይ የኢትዮጲያ ታላቁ የወንጌል ተልህኮ አገልግሎት 👉ለየትኛዉም ቤተክርስቲያን እናከፉፍላለን ቅድሚያ ፈጥነዉ በስልክ አሁኑኑ . ይደዉሉ !!. ስልክ #0909093901 ስልክ #0909093901 ስልክ #0909093901 ለይ አሁኑኑ ይደዉሉ ወንጌል ለፍጥ ረታት ሁሉ ይሰበካል " Telegram channel link https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q JOIN CHANNEL .
نمایش همه...
በ አሰላ ከተማ በወረዳ 1 ቀበሌ 03 የ ይዲድያ ፍቅር አለምአቀፍ ቤተክር ስቲያን ግንባታ መጀመሩን አስመልክ ቶ በሀገሩስጥ ሆነዉ ለጌታ ቤትስራ እጃቸዉን እየዘረጉልን ላሉ ወዳጆች በ ሙሉ ከልብ እያመሰገንን ግንባታዉ በ ፍጥነት ተጠናቆ በ ፊታችን 2014 የዘመን መለወጫ በአል እንደሚከ በርበት የእግዛብሄር ሰዉ ጆሲ ተሾመ አስታዉቋል !! በ ምድራችን ታላቅ አገልግሎት ለመጀ መር እና ብዙሀኖች እንዲድኑ እጃችሁ ን ይዘርጉልን በቀጥታ በስልክ መስመራችን ያገኙናል ስልክ #0909093901 #0909093901 #0909093901 Telegram channel link https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q
نمایش همه...
"Time for everything- time for prayer and time to RETURN HOME after the service." ትላንትና ባገለገለው የመጨረሻ አገልግሎቱ ነቢዩ ወደ ተባረከው ጌታችን ከመሄዱ ከሰዓታት በፊት የተናገረው ቃል ነበር:- "ለሁሉም ጊዜ አለው- ለመጸለይ ጊዜ አለው፣ ከአገልግሎት በኋላም ወደ ቤት ለመመለስ ጊዜ አለው።" ይህ ስለ ራሱ ወደ ጌታ መሄድ የተናገረው የመጨረሻ ትንቢት ነዉ፤ ለእኛ ግን አገልግሎቱና ሕይወቱ ሁልጊዜም ትንቢት ነዉ። ለእርሱ ሕይወት ክርስቶስ ነበር፣ ሞትም ቢሆን ጥቅሙ ነዉ፤ ለእኛ ግን ትልቅ ሃዘን ነዉ ይህም ቢሆን ለእግዚአብሔር ሉዓላዊነት በመገዛት ስለ ሁሉም እግዚአብሔርን ይባረክ እንላለን። ልቤ እጅግ ተሰብሯል! የተባረከው ጌታ በነቢዩ ወደ ቤት መመለስ ያዘኑትን ሁሉ እንዲያጽናና እየጸለይኩ ነዉ።
نمایش همه...
_ መፅሀፍ ቅዱስ እና ትራክት ለቤተክርስቲያን : ለአገልጋዮች ታላቁ የወንጌል ተልህኮ እያከፉፈለ ይገኛል ታዲያ ለአገልግሎታችሁ የ ምትፈልጉ በስልካችን ደዉለዉ ባሉበት አድራሻ እንዲላክላችሁ አድርጉ ስልክ #0909093901 #0909093901 #0909093901 #0909093901 ምዝገባ ሳያልቅ ፈጥነዉ ደዉለዉ ይመዝገቡ !! https://t.me/joinchat/VFowLJGvw79MyW1q
نمایش همه...
