cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

HuLu Merkato || ሁሉ መርካቶ

ሁሉ መርካቶዎች ነን! በ መርካቶ ቅናሽ እና ጥራት ያላቸውን በሁሉም መስክ ላይ ያሉ እቃዎችን ከጥራት እና ከታማኝነት ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ። #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው። 🔺 ጥያቄ እና አስተያየት እንዲሁም እቃ ለማዘዝ በዚህ ስልክ ያሳውቁን! +251947841442 +251953853913 +251973039394

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 676
مشترکین
-324 ساعت
-97 روز
-4930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙 عيد مبارك كل عام وانتم بخير 💫✨💫💫✨💫💫✨ تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال          ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም               ሷሊሀል አዕማል ✨✨✨✨✨✨✨✨ ⭐️ Eid Mubarek⭐️❤️ HuLu Merkato || ሁሉ መርካቶ @hulumerkat
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር‼ ====== ✍ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ሰኞ መጋቢት 02, 2016 E.C. (March 11, 2024 G.C.) የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል። አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን! ረመዿን ሙባረክ! BREAKING NEWS: The Crescent of Ramadan 1445/2024 has been sighted in Saudi Arabia! Subsequently, Ramadan 1445/2024 begins tomorrow, 11 March 2024 Taraweeh Prayers will begin in the Two Holy Mosques after Isha Prayers
نمایش همه...
👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
2 አዲስ ቻሎች በYahsat (Varzish TV) ባለበት ለይ በሪሞት ብቻ Search አድርገው መመልከት ይችላሉ 📺 GULF Movies 📺 Ghion TV 📡  Yahsat 52°E                     11843V27500
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሰዎች1 ሰዎች ዱርዬ የነበርክ ጊዜ አላህ ቅናውን መንገድ ይምራህ ይሉሀል አላህ ቅናውን መንገድ የመራህ ጊዜ ዱርዬ ነበር እኮ ይሉሀል😒 وَلَا يَحْزُنكَ قَوْلُهُمْ إِنَّ الْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ Telegram ||@YE_FIKER_TEG امير|~🍁💧🍁~
نمایش همه...
ውብ የሆኑ ረከቦቶች ገብተዋል 🥰 ሴቶች ነቃ በሉ 😁 #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው ------------------------------------------------------- ይህንን ዕቃ መግዛት ለምትፈልጉ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1 𝐉𝐨𝐢𝐧▶️  @Hulumerkat 𝐂𝐚𝐥𝐥   +251953853913           +251973039394
نمایش همه...
👍 1🥰 1
በ1 የDstv ክፍያ ለ2 ኛ ሪሲቨር (ቤት) ያለ SMART LNB መጠቀም እንደሚችሉ ያውቃሉ? ከዚህ ቀደም ስለ DIPLEXER ወይም COMBINER 1-1 ነገሮችን ነገርናችሁ የነበረ ሲሆን በዋነኝነት ለDSTV EXTRA VIEW ( በ1 የDSTV ክፍያ ለ2 የDSTV ሪሲቨር እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ እናሳያችሁ። ከዚህ በታች ያለውን የፎቶ መረጃ እና በ1ድ የውጪ ዜጋ የተሰራ የVideo Tutorial ከስር አስቀምጠናል ተመልከቱት እና ሪሲቨሩ ላይ በUniversal LNBተራ አሞላል ላይ ሞልታችሁ መጠቀም ትችላለችሁ። 1 Primary የDSTV DECODER ላይ የተከፈለ Packageን ለሌላ Secondary ሪሲቨር ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ዝርዝር ይህ ነው። - 1 ዲሽ - ባለ 2 ማንኛውም LNB - 2 Diplexer - ዲሹን ሰርታችሁ እና ገጥማችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ በዚህ የTelegram  @DStvETcustomercare  አድራሻ የ DSTV XTRA VIEW ማጣመር እንደምትፈልጉ ታሳውቃላችሁ የቀረውን Step እነሱ ጋር ትጨርሳላችሁ። - 2ተኛው ሪሲቨር አዲስ ከሆነ እላዩ ላይ ያለው የ1 ወር Package Cancel መደረግ ይኖርበታል። -የሪሲቨሮቹ ባለቤት መታወቂያ ያስፈልጋል። ይህንን ዕቃ መግዛት ለምትፈልጉ #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው ------------------------------------------------------- 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1 𝐉𝐨𝐢𝐧▶️  @Hulumerkat 𝐂𝐚𝐥𝐥   +251953853913           +251973039394
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የdstv ሪሞቶች በብዛትም በፍሬም አለን ይሸምቱ
نمایش همه...
ፂም የሌለው አላገባም የምትል ሴት ፀጉር 🤭 እኔ አላልኩም🤷‍♂️ ካለ ሂውምን ሄር እስቲ ቃጀልን ላስመስላቹ ኑ ቆንጆ ቅባቶች አሉን ውሰዱ 🛒 ለፀጉራቹ የሚስማማውን ቅባት ይምረጡ። ለባሌስ? ለፂሙ ? አታስቢ እሱም አለን ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ከች #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው ------------------------------------------------------- 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1 𝐉𝐨𝐢𝐧▶️  @Hulumerkat 𝐂𝐚𝐥𝐥   +251953853913           +251973039394
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለተለያዩ ስልኮች የሚሆን original ቻርጀሮች አሉን ይደውሉ #ብዛት #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው ------------------------------------------------------- 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1 𝐉𝐨𝐢𝐧▶️  @Hulumerkat 𝐂𝐚𝐥𝐥   +251953853913           +251973039394
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለቴክኒሻኖች ለትርፍ እንዲሁም ባልተጋነነ ዋጋ ኢትዮሳት እና ቫርዚሽ ብቻ ለመጠቀም የሚውል ምርጥ ሪሲቨር  .usb (ፍላሽ) ይቀበላል .HDMI .Varzish biss key ይቀበላል . #ማሳሰቢያ የሪሲቨሩ አገልግሎት ከላይ ለጠቀስንላቹ ቻናሎች ብቻ ነው የሚሆነው:: ይህን በዋጋ አሁን ገበያ ላይ ካሉ ሪሲቨሮች እጅግ እርካሹና ምርጡ ሪሲቨረ ነው ፈላጊ ካለ በብዛትም በፍሬም አለን imbox #ሁሉም_እኛ_ጋር_ነው ------------------------------------------------------- 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐔𝐬 📩 @huLuSale1 𝐉𝐨𝐢𝐧▶️  @Hulumerkat 𝐂𝐚𝐥𝐥   +251953853913           +251973039394
نمایش همه...