cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌸Mekdi♊️

This is mekdi Join👇 👉🏻@mekdiovoxo👈 👉🏻@mekdiovoxo👈🏻 👆🏻👆🏻 New account follow me👉🏻 Ig@mekdi_xo24 ❌♥⭕TWOD🙌🙌❤❤

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
614
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Dior Airnike Price 1750
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Air Jordan Price 1650
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
All-star Price 1700
نمایش همه...
Repost from N/a
Yeezy 450 Price 1700
نمایش همه...
Joine joine☝️🙏🙏🙏
نمایش همه...
نمایش همه...
RY ONLINE SHOPPING

We sell brand new shoes With fair price Free delivery DM us @Forevanumb @yeab_10

Repost from 👉Hope's Tube
Photo unavailableShow in Telegram
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል ለሰላም አደረሳችሁ !! የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን !!! መልካም በዓል ❤️ @Play_it_famua @Romeuo
نمایش همه...
Repost from 👉Hope's Tube
Photo unavailableShow in Telegram
✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን!✝ @Play_it_famus
نمایش همه...
Repost from 👉Hope's Tube
01:01
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
2.49 MB
Repost from 👉Hope's Tube
📜አድዋ ፣ ኢትዮጵያ ፣ አስትሮሎጂ📜 አድዋ በ1988 የተደረገ የአፍሪካ ድል ፣ የጥቁሮች ጀግንነት፣ የኢትዮጵያዊያን ግዝፈት፣ የአርበኞች ጀብዱ ብቻ አይደለም፣ ይሄን እናንተም ታቁታላቹ፣ አድዋ ከዛም በላይ ነው፣ አድዋ በዘመነ ፓይሰስ፣ በአኳሪየስ ዘመን ዋዜማ፣ በአኳሪየሷ ኢትዮጵያ በጣሊያን ላይ የተደረገ ከድልም በላይ the beginning of the new dimension glorious era for Ethiopia and Africa ነው ፣ በአፍሪካ ብቸኛዋ አኳሪያስ ኢትዮጵያ ነች፣ ከኢትዮጵያ ውጪ አፍሪካ ውስጥ አኳሪየስ የለም። ብቸኛዋ ቀኝ ያልተገዛችም ሀገር ኢትዮጵያ ነች። አሁን ያለንበትም ዘመን አኳሪየስ ነው፣ አኳሪየስ የለውጥ፣ የሀመፅ፣ የቴክኖሎጂ፣ የውበት፣ የአዲስ ነገር፣ የወንድማማችነት፣ የነፃነት፣ የግለኝነት እንዲሆም የግሎባይሌሽን እና የምጥቀት ዘመን ነው። አድዋን ማሸነፋችንም የሱን ዋዜማ መግብያ ማብሰሪያ ድል አድርገን ማየት እንችላለን። አሁን ያለንበት የአኳሪየስ ዘመን ለቀጣዮቹ 1000 አመተት ሚቆይ ሲሆን፣ ይሄም ኢትዮጵያ በሁሉም ነገር ጫፍ ምትነካበትና ምትበለፅግበት አመት እንደሆነ አስትሮሎጂ ይገልፃል። በየ ጓዳ እና ዋሻ ውስጥ የተደበቁ ትላልቅ ሚስጥሮች፣ ጥበቦች፣ አውቀቶችና ቴክኖሎጂዎች ከኢትዮጵያ አብራክ ክፋይ ለኢትዮጵያና ለአለም ምናሳይበት ዘመን ነው፣ አለምም እጃችንን ሚያይበት ግዜ ሩቅ አይሆንም። በኛ ዘመን እንኳን ምናያቸው፣ ምንደርስባቸውና ምንዳስሳቸው ትላልቅ ነውጦችና እድገቶች ይኖራሉ። ከአንዱ ጓደኛዬ ጋ ቡና እየጠጣን ስለ black panther ሚለው ፊልም ከኛ ሀገር ጀግኖች ጋ መመሳሰል እንዲሁም wakanda ምትባለው እዛ ላይ ስላለችው ሀገር ተገርሞ ከኢትዮጵያ ጋ አንድ መሆናቸውን ያወራኛል፣ እኔ ግን አልተገረምኩም፣ ኢትዮጵያ ከዛም በላይ ስልሆነች። በርግጥ አሁን ላይ በዙ ደስ ማይሉ ነገሮች፣ ዘረኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ስግብግብነት በዝቶ ይሆናል፣ ይሄ የሆነበት ምክንያት " ሳይደፈርስ አይጠራም " ሚለው አይነት ከሆነ ነው እንጂ ፣ የኢትዮጵያ መሰረታዊ በህሪ አይደለም። ፕሉቶ ሙሉ ለሙሉ አሁን ያለንበት ራድየስ ውስጥ አልገባችም፣ በ2013 ዓ.ም ትገባለች ብሎ አስትሮሎጂ ያምናል፣ ከዛም ብዙ ለውጦችና ነውጦች ይኖራሉ፣ አሁንም ወደፊትም ፣ ዛሬም ነገም ከነገ ወዲያም ሊሆን ይችላል፣ ግን በጣም በትንሽ ግዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ልዕልና የተጎናፀፈች ሀገር እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለውም። አሁንም፣ ነገም፣ ከነገ ወዲያም ሁሌም መቼም ኢ ት ዮ ጵ ያ........💪♥️🇪🇹🇪🇹 @Play_it_famus @Romeuo
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.