fa
Feedback
TRADING MASTERS

TRADING MASTERS

رفتن به کانال در Telegram

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. 🎙️PROMOTE YOUR PRODUCTS FOR ONLY FEW $ PER 24 HOURS 👉 CEO @Iloveyoumom4ever DON'T WASTE YOUR TIME JUST CONTACT ME FOR ANY PROMOTIO!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام TRADING MASTERS

کانال TRADING MASTERS (@et_study_notes) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 944 مشترک است و جایگاه 7 793 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 613 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 944 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 31 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -672 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -18 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.61% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 642 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 338 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 7 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world. 🎙️PROMOTE YOUR PRODUCTS FOR ONLY FEW $ PER 24 HOURS 👉 CEO @Iloveyoumom4ever DON'T WASTE YOUR TIME JUST CONTACT ME FOR ANY PROMO...

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

Buy Ad
12 944
مشترکین
-1824 ساعت
-1447 روز
-67230 روز
آرشیو پست ها
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

🛜 የትኛውን ፋይል መጠቀም ነው ምትፈልጉት? እነዚህ ቻናሎች ፈጣኝ እና የማይቆራረጡ ፋይሎችን ይለቃል መጠቀም ምትፈልጉ ቶሎ JOIN የምለውን ተጫኑ 👇👇👇👇👇👇
🛜 የትኛውን ፋይል መጠቀም ነው ምትፈልጉት? እነዚህ ቻናሎች ፈጣኝ እና የማይቆራረጡ ፋይሎችን ይለቃል መጠቀም ምትፈልጉ ቶሎ JOIN የምለውን ተጫኑ 👇👇👇👇👇👇

📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ FOREX TRADING 📉PASS FUNDED ACC መግዛት የምትፈልጉ 💡 FREE SIGNALS & CLASS በነፃ 📉 ACC MANAGEMENT በ HFTBOT 💡እንዲሁም DOLL
📈 ፎሬክስ ትሬዲንግ FOREX TRADING 📉PASS FUNDED ACC መግዛት የምትፈልጉ 💡 FREE SIGNALS & CLASS በነፃ 📉 ACC MANAGEMENT በ HFTBOT 💡እንዲሁም DOLLAR መግዛት ለምትፈልጉ ዛሬውኑ ተቀላቅለው በነፃ ይማሩ የራስዎን ገንዘብ ማምረት ይጀምሩ JOIN NOW 🔘

ስለ ባሕር በር እና ወደብ በዛሬው የዓድዋ ድል በዓል ዕለት ምን ተባለ ? የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ፦ " በዓድዋ ድል ማግስት የዲፕሎማሲው ትግል አንዱ ማጠንጠኛ የነበረው ኢትዮጵያ ከዓለም
ስለ ባሕር በር እና ወደብ በዛሬው የዓድዋ ድል በዓል ዕለት ምን ተባለ ? የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ፦ " በዓድዋ ድል ማግስት የዲፕሎማሲው ትግል አንዱ ማጠንጠኛ የነበረው ኢትዮጵያ ከዓለም የምትገናኝበትን የባህር በር እና ወደብ ባለቤትነትን የማረጋገጥ ጉዳይ ነበር። ዛሬም እኛ የምንሻው እንግዳ ጉዳይ ሳይሆን ይህንኑ የታሪክ መንገድ እና ፈለግ ነው። አስተማማኝ እና ዘላቂ የባህር በር የማግኘት መብታችን የዓድዋ ሰማዕታት ካወረሱን የሉዓላዊነት አደራ የማይነጠል ነው። ጥሪውን ልንሸሸው እንኳን ዝንትዓለም ብንሞክርም ዝንትዓለም ከኛ ሊነጠል የማይችል ህያው ሃቅ ነው፤ ባልፎ ሂያጅ እና በሰሞንተኛ የፖለቲካ ርዮት ስሌት፤ ያውም ኢትዮጵያዊነትን ባልዋጀ ሃሳብ ታሪካችንና ስትራቴጂካዊ መልህቃችን መስዕዋት እንድናደርግ ተገደናል። ነገን ለማየት እንዳንችል በፖለቲካ ግርዶሽ ስትራቴጂካዊ ጥቅሞቻችንን አሳልፈን ሰጥተናል። ስለዚህ ዓድዋ ያስተማረን በእንዲህ አይነት የሉዓላዊነት ጉዳዮች ላይ የምንወስደው ስትራቴጂካዊ ውሳኔ ከታሪክ ትክክለኛ ጎን መቆም መቻል እንዳለብን የሚያረጋግጥ ነው። የሀገራችን የኢኮኖሚ ጥማት የሚረካው እና የ120 ሚሊዮን ህዝቦች ዕጣፋንታ ብሩህ የሚሆነው ኢትዮጵያ በጂዮግራፊ ግርግም ወይም በየብስ እግረሙቅ ያለመታሰሯን ስናረጋግጥ ብቻ ነው። " የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ/ም አዲስ አበባ #TikvahEthiopia #ኢትዮጵያ #የባሕርበር #ወደብ @tikvahethiopia

