cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

just do it✨💯

የተለያዩ ወቅታዊ ግጥም አና የታወቁ ሰዎች ታራክ ና ትረካ ይለቀቃል ። 90s music old music cover music new music ታገኘላችሁ To cross👇 @abla001 @mymather

نمایش بیشتر
أثيوبيا12 091زبان مشخص نشده استموسیقی62 771
پست‌های تبلیغاتی
209
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Join Us 🀄️➠ @MARAKI_MUSIC ━━━━━━━━━━━━    ══°©£×~€~¥•®•  ══
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​Buze Man 🔊 •አይ ማምዬ    🎙 ሙዚቃውን Download ለማረ🎙 💵●01.88Birr on "Data package 💵● 00.98Birr on "Mobile Data 🏷● Size 4.9MB 🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬▬™       ✰ @MARAKI_MUSIC ✰        ✰ @MARAKI_MUSIC ✰ 🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬™
نمایش همه...
የሰማዕታቱ ስመ ክርስትና (በጸሎት አስቡ) በረከታቸው ይድረሰን! ፩፦ዲ/ን አዲሱ በቀለ ~ ዕድሜ 18 ወ/ጊዮርጊስ ፪፦ አለማየሁ ወልዴ ~ ገብረ መድኅን ፫፦ ፍቃደ ደጉ ~ ኃይለ ገብርኤል ፬፦ ዘሪሁን ወልደ አረጋይ ~ ኃይለ ሚካኤል ፭፦ በረከት ወንድሙ ~ ኃይለ ሚካኤል ፮፦ አቶ አሸናፊ አመርጋ ~ ኃይለ ሥላሴ ፯፦ አቶ ፈቃዱ በላይ ~ ፈቃደ ሥላሴ ፰፦ አቶ አሸናፊ ሙልዬ ~ ገብረ ጻድቅ ፱፦ አየለ ማንደፈሮ ~ወልደ ኪዳን  "ሰማእታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ስለ መንግስተ ሰማይም መራራ ሞትን ታገሱ" ቅዱስ ኤፍሬም። https://t.me/onesinod
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በመከራችን ጊዜ አብራችሁን የተሰለፋችሁ ሙስሊም ወንድም እኅቶቻችን መቼም አንረሳችሁም። https://t.me/onesinod
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
"ቤተክርስቲያን አትከፈልም" (ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ) "ቤተክርስትያን በአሏህ የተመሰለች ናት፣ አሏህ አንድ ነው፣ አሏህ አይከፈልም ኦርቶዶክስ ኃይማኖትም ጥንትም አንድ ናት ዛሬም አንድ ናት አትከፈልም! ከጥንት ጀምሮ በታሪክ የምንሰማው እኛም በእድሜያችን የተመለከትነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሰላማዊ እንግዶችን በክብር ስትቀበል፣ ከሌላው ኃይማኖት ጋር ተከባብራ አብራ ስትኖር፣ ህመም ወረርሽኝ ሲመጣ፣ በሃገር ላይ ጦርነት ና ሃዘን ሲመጣ ዱኣ አድርጋ ስትታደግ፣ አንድ ሆና ሃገርን አንድ ስታደርግ ነው። የቤተክርስትያኗ አባቶችም አንድም ቀን እንኳን ሊለያዩ ቀርቶ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆነው አባት ልጁን ልጅም አባቱን አክብረው ከመኖር ያለፈ በመሃላቸው ልዩነት ተፈጥሮባቸው አይተን አናውቅም። ዛሬ ልጆች ከአባቶቻቸው ለመለየት የሚያበቃ ምን ተገኘና ነው አባቶቻቸውን አስቀይመው አሳዝነውና አስለቅሰው ለመለየት የፈለጉት? አባቱን የናቀ ሁሉ አላህን የናቀ ነው፣ አባቱን ያከበረ ሁሉ አላህን ያከበረ ነው።አባቶችን ንቆ እነርሱ ያቆሟትን ጥንታዊና አንድ የነበረችዋን የኦርቶዶክስን ሃይማኖት በመክፈል ከአባቶች መለዬት ማለት ከአላህ መለዬት ማለት ነው። ኧረ ተው! ይሄኮ አላህን ለማስቆጣት መቻኮል ነው! እኔ እስከገባኝ ድረስ ቤተክርስትያን በአሏህ የተመሰለች ናት፣ አሏህ አንድ ነው፣ አሏህ አይከፈልም፣ አሏህ አንድ ሁኑ ተደጋገፉ በአንድነት ድመቁ ይላል ኦርቶዶክስ ኃይማኖትም ጥንትም አንድ ናት ዛሬም አንድ ናት አትከፈልም። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ https://t.me/onesinod
نمایش همه...
ከለሊቱ 8 ሰዓት ሽንት ቤት አስገብተው ቆለፉብኝ በክላሽ ሰደፍ እና በዱላ ደበደቡኝ ፊኛዬን ሲመቱኝ ወደቅሁ ቆቤን እና መቁጠሪያዬን ቀምተው ሸንትቤት ጨመሩት ማጅራቴን ይዘው የሽንት ቤቱ ትቦ ላይ በመዘቅዘቅ ምግብህ እሄ ነው ላስ አሉኝ። የያቤሎ ደብር የአስተዳዳሪ #ግራኝ አሕመድ ከዚህ በላይ ምን አደረገ? ዮዲትስ ከዚህ የተለየ ምን ሠራች? ኦርቶዶክሶች አትፍዘዙ። ይህ አጋንንት በመለማመጥ ሳይሆን ተደራጅቶ በመመከት ነው የሚወጣው። በኦርቶዶክስ ላይ ግልጽ የሆነ ጭፍጨፋና ግፍ እየተፈጸመ ነው። https://t.me/onesinod
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቤተ መቅደሳችንን ደፍረሃልና ቤተ መንግሥትህን አንምረውም። ሕንፃ ሥላሴን አፍርሰሃልና ዙፋንህ ይነቃነቃል። ጉዟችን በጎልያድ ላይ በመዛት አያበቃም፤ ጠጠር ወርውረን በመጣል እንጂ። ዐይንህ እያየ ነገሮች ይቀያየራሉ። የምንሞተው ሞተን የቀረነው የተከበረች ቤተ ክርስቲያንን ይዘን እንቀጥላለን። ይህ የኦርቶዶክሳውያን ቃል ኪዳን ነው። https://t.me/onesinod
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ብልጽግናዎች በዚህ መልኩ መጥተዋል። ማንም ይህንን መልእክት እንዳይቀበል። ከየካቲት 5 በፊት የታዘዘ ሰልፍ የለም። https://t.me/onesinod
نمایش همه...