cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Muhyidin

This channel about QURAN and HADITH by understanding of "Selefune_sualih"

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
203
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የሺዓና የአህሉሱና የዓሹራ ውሎ❗️ የዓሹራ ቀን፤ የፊርዓውንን ትእቢትና አምባገነነንነት ያከተመበትና ለሌሎችም መቀጣጫ የሆነበት፣ ነብዩላህ ሙሳም የተደሰቱበት ለአህሉሱና ታላቅ ትርጉም ያለው የድል ብስራት ቀን ነው። አህሉሱና ይህንን ቀን በአል አያደርጉትም። የተለየ ድግስም ሆነ አለባበስ የላቸውም። ሆኖም መልእክተኛው ﷺ በደነገጉት መሰረት ይፆሙታል፣ መልካም ተግባራትን ይፈፅሙበታል፣ ከአላህ ልዩ ምንዳን በመከጀልም በዒባዳ ያሳልፉታል። ሺዓዎች ግን ስለ ዓሹራ ቀን ሲያስቡ ሚታወሳቸው የታላቁ ሰሀቢይ የአሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ልጅ ሁሰይን የተገደሉበት ቀን መሆኑ ብቻ ነው። ሺዓዎች በዚህ ቀን ሀዘናቸውን ለመግለፅ እራሳቸውን የሚጎዱ ብዙ ነገሮችን በስፋት ይፈፅማሉ። ጭንቅላትንና ሌሎች አካሎቻቸውን በስለት መብጣትና ማድማት (ተጥቢር)፣ ፊታቸውን መደብደብ (ለጥም፣) እራስን በሰንሰለት መግረፍና ማንገላታት፣ በእንብርክክ መሄድ፣ ብዙዎችም ዘንድ ጥቁር መልበስና የለቅሶ ሙሾ ማውረድ ብሎም በራስ ላይ ኩነኔን መጥራት የተለመዱ የአሹራ ትእይንቶቻቸው ናቸው። በእጅጉ ይገርማል፤ ለኛ ለአህሉሱና ደስታን ሲያላብሰን፣ ተስፋን አሰንቆ ድልን ሲያበስረን፤ ለወንጀላችን ማርታን ለማግኘት  ሩጫ ውስጥ ሲከተን፤ ለሺአዎች ግና፤ የሀዘን የዋይታ፣ የውድቀት የሽንፈት ማስታወሻ፣ የተስፋ ማጨለሚያ ነው!! ሁሰይን የነብዩ ﷺ የልጅ ልጅ በኢስላማዊ እውቀት ከመጠቁ ታላላቅ ሰሀቦች አንዱ ኗቸው። ቢሆንም ግን እንኳን ለሳቸው ነብዩ የሞቱበትንም ቀን በሀዘን አናሳልፍም (ማለትም በየአመቱ እየጠበቅን የሀዘን ምልክቶች የሚባሉ ነገራቶችን አንፈፅምም)
نمایش همه...
🌹ከራስህ ጋር እርቅ ፍጠር ለህሊናህ የሚጎረብጥ አንዳች ነገር በምንም መልኩ ላለመፈፀም ጥረት አድርግ።                                🦋ጠቢቡ ሉቅማን🦋
نمایش همه...
« እውቀት ካንተ ውጭ በሆኑ ሰዎች ቢሰራጭ ምን ይጎዳሃል ምቀኝነትህ ካልሆነ በስተቀር ! »                (ዓዲል አልመሽወሪ)
نمایش همه...
. ⚠️ ማስታወሻ! 🔘 ዓሹራን ለመፆም ያቀዳችሁ! 🗓 ነገ #ሰኞ ሙሐረም 9ኛው እና #ማክሰኞ ደግሞ ሙሐረም 10ኛው [ዓሹራ] ነው። የዓሹራ ቀን ፆም በሐዲስ እንደመጣው ያለፈውን አንድ ዓመት ወንጀል ያሰርዛል።  አሏህ ይወፍቀን። 📨 ሌሎችን በማስታወስ በአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
نمایش همه...
👍 2
እርግጠኛ ሁን‼️ ➿➿➿➿ ህፃን ልጅ ወደ ላይ ስትወረውረው ይስቃል። ምክንያቱም ወርውረህ እንደ ማተወው ሲወርድ እንደ ምትቀበለው እርግጠኛ ነው። አንተም በአላህ ውሳኔ ክስተቶች ፈተና ሁነው ቢወረውሩህ የአላህ እዝነት ግን እንደ ሚቀበልህና እንደ ማይተውህ እርግጠኛ ሁን‼️   በጌታህ ላይ ሁሌም እርግጠኛ ሁን!!!           [ኢማም ኢብኑል ቀይም]
نمایش همه...
💯 2
"ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ የሚያድር ሰው አላመነም" ያሉት የእዝነት ነቢይ ላይ ሰለዋት እናውርድ:: اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم.
نمایش همه...
ዝምድናህን እንዳትቆርጥ! መዘዙ የከፋ ነው! ከጁበይር ቢን ሙጢዕም (ረ ዐ) ተይዞ፡ ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ قَاطِعُ رَحِمٍ﴾ “ዝምድናውን ቆራጭ ጀነት አይገባም።” ቡኻሪ (5984) ሙስሊም (2556) ዘግበውታል
نمایش همه...
"የዲን (የሀይማኖት) ቀረቤታ ከስጋ ቀረቤታ ይበልጣል:: እንዲሁም ከውጫዊ የሰውነት ቅርርብ ይልቅ የልብ ውስጥ ቅርርብ ይበልጣል::" (ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ)
نمایش همه...
👍 3
ደጋግመን ልንከፍታቸው ሞክረን እን(ም)ቢ ባሉን ከፊታችን ባሉ የተዘጉ በሮች ምክንያት አላህ እንዳልወደድና መልካም ነገር እንደነፈገን አስበን ይሆናል። ምናልባት ግን ከበሩ ኋላ ያለውን ብናውቅ ኖሮ ስለዘጋብን አላህን አብዝተን ባመሰገንን ነበር። "وَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ خَيْرٌۭ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ شَرٌّۭ لَّكُمْ "
نمایش همه...
🙏 1
አንተ አክብደህ የምታየው .. ለአላህ ቀላል ነው፤ ለአንተ ትልቅ .. ለአላህ ትንሽ ነው፤ ይህማ አይቻልም ያልከው .. አላህ ዘንድ ተራ  ነው። ከአንተ የሚጠበቀው በሩን ደጋግመህ ማንኳኳት ነው.. እርሱ በጥበቡ ሕይወትህን ያስተካክላል !
نمایش همه...
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.