cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አምደ ገዳማት

በዚህ ቻናል ገዳማትን የምናውቅበት የምንጎበኝበት እንዲሁም እግዚአብሔር በረዳን እና በምንችለው አቅም የምንረዳበት ቻናል ነው ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ @wengelyohannes አድርሱኝ "

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
710
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሚካኤል ይለ'ይብኛል 15.mp316.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
https://youtu.be/5_BYH_8yrlc ላይክ ሼር ሰብስክራይብ
نمایش همه...
አዲስ ዝማሬ በዘማሪት ፋሲካ ታሪኩ 《ለሥላሴ ይገባል ውዳሴ》

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።

Photo unavailableShow in Telegram
የግራፊክስ ሥራችን     የቻናል ሎጎ      የድርጅት ሎጎ      ቢዝነስ ካርድ ከታላቅ ቅናሽ ጋር @wengelyohannes
نمایش همه...
نمایش همه...
ወንጌለ ዮሐንስ on TikTok

#eotchan #ቅድስትድንግልማርያም❤❤❤ #viral

🔔ታላቅ የንግስ ጉዞ #ግንቦት 21 ወደ🔔                    #ጻድቃኔ_ማርያም ግንቦት 21ቀን በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን በደብረ ምጥማቅ የተገለጠችበትን በአለ ንግስ ለማክበር እና ከረጅም አመታት የግንባታ ቆይታ በኋላ በምትመረቀው        ✝የምዕመናን ተስፋ        ✝የድውያን ፈውስ        ✝ለተቸገሩ ሁሉ ረዳት        ✝የዘርዓያዕቆብ እመቤት ወደሆነች እናታችን ጻድቃኔ ማርያም የበአለ ንግሱ እና የሕንጻ ምርቃቱ በአል ተካፋይ እንሁን።     በእለቱም ቅዱስ ፓትሪያርኩን ጨምሮ በርካታ አበው ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት  ጥሪ የተደረገላቸው እንዶች ይገኛሉ እና ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። 🎪 መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር  በ21 የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል                                💵 ደርሶ መልስ 700ብር     ➛ ከአዲስ አበባ 👉 ፒያሳ ጊዮርጊስ                              👉 መገናኛ                                                         ☎️ # 0989680703 ደውለው    💒 መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ⛪️
نمایش همه...
نمایش همه...
ወንጌለ ዮሐንስ on TikTok

#eotc #ኪዳነምህረትእናቴ #እናስተዋውቃችሁ

የግራፊክስ ሥራችን     የቻናል ሎጎ      የድርጅት ሎጎ      ቢዝነስ ካርድ ከታላቅ ቅናሽ ጋር @wengelyohannes
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ       የንግስ      ጉዞ       ወደ ✝ግንቦት 12 ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ግንቦት አሥራ ሁለት ቀን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዐጽም ከጌታ በተገባላቸው ቃል መሠረት የፈለሰበት በዓል ቤተ ክርቲያናችን ታስባለች፡፡ በዚህ መሠረት ከጻድቃን መካከል የሆኑትን የቅዱስ ተክለሃይማኖት ፍልሰተ ዐጽም መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ ዜና ሕይወታቸውን ከዚህ እንደሚከተለው በአጭሩ እናቀርባለን፡፡ ✝ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ✝አንድነት ገዳም አብረን እናሳልፍ ሲል ማህበሩ ደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቶ የእናንተን እህቶችና ወንድሞችን መመዝገብ እየጠበቀነው ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስም አለኝ መዝ፦ 122፥1 መስተንግዶንና ትራንስፖርትን ጭምር #500     <የጉዞ ሂሳብ ያካተተው>      🚎 ትራንስፖርት      🍲 ምሳ      🥤ውሃ #መነሻ ቦታ                  ፒያሣ ጊዮርጊስ 12:00          ለጉዞ ሲመጡ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ አለባበስ እንዳይለዮ !!➠ ቦታ ሳይሞላ ቀድመው ወንበር ያስይዙ🥰🙏 አዘጋጅ፦መዓዛ ሃይማኖት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ለመመዝገብ 0989680703 0960029538
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.