cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ደዕዋ ሰለፊያ በወራቤ ( الدعوة السلفية في ورابي)

ይህ በመስጅደ_ሱና (ወራቤ) በወንድማችን አቡ ፈውዛን(ረሻድ አብደሏህ) حفظه الله በሌሎችም ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሰጡ ዱሩሶች፣ ፈዋዒዶች፣ ኹጥባዎች እና የተለያዩ ሙሃደራዎች መልቀቅያ ቻናል ነው፡፡ العلم نور والجهل ظلمات እውቀት ብርሀን ነው፤ ጅህልና ጨለማ ነው!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 053
مشترکین
-124 ساعت
+137 روز
+13930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ደር ²¹ አዲስ ²³+²⁴ باب الثالث 📌باب المسح على الخفين  ምዕራፍ ሶስት→ደርስ ቁጥር -²³+²⁴ 👉👉 የባቡ የመጨረሻ ነጥቦች 👉ከሁለቱ ሐዲሶችጋ የተያያዙ የቀሩ የመጨረሻ ነጥቦች 📌#ይደመጥ #ይደመጥ #በውስጡ ቡዙ ከኹፍ #አለባበስ ጋር #የተያያዙ #ነጥቦች #ተጠቅሷሉ #ያዳምጡ #ይጠቀሙ (01 02}الحديث الأول والثاني 👉👉 📚📚📚عمدة الأحكام في كلام خير الأنام هو كتاب من كتب الحديث، ✍ألفه الحافظ عبد الغني المقدسي رحمه الله تعالى ⏯ በሳምት ውስጥ ዘውትር ሰኞ ማክሰኞ ኢሮብ +ሀሙስ የሚሰጥ ተከታታይ ደርስ… #በኡስታዝ አቡ ፈወዛን ረሻድ አብደላ አላህ ይጠብቀው 🕌🕌🕌በመስጂደ ሱና {{ወራቤ}> حرسها الله تعالى ▬▬▬▬▬ ዳዕዋ ሰለፍያ በወራቤ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
نمایش همه...
01:57
Video unavailableShow in Telegram
🛰🎉ምርጥ ግጥም  ከኑር  ተጋበዙልን ለወንድሞቼና  ለእህቶቼ ሁላችሁም አድምጡት 📲https://t.me/nurders/5965 📲https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel 📲https://t.me/Abu_Hiban_Abdsemi
نمایش همه...
በሰለፊይነትህ የማይስማማ ሰው መኖሩን እወቅ ተመልከቱ👇 ⭕ ከታላቁ ሙጀዲድ አልባኒን ብንጀምር ⭕ አልባኒ ሙርጂእ ተብሏል ⭕ ፈውዛን ተክፊሪ ተብሏል ⭕ የህያ አልሀጁሪ ሀዳዲ ተብሏል ⭕ የሀበሻ ሰለፊዮች ሀጃዊራ ተብለናል ⭕ ዝቅ ስንል ደሞ እኛው ከኛው .... ተመልሰን ታርቀናል ፡ الحمد لله ⭕ ሰለፊ መሆኛ ፍቃድ የሚያከፋፍሉት ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ በዚች ምድር ላይ አንድም ሰልፊ ባልኖረ ነበር 👉 በተግባር ሰለፊ ሁን እንጂ ሀጃዊራ ተባልክ ሙርጂእ ተባልክ ተክፊሪ ተባልክ አያስጨንቅህ ። ⭕ ይህ የሰዎች ፍርድ ነው የአላህ ፍርድ አይደለም ⭕ ተግባብቶ መኖር ከተቻለ ጥሩ ነው መግባባት ከሌለ ያለ መበዳዳል መፋታት ይቻላል ለመለያየት መጣላት መበዳደል መስፈርት አይደለም ⭕ በሁሉ ነገር ላይ መናገርም ዋጂብ አይደለም በመሀከላችን በነበረው ፊትና ዝምታን መርጠው የኖሩ ሰዎች ትክክል እንደነበሩ ያወቅነው ስንታረቅ ነው ⭕ ፊትና ሲከሰት ሁሉም ለማሸነፍ ነው ጭንቀቱ ⭕ ሁሉም ዙልም ሳይሆን መሸነፍን ነው የሚፈራው ⭕ የውመልቂያማ እከሌ ሸዎዶኝ ወይም እንትና አምኜ ነው ማለት አይሰራም ⭕ እንትና ይዘህ አትመጣም ብቻህን ዙልምህን በደልህን ተሸከመህ ትቀርባለህ 👉 በዛ ቀን ሙስና የለም ⭕ ጠበቃ የለም ⭕ ማጭበርበርም የለም 👌 የሆነ ነገር ኩሽ ባለ ቁጥር መጨናነቅ አያስፈልግም ተረጋግተህ ጌታህን ተገዛ ሂወት አጭር ናት 👉 ለከሌ ብለህ የምታቃጥለው ትርፍ እድሜ የለህም ⭕ የተፈጠርክለትን አላማ እወቅ ⭕ ዘይድ ተብድሏል ብለህ አምርን አትበድል ፍትህ ይኑርህ ምን እየሰራህ እንደሆነ አስተውል ✍ አቡ መርየም ፡።  عفا الله عنه 👇ምንጭ👇 https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0
نمایش همه...
📚 ከሰለፎች ምክር 📚

