cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

100% @Herbal_treatment_and_marketing በዚህ ቻናል ከዕፅዋት የሚዘጋጅ የስንፈተ-ወሲብ መድሃኒት: ከዉጭ አስመጥተን እንሸጣለን በተጨማሪም ስንፈተ ወሲብ ነክ ችግሮች ና መፍትሄዎች በ audio ገለፃ ይደረግበታል በመስኩ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ባለሞያዎች መፍትሄ ያገኛልሉ አድራሻ A A ይዉሉልን።➾+251983673210

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
10 779
مشترکین
+724 ساعت
+297 روز
+22030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አሸዋጋንዳና ቴስቴስትሮን
نمایش همه...
14👍 8
ትክክለኛው Kegel exercise
نمایش همه...
32👍 16👏 4😁 4
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)   C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ። 📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210 ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing
نمایش همه...
Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

100% @Herbal_treatment_and_marketing በዚህ ቻናል ከዕፅዋት የሚዘጋጅ የስንፈተ-ወሲብ መድሃኒት: ከዉጭ አስመጥተን እንሸጣለን በተጨማሪም ስንፈተ ወሲብ ነክ ችግሮች ና መፍትሄዎች በ audio ገለፃ ይደረግበታል በመስኩ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ባለሞያዎች መፍትሄ ያገኛልሉ አድራሻ A A ይዉሉልን።➾+251983673210

