cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚💡 نعمة الإسلام💡📚 💡(ኢስላም የመሆን ፀጋ)📚

ከሀዲስ እና ከቁርዓን የተለያዩ አጫጭር መልእክቶች ሚተላለፍበት ቻናል https://t.me/rbi_zdniyi_ilma

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
218
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

⛔️አስተውል👇 ✅ አንተ ብቻ አይደለህም በህይወት ውስጥ ደክሞህ እሚያውቀው፣ ✅…አንተ ብቻ አይደለህም እምታዝነው እና እሚከፋ፣ ✅አንተ ብቻ አይደለህም ብዙ ነገር ፈልገህ ያጣህው፣ 🔅ለሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለው። ማሸነፍ እሚገባው ጦርነት ለሁሉም አለው። 🚫የአንተን መንገድ ከሌሎች ጋር አታወዳድር። 🚫የአንተን ስኬት በሌሎች ሚዛን አትለካ። ♻️ የአንተን ደስታ ሌሎች ውስጥ አትፈልግ። ♻️አንተን ከ አንተ ጋር ብቻ አወዳድር። 〽️ከትላንትህ የተሻለ ለመሆን ሞክር‼ 〽️ከሌሎች ተማር‼ ✍ህልምህን እስከምታሳካው ድረስ ለህልምህ ታገል። ✍ለሄደ ነገር አትጨነቅ የመጣውን ተቀበል እሱ ደስተኛ ያደርግሀል። منقول
نمایش همه...
አሰላሙአለይኩም የአሹራ ፆም ሙሀረም 10 የሚሆነው የፊታችን ሀሙስ ነው። ስለዚህ 9ኛው ቀን ነገ እሮብ ሲሆን፣ ሀሙስ 10 ይሆናል።
نمایش همه...
🧤ህይወት እየቀለለ እንዲሄድ አትመኝ! እንደውም አንተ እየጠነከርክ መሄድ ነው ያለብህ። አየህ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ሰው ትልቅ ዋጋ ይከፍላል! አይምሮህን ለትናንሽ ድሎች ሳይሆን ለታላቅነት አዘጋጀው።
نمایش همه...
• ‏مقطع صوتي مؤثر 📖✏️📜 . •┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•
نمایش همه...
AUD-20191029-WA0004.mp36.21 MB
ለማን ብለህ? ለእግርህ የተሰራ ጫማ ትፈልጋለህ እንጂ ለጫማው ስትል እግርህን አትሰራውም፤ ታዲያ ለማን ብለህ ነው የማታምንበትን የምታደርገው? አየህ አንድን ነገር ልብህ ካላመነበት እና አይምሮህ በቂ ምክንያት ካላገኘበት ያንን ነገር ማድረጉ ራስን አለማክበር ነው። ህልምህን ማሳደድ አላማህን መኖር እየቻልክ፤ ልብህ የሚያምንበት ብዙ ነገር እያለ ለሰዎች ስትል ለምን ነገ የሚቆጭህን ዋጋ አሁን ትከፍላለህ? ባልጠፋ ጫማ እግርህን ለምን ታሰቃየዋለህ? የተወሰደ
نمایش همه...
ትናንትን መድገም እውነት ነው ያለፉት ጊዜያት ዛሬ የደረስክበትን ወስነዋል፤ አሁን ወሳኙ ግን ትናንትን የምታይበት መነፅር ሳይሆን ነገን አሻግረህ የምታይበት ነው። ስለ ነገ ምን እያሰብክ ነው? ትላንት አልፏል፤ ዛሬ እጅህ ላይ ነው፤ ይሄን ካላስተዋልክ ግን ትናንትን መድገም እጣ ፈንታህ ይሆናል!
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.