በሰለፊይነትህ የማይስማማ ሰው መኖሩን እወቅ ተመልከቱ👇 ⭕ ከታላቁ ሙጀዲድ አልባኒን ብንጀምር ⭕ አልባኒ ሙርጂእ ተብሏል ⭕ ፈውዛን ተክፊሪ ተብሏል ⭕ የህያ አልሀጁሪ ሀዳዲ ተብሏል ⭕ የሀበሻ ሰለፊዮች ሀጃዊራ ተብለናል ⭕ ዝቅ ስንል ደሞ እኛው ከኛው .... ተመልሰን ታርቀናል ፡ الحمد لله ⭕ ሰለፊ መሆኛ ፍቃድ የሚያከፋፍሉት ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ በዚች ምድር ላይ አንድም ሰልፊ ባልኖረ ነበር 👉 በተግባር ሰለፊ ሁን እንጂ ሀጃዊራ ተባልክ ሙርጂእ ተባልክ ተክፊሪ ተባልክ አያስጨንቅህ ። ⭕ ይህ የሰዎች ፍርድ ነው የአላህ ፍርድ አይደለም ⭕ ተግባብቶ መኖር ከተቻለ ጥሩ ነው መግባባት ከሌለ ያለ መበዳዳል መፋታት ይቻላል ለመለያየት መጣላት መበዳደል መስፈርት አይደለም ⭕ በሁሉ ነገር ላይ መናገርም ዋጂብ አይደለም በመሀከላችን በነበረው ፊትና ዝምታን መርጠው የኖሩ ሰዎች ትክክል እንደነበሩ ያወቅነው ስንታረቅ ነው ⭕ ፊትና ሲከሰት ሁሉም ለማሸነፍ ነው ጭንቀቱ ⭕ ሁሉም ዙልም ሳይሆን መሸነፍን ነው የሚፈራው ⭕ የውመልቂያማ እከሌ ሸዎዶኝ ወይም እንትና አምኜ ነው ማለት አይሰራም ⭕ እንትና ይዘህ አትመጣም ብቻህን ዙልምህን በደልህን ተሸከመህ ትቀርባለህ 👉 በዛ ቀን ሙስና የለም ⭕ ጠበቃ የለም ⭕ ማጭበርበርም የለም 👌 የሆነ ነገር ኩሽ ባለ ቁጥር መጨናነቅ አያስፈልግም ተረጋግተህ ጌታህን ተገዛ ሂወት አጭር ናት 👉 ለከሌ ብለህ የምታቃጥለው ትርፍ እድሜ የለህም ⭕ የተፈጠርክለትን አላማ እወቅ ⭕ ዘይድ ተብድሏል ብለህ አምርን አትበድል ፍትህ ይኑርህ ምን እየሰራህ እንደሆነ አስተውል ✍ አቡ መርየም ፡።  عفا الله عنه 👇ምንጭ👇

https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0

👍 1
✅‏ما حال الحازمي 👈 وفيها بيان وتحذير من مصطفى بن عبد الله الحبشي لشيخنا العلامة أبي بلال الحضرمي حفظه الله تعالى ورعاه ✅ ሓዚሚ ማን ነው ሃሉስ ምንድነው በውስጡ ስለ ሙስጦፋ መንገድ በስፋት ተዳሶበታል 🎙በሸህ አቡ ቢላል አል ሀድረሚ አለህ ይጠብቃቸው 🔗 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
نمایش همه...
👍 1
📍የታላቁ ሸህ አብዱል ሀሚድ አል ሀጁሪ ሪሳላ በሙስጠፋ ላይ 📌የኡለማዎችን ምክር እንደማይሰማ እና ኡለማዎች ምን ያክል እንደመከሩት እና እንደለፋለት ያሳያል 💥ሁሉም ሰለፊ ፊትናውን ተረድተው አለህን ሊፈሩ እና ሊሪቁት እንደሚገባ ኡለማዎች ያሳስባሉ 👉 በዘረኝነት ለመለያየት በወንድሞች መሀል ተህሪሽ ለማድረግ የሚሞክረው والله الحمد والمنة ሰለፊዮች ከሀያ ዓመት በላይ ዘርም ብሄርም አያቁም https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
نمایش همه...
👍 1
👉🛑በያን ሙስጠፋን በተመለከተ ይደመጥ ሼር ይደረግ‼️ 👉⭕️በጣም በእርጋታ የተሞላ ጣፋጭ የሆነ በያን እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው 💺በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ الله ይጠብቀው። ይቀጥላል https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3606 የኡስታዝ አቡ አማር አብድል አዚዝ ቻናል ለማግኘት ⬇️⬇️ https://t.me/Abuamarabdulaziz/2562
نمایش همه...
🔵👈قناة الحق أقوى من الرجال👉ሀቅ ቢመርህም ያዘው🔵

الدعوة السلفية دعوة صافية نقية لاغبش ولا... በሀበሻዊቷ ምድር ሚሰጡ የተለያዩ ፕሮግራሞችና የሰለፊዮች ሁጥባ ሙሀደራ ከሊማ ግጥሞች ያገኛሉ ይቀላቀላሉ በተቻላቹ መጠን ከዚ የሰለፊዮች ዳዕዋ ሰዎች ይጠቀሙ ዘንድ ሼር በማረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁን بارك الله فيكم

https://t.me/qurannnnnnnh

ለአስታያት መስጫ ሳጥን @Teweke

👍 1