cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹 📡 dish info

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
168
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🇪🇸 LALIGA REAL MADRID 🆚 BARCELONA Live on 📺 IRIB TV 3 HD 📺 FOOTBALL HD 📺 One Hd
نمایش همه...
Liv Vs AVL On bein sport 1Hd
نمایش همه...
4.70 MB
𝗔𝗿𝘀𝗲𝗻𝗮𝗹 𝘃𝘀 𝘀𝗮𝗹𝘃𝗶𝗮 𝗣𝗿𝗮𝗴𝘂𝗲 ᴀʀsᴇɴᴀʟ ᴠs sᴀʟᴠɪᴀ ᴘʀᴀɢᴜᴇ 𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥 𝐯𝐬 𝐬𝐚𝐥𝐯𝐢𝐚 𝐏𝐫𝐚𝐠𝐮𝐞 𝙰𝚛𝚜𝚎𝚗𝚊𝚕 𝚟𝚜 𝚜𝚊𝚕𝚟𝚒𝚊 𝙿𝚛𝚊𝚐𝚞𝚎 IPTV BEIN SPORT HD ON ENGLISH
نمایش همه...
አሁን በቀጥታ ሁሉንም የኢሮፖ ሊግ ጨዋታዎችን በ Amos 4w ከ Sport 1 እስከ sport 4 ድረስ የፈለጉትን አማርጠው ይመልከቱ
نمایش همه...
በተከታዬቻችን ጥያቄ መሰረት በድጋሜ የተለቀቀ 🙏ሰላም ሰላም አዲስ ቻናላችንን የተቀላቀላችሁ እንዲሁም ነባር የቻናላችን ቤተሰቦች መርጣችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትከታተሉን ምስጋናችን ከልብ ነው። እናመሰግናለን 👉ስለ አዲሱ የኳስ ቻናል መረጃ ልስጣችሁ። ያው እንደሚታወቀው ፓኬጁ የቆየ ብሆንም እኛ ሀገር ግን ሰው እንደ አዲስ እየተጠቀመበት ነው እናም ከግዜ ወደ ግዜ በብዙ ፓኬጁን በሚጠቀሙ ደንበኞች አድናቆትን እያተረፈ መቷል። ይህም የሆነበት ምክንያት ኪስ በማይጎዳ ዋጋ አገልግሎቱን ማግኘት በመቻላቸው ነው 1ኛ ቻናሉ በሁሉም አይነት HD ዲኮደር በመስራቱ ተወዳጅ ያደርገዋል❗ ሌላው ደሞ Europe ላይ ምደረግ ሁሉንም አይነት ጨዋታ የሁሉንም ሊጎች ጨዋታ በፓኬጁ ውስጥ በመካተቱ ነው❗ UEFA Champions League 🏆 UEFA Europe League 🏆 🇬🇧English Premier League 🏆 🇪🇸Spanish Laliga 🏆 🇮🇹 Italian Serie A 🏆 🇩🇪 Germany Bundesliga 🏆 🇫🇷French League 1 🏆 🇬🇧 FA Cup🏆 🇬🇧Carabao Cup 🏆 እና ሌሎችም አሉበት... ሌላው ደሞ በዚህ ፓኬጅ ውስጥ ከ10 በላይ የኳስ ቻናሎች አሉት። ⚠️የኳስ ቻናሎች ብቻ አደለም በውስጡ ያሉበት በጣም ብዙ ትምህርታዊ ቻናሎች አሉበት በእንግሊዝ ቋንቋ፣ ለፍልም አፍቃሪያን በተለየ ሁነታ ቀጥታ ከ Box Office ምያስተላልፉ ቻናሎች አሉበት። ለልጆ Nicklodeon, Yes Kids, Cartoon Network እና ሌሎችም ለልጆች ትምህርታዊ ቻናሎች ይቀርባሉ። ሌላው ሳይንሳዊ ቻናሎች አሉበት Discovery Science፣ History፣ National Geographic Wild etc... ለሙዚቃ አፍቃሪያን አንድሁ MTV፣ MTV Dance፣ VH1 እና ሌሎችም ጨቅ ናቸው 🔞አሉበት 😝 እነኚህን ሁሉ አንድ ላይ የያዘ ፓኬጅ ከ 2ወር ጀምሮ ማግኘት እንችላለን❗ እሄን ሁሉ ካልን አድስ የሆናችሁ ፓኬጁ የISRAEL ሀገር ፓኬጅ ነው YES Package ይባላል የሚገኘው "Amos 4°W" በሚባል ሳታላይት ነው። ስለ የስ ፓኬጅ Google ብታደርጉ ከዚህም በላይ ማብራሪያ ታገኛላችሁ። ስለ አሰራሩ ትንሽ ልበላችሁ መጀመሪያ እሄን ፓኬጅ ለመጠቀም የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ነገሮች፦ 👉HD ዲኮደር እስከ 1300 ብር ⚠️እቤት HD ዲኮደር ካላችሁ ሌላ መግዛት አይጠበቅባችሁም❗ 👉WIF አንቴና 250 እስከ 300 ዋጋው እንደየ ሱቁ ይለያያል። 