cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

پست‌های تبلیغاتی
11 178
مشترکین
-924 ساعت
-947 روز
-35430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የተፈጥሮ ነገር ሚያስገርምህ ፀሐይ ልክ እንደ ሰው እንድትኮሳተር ስታደርግህ ነው!
نمایش همه...
ለካ እንደሌሎቹ አይደለሁም ማለት እንደሌሎቹ ነኝ ብሎ ራስ ላይ መመስከር ነው! ሚገርመው ያልናቸው ያመኑን እኛም እንዳልሆንን ያመነው ነገር!!!
نمایش همه...
🔥 3👍 2👏 1
በዓል እንዴት አለፈ ቤተሰቦች?
نمایش همه...
👍 17
እንደዛ ነው ስልሽ፡ ያኘክሽው ሸንኮራ ፡ ምንም ቢጣፍጥም፣ ወዘናው ካለቀ፡ ላንቺ የለው ጥቅም! ትራፊው፡ የነጣ ገለባ ከሳት የሚማገድ፡ ወርውረሽ አልፈሽው፡ 'ሸን' ወዲያ ጥለሽ ፡ 'ኮራ' ነው በመንገድ!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
نمایش همه...
🔥 6 3👍 2
ጭለማ ውስጥ መቀመጥ አለመታየትህ አይደለም ትልቁ ጥቅም ዋነኛው ነገር አንተ ሰፋ አድርገህ በነጻነት የፈለከውን ማየትህ ነው።
نمایش همه...
👍 9
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳቹ ቤተሰብ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!
نمایش همه...
🥰 15👍 4 3
ወቀሳን ወደ ሰው፡ ምስጋና ወደ ራስ፡ አንድነት አጣፍተን፡ ራስ መውደድ የባስ። ለዚህ ነው! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
نمایش همه...
👍 7 1
እብድ የሚበልጠውን ይፈራል!
نمایش همه...
😁 12
፡ እንግልተ መስቀል ደስታ እንዴት ይሆናል? ብሎ ለሚጠይቅ፡ ጌታ በፍቃዱ ያ'ለም መድን ሆኗል!!! ፡ ከዘላለም ዲን ገንዳ እጆችን ጎተተ፣ ራቁት ሊያለብስ ፡ ገላው ተሸለተ፤ ከደሙ ጠብታ 'መሳዪት ሸተተ! ፡ ያዳም ቀዳማዊ ፡ የጌትነት ሚስጥር፡ አምላክ ነገሰለት፡ በሾህ ተክኖ ከናቁት ፍጥረት ስር!!! ፡ መሪር ተጎነጨ ፡ ልብሱ ተገፈፈ፣ ሰማይ 'አገለደም ፡ 'ላዳም እያለፈ፣ ያቺ መሐል ምድር ፡ ያቺ የራስ ቅል፣ ጌታን ብትበርዘው ፡ በሐሞተ ብቅል፡ ተዓምር አይታለች ፡ ማይሸምተው ሰቅል!!! መልካም የስቅለት በዓል ቤተሰቦች! ✍አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ) 📩 @Abuuuuu_bot
نمایش همه...
7👏 3👍 2
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ" (2ኛ ቆሮ ም 5:14) ለመለው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢ ዕለት በሰላም አደረሳቹ ከወዲሁ መልካም በዓል
نمایش همه...
👍 12🙏 10