👍 13💋 4 2
👍 51 13
👍 9
📌📌የሴቶች ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር መንስኤና ህክምናው /hypo-active sexual desire disorder in women 👉 ከወሲብ ጋር በተገናኘ በርካታ ችግሮች በሴቶች ላይ ይከሰታሉ።ከነዚህም መካከል በዋናነት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር አንዱ ነው ። 👉 ጥናቶች እንደሚያሳዩት 44% የሚሆኑት ሴቶች ከወሲብ ጋር በተገናኘ የተለያዩ ችግሮች ሲኖሩባቸው 38% የሚሆኑት ደግሞ ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት የመኖር ችግር አለባቸው። 👉አንዲት ሴት ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት ችግር አለባት የሚባለው ያለምንም በቂ ምክንያት (ለምሳሌ በግንኙነት ጊዜ የሚኖር ህመም) ለስድስት ወር እና ከዛ በላይ ለቆየ ጊዜ በጣም ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት ወይም ምንም ዓይነት የወሲብ ፍላጎት ሳይኖራት ሲቀር ነው ። 👉ይህም ችግር በሴቷ ላይ ድባቴ ፤በራስ መተማመን አለመኖር ፤ ፀፀት ፤ጭንቀት እንዲሁም የግንኙነት መሻከር ሊያስከትልባት ይችላል ። 👉 ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት መኖር የተለያዩ መንስኤዎች ሊኖሩት ይችላል ። 1) የሆርሞን መዛባት የኤስትሮጅን ፤ ፕሮጄስትሮን ፤ ቴስቴስትሮን እንዲሁም ሌሎች ለጤናማ ወሲብ ፍላጎት መኖር አስፈላጊ የሆኑ ሆርሞኖች ማነስ :: እነዚህ ሆርሞኖች በጭንቀት ፣ ድብርት ፣  የእርግዝና መከላከያ እንክብሎችን በመውሰድ ፣ በማረጥ እንዲሁም በ አራስነት ጊዜ ሊቀንሱ ይችላሉ ። 2) የስራ መብዛት እና ውጥረት /fatigue and stress ከፍተኛ የሆነ ውጥረት ወይም የስራ ብዛት ሴት ልጅን ምንም አይነት የወሲብ ፍላጎት እንዳይኖራት ሊያደርግ ይችላል ወይም ደግሞ ወሲብ ማድረግ ብትፈልግ እንኳ ለመነቃቃት(arousal) እና የወሲብ ስሜት(mood)  ውስጥ ለመግባት ከባድ ሊሆንባት ይችላል። 3) በአጋርዋ ደስተኛ ካልሆነች/ relationship issues በጥንዶች መካከል ጭቅጭቅ እንዲሁም አለመስማማት ወይም ጥላቻ ካለ ወሲብ የማድረግ ሞራል አይኖራቸውም ። ምንም እንኳን ወንዱ  ቢፈልግ እንኳ ሴቲቷ ፍላጎት አይኖራትም ወይም የሴቷ ሰውነት በበቂ ሁኔታ ዝግጁ አይሆንም ። 4) መድሃኒቶች የተለያዩ በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች የወሲብ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ ። ለምሳሌ የድብርት መድሃኒቶች ፤ የእርግዝና መከላከያ ታብሌት የወሲብ ፍላጎትን ሊቀንሱ ይችላሉ 5) ጤናማ ያልሆነ የኑሮ ሁኔታ/poor lifestyle ሲጋራ ማጨስ ፤. አልኮል መጠጣት ፤ ሌሎች ዕፆችን መጠቀምያልተመጣጠን ምግብ እንዲሁም ውፍረት  የወሲብ ፍላጎት መቀነስ ያመጣሉ 📌 የመፍትሔ አማራጮች 👉 1) ችግሩ በመድሃኒት ምክንያት የመጣ ከሆነ የሚወስዱትን መድሃኒት ማቆም / መቀየር ለምሳሌ የእርግዝና  መከላከያ ክኒን እየወሰዱ ከሆነ ወደ መርፌ ወይም አይዩዲ(IUD) መቀየር ። 👉2) የስነ ልቦና ህክምና (psychotherapy) በተለይ ዝቅተኛ የወሲብ ፍላጎት የመኖሩ ምክንያት በተበላሸ ትዳር ግኑኝነት ምክንያት ፤ ጭንቀት ፣ ድብርት የመሳሰሉት ከሆነ በንግግር ህክምና በስነ-ልቦና ባለሙያዎች ( psychotherapist ) ወይም ስነሩካቤ ባለሙያ sex therapist መታከም ይኖርበታል ። 👉 3) የሆርሞን ህክምና ቴስቴስትሮን በአነስተኛ መጠን ለሴቶችም ሊታዘዝ ይችላል ። ነገር ግን ለሴቶች የሚዘዘው ለወንዶች ከሚታዘዘው 1/10  ብቻ መሆን አለበት ። 👉4) የመድሃኒት ህክምና ጭንቅላት ላይ ሚሰሩ የሴቶችን የወሲብ ፍላጎትን የሚጨምሩ እንዲሁም የአሜሪካው መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ያፀደቃቸው ሁለት መድሃኒቶች አሉ ። እነዚህ መድሃኒቶች MSAA(Multi functional serotonin agonist and antagonist ) የሚባለው ምድብ ሲሆኑ፣ እነዚህም      a) Flibancerin      B) Bremelanotide ይባላሉ ።
نمایش همه...
👍 32 1
PCOS ምንድነው ምን ችግር ይፈጥራል
نمایش همه...
👍 17 4👏 3
ሳልጨርስ ደክሞኝ እወርዳለው
نمایش همه...
👍 20 9👎 2
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ የወንድ ዘር ፈሳሹን ሊያፋስ ሲቃረብ ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክል መያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (distructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በንግግር ህክምና (psycho therapy) ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና በዋነኝነት ቶሎ መጨረስ ችግር የሚታክመው በመድሃኒት ነው። የተለያዩ  መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax Canada 60 capsule Vimax Canada 30 capsule የሚባሉ የሚዋጡ መድሃኒቶች    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream )   በተጨማሪም ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ ቪማክስ እና ላርጎ ክሬም መድኃኒቶች ይታዘዛሉ። C) PRP injections- በመርፌ ብልት ላይ የሚሠጥ መድሃኒት ። ይህ ህክምና ምንም እንኳን ወንዱ የዘር ፈሳሽ ቶሎ ቢያፈስም ፤ ከፈሰሰም በኋላ ብልቱ ጥንካሬውን ጠብቆ እንዲቆይ በማድረግ የግኑኝነት ቆይታን ያራዝማል ። እነዚህን መድሀኒቶች የት ማግኘት እንችላለን ለምትሉ በኢትዮጵያ ብቸኛ Original አስመጪዎችን ስልክ ከስር አስቀምጣለው ደውላቹህ እነዚህን Original መድኃኒቶች ማዘዝ ትችላላቹህ ለክልሎች እና ለክልል ከተሞች  በEMS/በፖስታ ይላካል           ማሳሰቢያ ✔️ በተመሳሳይ ምርት እዳይሸወዱ 0983673210
نمایش همه...
👍 33😁 6 3👏 1👌 1
አልቆም ለሚላቹህ 7 ቀላል መፍትሄ
نمایش همه...
👍 27 7🌚 5👀 3😁 1