hena photographer
163
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
እመቤቴ አንቺ ካደረክሽልኝ አንፃር ይሄስ ሲያንስሽ ነው 😘😍😍😘❤️❤️💋❤️💋❤️💋❤️💋❤️ በስልክ ቁጥራችን 📞 251963268398 ይደውሉ https://t.me/puagume ❤️❤️💋💋😍😘😘
ሰማይ
ሰማይን ዘረጋ ሸራውን ወጥሮ
አስውቦ ሊያበጅው ቀለማት ቀምሮ
.
ስእሉን ሲጀምር በወጠረው ሸራ
ቀለም አዋህዶ አስውቦ ሊሰራ
.
ብሩሹንም ነክቶ መቀባት ጀመረ
ከዕንባው ጠብ አርጎ ውበትን ጨመረ
.
ከፈኑን አድምቆ ፍቅርን ጣፈበት
በጉም አጌጠው ብርሀን ተፋበት .
.እንዲህ_ዐረቀቀው
የዙፋኑ መቀመጫ አድርጎ አበጅው
አይነ ግቡ አደረገው በጥበቡ ቀርፆት
.............በላቡ ለፍቶበት ።
.
አንተ ማለት እየደጋገምክ የምታስባቸው ሀሳቦች ውጤት ነህ፤ ሀሳቦችህ ስሜትህን ምርጥ የሚያደርጉት መሆን አለባቸው።
ፈጣሪ ያደረገልህን ስታስብ፤ አንተም ዋጋ ከፍለህ ያሳካሀቸውን ስታስብ ስሜትህ ይቀየራል አይምሮህ ብሩህ ይሆናል፤ ያኔ ከማንም ምንም ነገር ሳትጠብቅ የምትፈልገውን እውነተኛ ደስታ እና የአይምሮ ሰላም ታገኛለህ!
የተባረከ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ያንገትሽ ጓደኞች እጆቸ😘♥️
አልቻልኩም ላቅፍሽ ፈርጌ
አልፈራም ነበር ካንቺ መጫወት
አብረን እያለን ያኔ ልጅነት😍
በተገላገልኩ ጭንቄን ተንፍሸ
ተሰቃየሁ በልቤ አንቺን ይዤ😔🖤
7.50 KB
አንዱ የ7ተኛ ክፍል ልጅ ተክዞ ምን ሆነህ ነው እለዋለሁ...
:
Life ውስብስብ ናት አንተ አይገባህም አለኝ
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.