fa
Feedback
TechTalk With Solomon

TechTalk With Solomon

رفتن به کانال در Telegram

This is the official channel for Solomon Kassa’s TechTalk With Solomon. A channel created under “techtalkwithsolomon” is not official.

نمایش بیشتر
8 647
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-3430 روز
آرشیو پست ها
መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት! Happy Ethiopian New Year!
መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት! Happy Ethiopian New Year!

ስለ ስለላ ታሪክ እና አስገራሚ ሂደቶች የሚያስቃኝ የዛሬውን የሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም እና የምዕራፍ 26 መዝጊያ ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ! https://youtu.be/DmpiVg_IJuE?si=1nwn9ptm7WWfwUF2

ስለ ስለላ ታሪክ እና አስገራሚ ሂደቶች የሚያስቃኝ የዛሬውን የመጀመርያ ክፍል ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ! https://youtu.be/b5tLnJKQAtY

ስለ ስለላ ታሪክ እና አስገራሚ ሂደቶች የሚያስቃኝ የዛሬውን የመጀመርያ ክፍል ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ! https://youtu.be/b5tLnJKQAtY

ስለ ስለላ ታሪክ እና አስገራሚ ሂደቶች የሚያስቃኝ የመጀመርያ ክፍል ፕሮግራም አርብ ሰኔ 29 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። https://youtu.be/Ok4zajDEc34

የገዙት እቃ በድሮን ቤት ድረስ ከች ቢልልዎትስ? እንደውም ጭራሽ የከተማ የሰው ትራንስፖርት በድሮን ሊሆን? ዩክሬን ዲፕሎማሲን በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እየዘወረች ነው። በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ የተዘፈነው አማርኛ ሙዚቃ? እነዚህን እና ሌሎችን ፕሮግራሞች የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ዝግጅቱ በኢቢኤስነ ላመለጣችሁ እነሆ። https://youtu.be/dpyvlr5KOM4

የአፕልና ቻት ጂፒቲ ጥምረት፣ ስትወለድ ጀምሮ መስማት የተሳናት የ18 ወሯ ህጻን መስማት ቻለች። እነዚህን እና ሌሎችንም አዳዲስ የሳይንስ እና ቴክኖሎጆ ጉዳዮችን የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ! https://youtu.be/ecpjiyP0w70

የአፕልና ቻት ጂፒቲ ጥምረት፣ ስትወለድ ጀምሮ መስማት የተሳናት የ18 ወሯ ህጻን መስማት ቻለች። እነዚህን እና ሌሎችንም አዳዲስ የሳይንስ እና ቴክኖሎጆ ጉዳዮችን የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ! https://youtu.be/ecpjiyP0w70

የአፕልና ቻት ጂፒቲ ጥምረት፣ ስትወለድ ጀምሮ መስማት የተሳናት የ18 ወሯ ህጻን መስማት ቻለች። እነዚህን እና ሌሎችንም አዳዲስ የሳይንስ እና ቴክኖሎጆ ጉዳዮችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ ሰኔ 14 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። https://youtu.be/n0difxdToWM

Breaking Tech News‼️ NVIDIA, the 31 years old U.S. chipmaker company, surpassed the 48-years-old Apple and the 49-years-old M
Breaking Tech News‼️ NVIDIA, the 31 years old U.S. chipmaker company, surpassed the 48-years-old Apple and the 49-years-old Microsoft to become the most valuable company in the world. This is following months of explosive share price growth due to high demand in accelerated computing to power AI applications! The only highly valued commodity the site on top of NVIDIA now is Gold. #AI #NVIDIA

በጄኔቭ ተካሂዶ በነበረውና እኔም በአካል በተሳተፍኩበት አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን ለበጎ "AI for Good" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የቀረቡትን አስደናቂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ! https://youtu.be/D7Kxo-hPVMs

በጄኔቭ ተካሂዶ በነበረውና እኔም በአካል በተሳተፍኩበት አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን ለበጎ "AI for Good" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የቀረቡትን አስደናቂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ! https://youtu.be/D7Kxo-hPVMs

በጄኔቭ ተካሂዶ በነበረውና እኔም በአካል በተሳተፍኩበት አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን ለበጎ "AI for Good" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የቀረቡትን አስደናቂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ ሰኔ 7 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። https://youtu.be/zXkySxfdWsY

የወደፊቱ ህክምና ምን ያህል የተራቀቀ ይመስላችኋል? አስገራሚ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም አርብ ግንቦት 16 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። #TechTalkWithSolomon https://youtu.be/h-CdsbuoGb8

የኤሌክትሪክ መኪና ዋየርለስ ቻርጅ እንዲሁም እየተነዳ ቻርጅ መደረግ ጀምሯል ብላችሁ ምን ትላላችሁ? ይህንን እና ሌሎችም አስገራሚ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ ግንቦት 9 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። https://youtu.be/x4Sjj8-bim8

የአለማችን ትልቁ የጭነት አውሮፕላን፣ AI-Powered ስማርት መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅለ ተከላ፣ Mind-Controlled ስኩተር እና ሌሎችም! አርብ ግንቦት 2 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። https://youtu.be/9xy4bNsccSE

የአለማችን ትልቁ የጭነት አውሮፕላን፣ AI-Powered ስማርት መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅለ ተከላ፣ Mind-Controlled ስኩተር እና ሌሎችም! አርብ ግንቦት 2 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። https://youtu.be/9xy4bNsccSE

የሶሻል ሚዲያ ጉዳይ! መስቀል አደባባይ የማናደርገውን ነገር በድፍረት የምናደርግበት መድረክ | Our Parallel Life on Social Media! https://youtu.be/RjfCFq1u_b4

ከ690 ሚሊዮን በላይ ረሃብተኞች ባሉባት ዓለም በየዓመቱ ደግሞ 1.3 ትሪሊዮን ኪሎግራም ምግብ ስለመጣሉ እንቆቅልሽ እና ይህንን ለመፍታት ሊያግዝ ስለሚችል አንድ የቴክኖሎጂ መፍትሄ የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ እነሆ! https://youtu.be/Rlexyiync9o