🔰 #የእግዛብሄር ሰዉ ጆሲ 🔰 .መተግበሪያ #App አፕልኬሽን ቀረበሎት የበለጠ ለማወቅ ያዉር ዱ በሞባይሎ መተግበሪያዉን በ መጫን የበለጠ ይወቁ !! ኢንስታይል በማድረግ ስለ እግዛብ ሄር ሰዉ ጆሲ የበለጠ ይወቁ . 🎬 Dawonlode App 🎬 🙏 🙏 @TopmezmurEntertament @TopmezmurEntertament
نمایش همه...
apkjosi.pic.ifbe-1.apk8.44 MB
06/09/2013 የዛሬው የለሊት ጸሎት ርእስ ለኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ንሰሃ እየገባን እንጸልያለን ቤተክርስቲያን አሁን ንስሃ ገብታ ወደ ነበራት ክብር ካልተመለሰች ትውልድን መያዝ መመገብ አቅም ተጣለች ከእግዚአብሔር ክብር ትጎላለች በእግዚአብሔር ዘንድ እውቅና ታጣለች በእግዚአብሔር ቤተ ውስጥ ሌብነት ከመጠን በላይ በዝቶአል ውሸት መታወቂያዋ ሆኖአል ቤተክርስቲያን ግራ ተጋብታለች ለየትኛው ወገን እንደ ቆመች ሁላ ዘንግታለች ወይ ከአለም ጋር አልተባበረች ወይ ከእግዚአብሔር ጋር አልተባበረች ያባቴ ብሩካን እንደ እኔ የእናንተ ልብ ለቤተክርስቲያን እየተቃጠለ ይሆናል ስለዚህ ሁላችንም ንስሃ እየገባን እንጸልያለን ስለ ራሳችን ስለ ቤተሰባችን ስለ ከተማች ስለ አገራችን ስለ ምድራችን ስለ ፓስተሮች ስለ ወንጌላውያን ስለ ነብያት ስለ ሽማግሌዎች ስለ ቤተክርስቲያን ውስጣችሁ በከበደ ነገር መጸለይ ትችላላችሁ ማቴዎስ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ፥ የገንዘብ ለዋጮችንም ገበታዎች የርግብ ሻጮችንም ወንበሮች ገለበጠና፦ ¹³ ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት አላቸው። ¹⁴ በመቅደስም ዕውሮችና አንካሶች ወደ እርሱ ቀረቡና ፈወሳቸው። @Alemgenaprayforrevivalteam @Alemgenaprayforrevivalteam @Alemgenaprayforrevivalteam
نمایش همه...
6000 ሰው አይቶት 364 ሰው ብቻ ነው የታዘዘኝ #364 ሰዎች መንፈስ ቅዱስን ታዛቿል እሱም ይታዘዛችኋል የሚያወራው እሱ ነው😍😍🔥🔥 ደግሞ እናንተ ከእኔ ጋ ትውልድን ታስመልጡ ዘንድ በድካማቹ እንኳን የወንጌሉ ሰራተኛ ሰለሆናቹ እወዳቸዋለሁ😍🔥 #ሼር አድርጉ መንፈስ ቅዱስን ታዘዙ እኔ እቃው ነኝ እሱ በእኔ ይሰራል ሰው ስገል ታገኙኝ ነበር #የሲስን ቻናል ባላገኝ ኖሮ #ምስክርነት 31 ሰላም ስሜ ለጊዜው ይቅርና...