በጅቡቲ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለሠራተኞቹ የደኅንነት ማስጠንቀቂያ ሰጠ በጅቡቲ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በቀጠናው እየታየ ያለውን ከፍተኛ ውጥረት ተከትሎ፣ ዲፕሎማቶቹ እና ሰራተኞቹ ከኤምባሲው ግ
+1
በጅቡቲ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለሠራተኞቹ የደኅንነት ማስጠንቀቂያ ሰጠ በጅቡቲ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በቀጠናው እየታየ ያለውን ከፍተኛ ውጥረት ተከትሎ፣ ዲፕሎማቶቹ እና ሰራተኞቹ ከኤምባሲው ግቢ እና በካምፕ ሌሞኒየር ከሚገኘው ግዙፍ የአሜሪካ ጦር ሰፈር አካባቢ እንዲርቁ አሳስቧል። የአሜሪካ ትልቁ ቋሚ ወታደራዊ ሰፈር የሆነው ካምፕ ሌሞኒየር፣ በአፍሪካ ቀንድ ለሚከናወኑ የፀረ-ሽብር እና የሎጂስቲክስ ሥራዎች ዋነኛ ማዕከል ነው። ጅቡቲ በቀይ ባሕር መግቢያ ላይ ባላት ስትራቴጂካዊ መገኛ ምክንያት የአሜሪካን ብቻ ሳይሆን የፈረንሳይ፣ የቻይና እና የጃፓን ጦር ሰፈሮች መገኛ መሆኗ ይታወቃል። 😀  | @tikvahethmagazine

#እንድታውቁት ነገ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። 130ኛውን የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ስፖርት
#እንድታውቁት ነገ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። 130ኛውን የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ስራዎች መምሪያ አስታውቋል። " ነገ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ/ም ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል " ሲል ገልጿል። ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ መልዕክት አስተላልፏል። #AddisAbabaPolice @tikvahethiopia

+1
በዱባይ ቡርጅ አል አረብ ሆቴል ላይ ጥቃት ተፈጽሟል ? ኢራን በእስራኤል እና በአሜሪካ ለተሰነዘረባት ጥቃት በወሰደችው የአፀፋ እርምጃ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ላይ የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃት ስታደርስ አብዛኞቹ ግን በዱባይ የሰማይ ላይ ከሽፈው ወድቀዋል። በዱባይ ቡርጅ አል አረብ ሆቴል ላይ የደረሰው አደጋም ተመቶ የወደቀ ድሮን በህንጻው ውጨኛው ክፍል ላይ ያደረሰው ጉዳት መሆኑን የዱባይ ሚዲያ ቢሮ ገልጿል። በአደጋው እስካሁን በሰው ህይወት ላይ ምንም የደረሰ ጉዳት አለመኖሩንም አስታውቋል። 😀  | @tikvahethmagazine

ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የሚደረገው 7ተኛ ዙር ድርድር ሚያዚያ 14-15 ይከናወናል። ⚫ "ከሰምንት በላይ የድርደር ሰነዶች ተከልሰው ለአባል ሃገራት እንዲደርሱ ተደርጓል" - የንግድና ቀጣናዊ
ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የሚደረገው 7ተኛ ዙር ድርድር ሚያዚያ 14-15 ይከናወናል። "ከሰምንት በላይ የድርደር ሰነዶች ተከልሰው ለአባል ሃገራት እንዲደርሱ ተደርጓል" - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ለምታካሂደው የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር 7ኛውን ዙር የስራ ቡድን ስብሰባ የፊታችን ሚያዚያ 14-15 ቀን 2018 በጄኔቫ ይካሄዳል፡፡ የፊታችን ሚያዚያ ወር ውስጥ ለሚካሄደው 7ኛው የስራ ቡድን ድርድር ከአባላት ለቀረቡ ከ200 በላይ ለሚሆኑ ጥያቄዎች ምላሽ ከመስጠት ባሻገር ከሰምንት በላይ የድርደር ሰነዶች ተከልሰው ለአባል ሃገራት እንዲደርሱ ተደርጓል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። እነዚህ ሰነዶች የኢትዮጵያን የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን በተለይም በፋይናንስ ሴክተሩና በውጭ ምንዛሬ ሥርዓት ላይ ያካሄድናቸውን ወሳኝ እርምጃዎች ተገልጿል ተብሏል። በተጨማሪም የቢዝነስ ስራ ምቹነትን (ease of doing business) ለመፍጠር የተሰሩ ስራዎችን፣ የኢንቨስትመንት ከባቢን ለማሻሻል ያከናወናቸውን እና የጉምሩክ የአስራር ሰርዓታችንን ቀላል፣ ግልጽና ቀልጣፋ ለማድረግ ያስተላለፍናቸውን ውሳኔዎችን አባላት እንዲያውቋቸው መደረጉን ሚኒስቴሩ ጠቅሷል። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደቷን በያዝነው የፈረንጆች ዓመት (እ.ኤ.አ በ2026) ለማጠናቀቅ የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካለት በማስተባበር በቁርጠኝነት ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል ተብሏል። 😀  | @tikvahethmagazine

ቪዲዮ 📹 : እስራኤል በቴህራን ላይ የፈጸመችውን ጥቃት የሚያሳይ ምስል ለቃለች። በትላንትናው የአሜሪካ እና የእስራኤል የጋራ ጥቃት የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ መገደላቸውን የኢራን መንግስት ያረጋገጠ ሲሆን 40 የሐዘን ቀናትን አውጇል። 😀  | @tikvahethmagazine

😀በአስቾካይ የምሸጥ ቻናል 📣       
☄️ Monetized channel ☄️
🙂 28.3k Subscribes✔️ 🙂 Medium View ✔️ 🙂 3.8 TON Alewu ✔️ 🙂 Content Tech news & Crypto 🙂ዋጋ በስምምነት ✔️ 🙂 ለመግዛት በ @mame_iso✉️                            @mame_iso DM 💠💠💠💠💠💠💠💠💠

📹 አፍላ ፍቅር ክፍል 218         🛑 በሙሉ ጥራት --------------------------------------- 🔔 ቀደም ያሉ የአፍላ ፍቅር ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ! 📨 አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️ Share || @AFLA_FIKIR_HD Share || @AFLA_FIKIR_HD

Family እንደምታዩት አፑን ከጀመርኩ 1 ሳምንት ዛሬ ሞላኝ እና በሳምንት ብቻ 10$ የሰራሁት ነው ሁለቱም 10$ 10$ ለብቻ ብቻ ሲሞላ አሳያቹሃለው ብቻ ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇👇 https://frontend.seeblive.com/invite?r=D2ZN6F Invitation code 👉D2ZN6F ታስክ ያልሰራችሁም ኑ እና እኔ አፑ ላይ ምኖረው ከሰኞ እሰከ አርብ 8-5 እና ቅዳሜና እሁድ ደግሞ ጥዋት 4-6 እና ከሰአት ደግሞ 8-5 አለሁ አሰራሩ ያልገባችሁ @smeil89 እናግሩኝ

📹 አፍላ ፍቅር ክፍል 216         🛑 በሙሉ ጥራት --------------------------------------- 🔔 ቀደም ያሉ የአፍላ ፍቅር ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ! 📨 አዲስ ክፍል እደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናሉን JOIN በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ⭐️ Share || @AFLA_FIKIR_HD Share || @AFLA_FIKIR_HD

H