👉 ከዛ ዲኮደሩ ላይ Cccam Account መሙላት Cccam ማለት በጣም ቀላል ነገር ነው ዲኮደሩ ላይ ሚሞላ ሰርቨር ነው። ልክ እንደ Biss Key ዲኮደሩ ላይ ሞልተን የተዘጉ ቻናሎች ይከፈቱልናል። እና እሄ Cccam በራሱ ህጋዊ ሰርቨር ነው ለምሳሌ የ2 ወር Cccam ገዝታችሁ ዲኮደሩ ላይ ብትሞሉት ከ2 ወር በሃላ Expired ያደርጋል። ልክ እንደዛው የገዛችሁትን ያህል ትጠቀሙታላችሁ ከጨረሳችሁ አሁንም እንደገና ሌላ Cccam ገዝታችሁ ታድሱታላቹ:: 🔭ወደ አሰራሩ ስንገባ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው Nilesat ከሰራን ወይም NILESAT ከነበረ ዲሻችን finder ላይ 11030 V 27500 በመሙላት በግምት 3/4 cm አካባቢ ወደላይ ከፍ ስናረግ Quality ከች ይልልናል። ⚙በመቀጠል Nilesat AMOS 4°w ላይ LNB ትንሽ ወደግራ አርገን ቁጭ ስናረግ QUALITY በቀላሉ ይመጣልናል። ❗100% እውነተኛ እና አዳዲስ መረጃወችን እኛጋ ያገኛሉ!! ጥያቄ ወይንም አስተያየት ካሎት ይጻፉልን🙏 📲 0946938841 ዱከም 📲 0915791158 ደብረ ዘይት ❤️መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ !!
نمایش همه...
ዛሬ ቅዳሜ ሚካሄዱትን ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች በነፃ ቻናል ቤትዎ ይታደሙ 📡Yahsat 52°E 🔛Football HD 🔛TV Varzish 🔛Watan TV 2 📡Amos 4°W 🔛Sport1 🔛Sport 2 🔛Sport 3 🔛Sport 4 🔛One HD 🔛One2 HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ በተጨማሪም በማንኛውም HD ረሲቨሮች በSport 1,2,,4 | ONE HD | ONE 2 HD በEnglish ቋንቋ ሁሉንም ሊጎች በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉ ጨዋታዎችን ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይልባችሁ በ orginal Premium cccam በነፃ ማየት ትችላላችሁ። 📲 0946938841 ዱከም 📲 0915791158 ደብረ ዘይት
نمایش همه...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ተጠባቂ ጨዋታዎች English Premier League Fulham 🆚 Tottenham West Brom 🆚 Everton Liverpool 🆚 Chelsea 🇪🇸 Copa del Ray in Spain Levante 🆚 Athletic Bilbao 🇮🇹 Italian Serie A. Parma 🆚 Inter @natiabebe Live on 🛰️ Amos 4W
نمایش همه...
በHorn sport ዙሪያ አንዳንድ አጭበርባሪዎች BISS እንልካለን ካርድ ሙሉልን በማለት እያጭበረበሩ ስለሆነ እንድትጠነቀቁ እናሳስባለን። 🥅Hornsport የተቆለፈው በBISS key ሳይሆን በOther cas system ነው። ስለሆነም ከዚህ በኋላ ወደ ክፍያ ቻናል ዞሯል። 🥅ምናልባትም ፍፁም ነፃ የእግርኳስ ቻናልን ለለመደ ማኅበረሰብ ለጊዜው አማራጩ ያህሳት ይሆናል። @natiabebe
نمایش همه...
ማን ያሸንፋል
نمایش همه...
ማንቺስተር ሲቲ 🔵
ቶተንሃም ⚪️