የሲስን ቻናል በመቀላቀሌ በህይወቴ ስለተፈፀመው ነገር ልንገራችሁ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እና ቤተሰብ ውስጥ ብዙ ችግር ነበረብን አባቴ ወጣት እያለ በጣም ዱርዬ ነበር ለዛ ቤት ውስጥ ብዙ ነን ግን ከተለያዩ እናቶች ነን ሁላችንም የእኔ እናት በልጅነቴ ስለሞተች እንጀራ እናት ነው ያሳደጉኝ በተለይ አሁን ያለችው እናቴ በጣም ጎድታኛለች እና አባቴ ሚረዳ አይነት ሰው አልነበረም ለዛ ከእሷ ስጣላ ከቤት እጠፋ ነበር እና ጎዳና ብዙ ችግር ይገጥመኝ ለሴት ልጅ አስቡት እና ተመልሼ ቤት ስገባ ችግሩ ይብስ ነበር። እኛ ቤት ያለውን ችግር ሽሽት ማልገባበት ነገር ሁሉ አልነበረም ራሴን ለማጥፋት ብዙ መድሀኒት ውጬ አውቃለሁ ደም ስሬን ለመቁረጥ ሞክሬያለሁ መኪና ገጭቶኝ ሁላ ተርፌያለሁ እና ሁሌ ሰዎችን መበቀል እፈልጋለሁ ቤተሰቤን የመበቀል ሀሳብ ነበረኝ ወንዶችን የመበቀል ሀሳብ ነበረኝ እህቶቼን መቀበል ያቅተኝ ነበር በጣም ነበር የምጠላቸው በጣም እዘፍን ነበር ውስጤ ነበር እሳደብ ነበር ድራግ መውሰድ በጣም እፈልግ ነበር እና ለድራግ በጣም ቅርብ ከሆኑ ሰዎች ጋር ነበር የምውለው ግን ተሳክቶልኝ አያቅም ምን አልባት ጌታ ሲስን ተጠቅሞ ባይደስልኝ በድራግ ጦዤ ሰው ስገል ታገኙኝ ነበር phorn masterbeshn ጀምሬ ነበር በነገራችን ላይ በህልሜ የphorn chnl በቲቪ ሳይ አይቼ በነጋታው ቲቪውን ስጎረጉር አገኘሁት እና ባልሆነ ልምምድ እዘፈቅ ነበር እና ትምህርት ምንም አይገባኝም ነበር በጣም ድንጋይ ነበርኩ ደሞ የክርስቲያን ልጅ ነኝ እና መጥፎ ነገር ሳደርግ ሲያዩ ሰዎች ማይሆን ነገር እየነገርኩ አስት ነበር አምላኬን አሰድብ ነበር የእውነት መሳቅ እስከማልችል ፌክና ሀዘንተኛ ነበርኩ ከዛ የሆነ ቲክቶክ vedio ላይ የሲስን chnl link አይቼ join አረኩና ትምህርቶቹን ሰማሁ ከዛ በቃ እንደበፊቱ መመላለስ አቃተኝ ነገር ተለወጠ በጣም ሀይለኛ ዘማሪ ሆንኩ ሰለ ቤተሰብ ያስተማረውን ትምህርት ከሰማሁ በኋላ ሁሉንም ይቅር ማለት ቻልኩ መለወጥ እፈልጋለሁ ከሚለው ትምህርት በኋላ ብዙ ነገር ላይ ወሰንኩ እና አሁን ምንም ጓደኛ የለኝም እኔ ልርቃቸው ማልችላቸውን ሰዎች በጣም በሚገርም ተአምር ከአጠገቤ ራቁ አሁን በጣም ነው ምፀልየው መንፈሴ ታድሷል ባለፈው እንደውም እየሱስ ሲያለቅስ ተሰማኝ ከሚለው voice በኋላ መንፈስ በሀይል ወርዶብኝ ወንድሜ ታሞ ነበር ተፈወሰ በጣም ለትውልድ እየፀለይኩ ነው ቤተሰቦቼን እንዴት እንደምወዳቸው ወንጌል እየመሰከርኩ ነው ምን አልባት ጌታ ባይደርስ እናንተን ወይ የቅርባችሁን ሰው አበላሽቼ ታገኙኝ ነበር ስንት ነፍሳት እንደምትታደጉ አታውቁም ሁሌ forward አድርጉ ሲስን ለትውልድ የሰጠ ጌታ ይባረክ ስለእሱ ጌታን አመስግኑ ስለእኔም ጌታን አመስግኑ ተባረኩልኝ። ከሲሳይ 👇👇 🚨ዛሬም ሼር አድርጉ አንድ ት/ም የሆነ ሰው ያመልጣል 👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
نمایش همه...